ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንድ ሰው በጣም ይገርመኝ ነበር ከፍ ሲል ዝቅ የሚል ፤ በጣም ከፍ ሲልም በጣም ዝቅ የሚልቢኒያም የመቄዳንያው ፤ እሸቱም ላይ ይህንን አይቻለሁ ፥ ትልቅ ዓርአያችን ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።ከራስ ሄል ቱብ❤❤❤
ትክክል
መቆዶንያን ግን አፈረሱባቸው የነአዳነች ግፍ
ድንቅ ልጆች ፕሮግራም እንኳን ህፃናቱ እኛ አዋቂዎች በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ይጀመር የምትሉ👍
ድንቅ ልጆች ይመለስልን ልጆቼ በጣም በፍቅር የሚወዱት ፕሮግራም ነው
በቃ ይሄን comment ላይክ አርጉ
እሼ ፈጣሪ ጉልበትክን ይባርክልክ ባለክበት ቀጥል ዝቅ ስትል እ/ር ከፍያረግካል😊
@@saratadesse5450እግዚአብሔር ✅እ/ር ❌
እስቲ በደንብ አትክልት መብላት ይጀምሩና ተሰጥኦቸዉ በመቀንጨር ጠፍቶ ከሆነ
ይመለስ
ትምህርት ላለማቆም ሲባል እና ለዓላማ ጽናት ለ4 ዓመታት ያክል መቃብር ቤት ኑሬ አውቃለሁ፡፡ የማይቻል ነገር የለም፡፡ አሁን ያሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ቸርነት ታሪክ ሆኖ አልፏል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
gobez
jegena anbesa✌✌
እሼቱ በእምነት ያለክ ጥንካሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🙏💖💖💖
እሼ, እግዚአብሔር ከፍ እንዳደረገህ አንተም ስሙን በህዝብ ፊት ትመስክራለህ:: የበለጠ አምላካዊ ፍቅርን ይጨምርልህ! እንዳትቀየር እንዲሁ እግዚአብሔርን አክብረው እሱም ከፍ ያደርጋሀል:: የሚታመን አምላክ ነውና! ዘመንህ ይባረክ!
እሼ እና ሴፉ አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችዋለው እሼ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ መልካም ሰው ነህ🙏
እሽቱ አንተ መምህር ስትሆን ምናለ እንደገና ብወለድ ባንተ መማር ምንኛ መታደል ነዉ አሸ እዉነት ግን በአካል አገኝህ ይሆን አንተ ለኔ የህይወቴ መምህርነህ በጣም አከብርሀለዉ በጣም እወድሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅር የትህትና አባት ፈጣሪ አረሱ ዝቅ ብሎ እኛን ከፍ ያደረገ የድንግል ማርያም ልጀ ቅዱስ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
አሜን
Amen
ጠያቂው እና ተጠያቂውም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ሁሉም እንደናንተ አገሩን ቢወድ
ሰይፍሻ ግን ሁሉ ነገርህ ያደገ ነው ሚሄደው ይገርመኛል እጅህ ላይ ወረቀት አይታየኝም ግን ጥያቄዎችህ ከዛው ላይ የምትፈጥራቸው ቀልዶች በቻ ሁሉ አያልቅብህም እና I have to big respect ❤❤❤
እውነት
አወ ሰይፍዬ ምርጥ ሰው ❤
በአማርኛ
@@Kokebahmed TV
He is nice a very person too! He helps a lot of people! May God bless him more!
እሼ አንተ እኮ ወደፊት የምንመኛትን, የምንናፍቃትን, እንድትሆንልን የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ በእንዳተ አይነት ሰዎች እንደምናያት ሙሉ ተስፍ አለኝ ስትናገር እንኳን ደስታና ሀሴት ነው ወደ ውስጤ የሚገባው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና የልብህን መሻት ይሙላልህ🙏
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን ሳሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
?????????
አሜን❤❤❤ ሳሪ
ፎሎ አድርጉኝ ነው 😅
Amen 🙏 ❤
ሰው ህልሙን ሲኖረው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛልህ
እሼ የተባረክህ ነህ አሁንም ቅዱስ እግዚአብሔር አብልጦ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@@eyea7297 my
ድንቅ ልጆች ለጊዜው እፁብ ድንቅ ልጆችም በጊዜው።ስወዳችሁ!!!
እሼ ድንቅ ስው፣ እስኪ እንደኔ አሼን በጣም እመትወዱት እና የአሼ አድናቂውች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
emiweded sew
Ashu telek sew
ኢናታቹ ቲበዳ የሁለታቹ
እሼ ዘረኛ ነዉ ይባላል..
@@EshetuKifle ደደም
በጣም የወደድኩት ቃለመጠይቅ❤❤❤❤
ድንቅልጆች ይመለስ እፁብ ድንቆቹን በዛውስጥ ታገኛቸው አለህ በርታ
ትትህናን ከእግዚአብሔር ተማሩ ❤ እሱ ዝቅ ብሎ እኛን ከፍ ያደረገ የፍቅር አባት ተመስገን🙏🙏🙏
አሸ ድንቅ ልጆች ይቀጥል ይትባረክን እንኳን ደስአለህ መጫወቻህን የምትሻማህ ልትመጣልህ ነው ሶሊያና በሰላም ያምጣሽ
እውነትም ሕልሙን የኖረ ድንቅ ሰው እሼ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ❤
እሼ ሁሌ ይለያል ምርጥ ሰው እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ አረ እኔም ቀንጨር ያለሁ. ድንቅ ልጆች ይመለስ
እሼ ደሀ አይል ሀብታም አይል ሁሉንም ባአንድ አይኑ የሚያይ ተወዳጅና መልካም ሰው አደኛ ነህ እሼ ትለያለህ ባአካል አግኝቸ ባደቅህ ዴስ ይልኛል ❤❤❤
ድንቅ ልጆቾማ ናፍቆናል ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚወደው ነው
እሼ መድሃኔአለም የቀረውን ህልምህን ያሳካል ።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ።ድንቅ ልጆች ቢጀመር ጥሩ ነው ለብዙ ህፃናት ብዙ እድልን ከፍቷልና።እሼ ክበርልን።
ድንቅ ልጆች ይመልስልን በጣም ነው የምንወደው❤❤❤❤
ይገባሀል መልካም ሰው ሁሌ ፈጣሪ ከፊቱ ይቀድመለታል ከሪ ዘመንህን ሁሉ ሰላም ደስታ ከነቤተሰብህ ይሁንልህ❤❤❤
ድንቅ ልጆችችችችችችችችችች ድንቅ ልጆችችችችችችችድንቅ ልጆችችችችችችችድንቅ ልጆችችችችችችችች ይመለስስስስስ
ድንቅ ልጆች ይመለስ የልጆችን ድምፅና ንግግር መስማት እራሱ መባረክ ነው።
ድንቅ ልጆች ይመለስ🙏
ድንቅ ልጆች በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ዜጋን የመቅረፅ ስራነው እሚቀርቢትን ልጆች ብቻ ሳይሆን ከቤት ሆነው እሚከታተሊት ህፃናትን አልፎ ወላጆቻቸው ያሉበትን ዴረጃ እና አስተሳሰብ እንዲያዩ ያዴርጋል እሼ ትልቅ ስራኘው ይቀጥል
እሼ ድንቅ ልጆች ይመለስልን በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ስለሆነ🎉🎉🎉🎉🎉
ምንም ጥያቄ የለውም ድንቅ ልጆች መመለስ አለበት እሼ ቅዱስ ሰው በርታልን
ድንቅ ልጆች ይመለስ!
እሼ እኔ እኮ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ልጅ ነህ በዚህ ቅስቀሳ ጐመን አንዲወደደ/ዋጋው እንደጨምር/ ቅስቀሳ እያደረግህ ነው፡፡እግዚአብሔር በሰጠህ ነገር መጠቀም የቻልክ እራስህ ድንቅ ልጅ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ
ሰይፉና እሼ እድሜ ጤና ይብዛላችሁ
እሼ ካለህ ፕሮግራም ተወዳጁ ቁጥር አንድ ድንቅ ልጆች ናቸው በጣም ነው ዘና የሚያደርጉት ልጆች ሲጠየቁ የሚመልሱት ነገር ያዝናናል በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነበር እና ይመለስ ድንቅ ልጆች ።
አዎ አሼ ትክክል ነህ በዝቅታ ነው ከፍታ ያለና እግዛብሄር ይጠብቅህ
እሼ አንተ ልዩ ነህ እባክህ ድንቅ ልጆች ይመለስ❤
ድንቅ ልጆች ይመለስ ልጆቼ በጣም ነዉ እሚወዱት እሼ ❤❤❤
እሼ የኔ ትሁት የታመንክለት አምላክ ከዚህ በላይ ያድርግልህ ህልምህ ተሳክቶ ስላየንህ ደስ ብሎኛል ድንቅ ልጆችንም አቅርብልን ቅዱስ ገብርኤል በምትሄድበት ሁሉ ይከተልህ ❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እሼ❤❤❤❤
በመጀመሪያ እንኳን ለሁለተኛ ልጅ አበቃህ ፈጣሪ ሶላንያን በሰላም ያምጣልን ሜሉ እመብርሃን ትቅረብሽ ❤ በመቀጠል ድንቅ ልጆች ይቀጥል ።ግሪን ጉርሻ ምርጥ ቻለንጅ ነው ።ፍሬ ያለው ዛፍ ዝቅ ይላል በትክክል ፍሬህንም በተግባር አሳይተህናል እሼ ካንተ የበለጠ ምን ተማርኩ ትልልቅ ታዋቂ ሰዎችን ትልቅ ቦታ ስለምሰጥ ትልቅ ቦታ እየደረስክ ነው ብዙሀናችን ግን የምንለው ብርቅ ነው እንዴ ታዋቂና ትልቅ ሰው ማየት እንላለን ምክንያቱም እነሱ ላይ አንደርስም ብለን ስለምናምን የተስፍ መቁረጥ ንግግር ነው ምንናገረው ትልቅ ያከበረ ትልቅ ቦታ ይደርሳል በርታልን እሼ መሌ ❤❤❤
እሼ ከእግዚአብሔር ጋ ያለህ ነገር መቼም አይቀይርብህ ስወድህ ትህትናህ ድንቅ ነው❤❤❤
ትትህናን ከእግዚአብሔር ተማሩ ❤ እሱ ዝቅ ብሎ እኛን ከፍ ያደረገ የፍቅር አባት ተመስገን
እዴት እግዚአብሄርን ሚያክል ነገር ዝቅ ብሎ ምናምን ትላላቹ? ለምንስ ሲል ለፉጥራን ዝቅ ይላል, ፈፅሞ አምሮ ማይቀበል ንግግር ነው:: እሱ ሁሌም ከፍ ያለ ነው ዝቅታ የሱ በሀሪ አይደለም; እሱ ከእንዲህ አይነት ቅጥፈት የጠራ ነው::
@@Aman_Hanbaliበፍቅር ዝቅ ብሎ ነው እኛን ከፍ ያደረገን የፍቅር አባት ስለሆነ
@@Aman_Hanbaliሀዋርያትን አምላክ ሳለ ዝቅ ብሎ ያጠበው ትህትናን ለማሳየት ያደረገው አይደለምን? ይሄን እንዴት ታየዋለህ
@@Aman_Hanbaliዝቅ ብሎ የሐዋርያትን እግር አጥቧል ይህንን ካላወክ ዝም ብትል ::
እንዴት የሰውን እግር ሚያጥብ አካል አምላክ ሊሆን ይችላል; እንዴትስ ነው አምላክ አባታችን ሚሆነው እንዴ!! እሱ አምላክ ነው አምሳያ የሌለው, ሁሌም ከፍ ያለ የፉጡራን ሁሉ ጌታ, ከጉድለት እና ከእንከን የፀዳ:: እስኪ ፕሊስ ሎጂካል ለመሆን እንሞክር:: አምላክ ምትሉት አካል 9 ወር የእናቱ ሆድ ውስጥ ሳለ ማን ነበር አለምን ስያስተዳድር የነበረው? የእናቱን ጡት እየጠባ, ሲርበው ሚያለቅስ ሚበላ ሚጠጣ አካል እንዴትስ አምላክ ሊሆን ይችላል::እግር ማጠብ; ዝቅ ማለት እንዴ እንዴት ፈጣሪ ለፈጠረው አካል ዝቅ ይላል:: አንድ ሚያስብ አምሮ ላለው ሰው ሚከብድ ነገር ነው::
❤❤❤❤ውይ ወሬቹ ሲያምር ሴፍሻ ቁምነገርን እያዋዛክ ከዚ ድንቅ ወጣት ቅን አሼጋ እናመሰግንካለን ሃገሬን ደግ ደጉን ያሰማን
እሸ !ልጆችን የእግዚአብሔርን ቃል እየሰሙ እየተማሩ ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረባቸው ሆነው እንዲያድጉ ቢደረግ መልካም ነው።"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። " ለሁላችን አርአያ የምትሆን የተባረክ ልጅ ነህ።
በምድራዊው ጉዞ ማንም የሚቀናበት መንገድ ላይ ነዉ ያለኸዉ! ትጉ ነህ,ትሁት ነህ, በቃ ደስስስስ ይላል ሁሉ ነገርህ! አንድ ነገር ግን ይቀርሃል ወንድሜ! ዕብ 6:17-20! ሐዋ 4:10-12 !❤❤❤
እውነት ብለሻል
😂😂😂😂😂 ቅናት ነው ያስመሰለብህ ።እርሱ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ቃሉንም እየኖረ ያለ መልካም ልብ ያለው ሰው ነው እናንተ ግን ወሬሬ ብቻ እኛ ነን አዋቂ የክርስቶስ ጠበቃ ነን ያለማፈራቹ እንግዲ ያንተ ጌታ ሌላ ይሆናል እንጂ እሱማ ሰማይና ምድርን የፈጠረውን የአለሙን ቤዛ ክርስቶስን በማምለኩ የሚታይ ፀጋና በረከት ተትረፍርፎለታል ።ግብዞች ደም ታሳዝናላቹ
ጅል አርፈ ተቀመጥ አሼን ልትመክሮው እራስህ ተመከር መጀመሪያ
እሼ መሌ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ነዉ ማደንቅህ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ።ድንቅ ልጆች ቢቀጥል ጠሩ ነዉ በጣም ነዉ የሚያዝናናዉ በተረፈ የምትሰራዉን ሑሉ አደንቃለዉ ትችላለህ በቃ ።የዛሬዉ ደግሞ የጎመኑ ምክር የምወደዉን መልሼ ወደድኩት የሚጎርሱት ግን ወንዶች ብቻ ሆኑ ሴቶቹ አፍረዉ ነዉ ❤🇪🇷❤🇪🇹🙏
አይ የእኔ ነገረ በጣም ይገረምኛል እናንተ ሰተጎራረሱ የእኔ አፍ መከፈት ምን የሚሉት ነገረ ነው?🤔 በነገራችን ላይ ጎመን በጣም እወዳለሁ ❤እሼ በጣም ነው የመወደህ ሴይፉ በጣም አከበረሃለው እግዚአብሔር አምላከ ኢትዮጵያ ሰላም ያደረገልን 🇪🇹
@@DenekachewGirma 😃😊
እናንተ በእግዚአብሔር ተባርካችኋል ምክንያቱም ትውልዱን እያከባበራችሁት ነው ተባረኩ ብዙ ማለት እችላለሁ ስለ ሁለታችሁ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
እሼ በጣም ነዉ የማደንቅህ ፈጣሪ ስራህን ቤተሰብህን ይባርክልህ ቤተ ክርስቲያንን ስለምትወድ ስለምታከብር በዕምነትህ ጠንካራ ስለሆንክ ትልቅ ክብር አለኝ
እሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትክክልኝ ኢትዮጵያዊ ነህ እውነት የሚናገር
እምነትህ ያኮራል እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ ከልጃችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ🙏 እኛ በጎመን ነው ያደግነው አረንጓዴ ደማችን ነው👌
ድንቅ ልጆችን የሚመለከቱ ህፃናት ደንቅ የመሆን ተስፋ እና ወኔ ይሆናቸዋል ,ይመለስልን ፕሮግራሙ እሼ እንወድሀለን
እሼ ምርጥ ሰዉ እረጂም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤በጠም ነዉ ምወድክ ዘመንክ እግዚአቤሔር ይባርከዉ ቅድስ ገብሬኤል ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤ ኑርልን
እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ ፣ እሸንም ሰይፋንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን።
እኔ ምገርመኝ ነገር ብኖረ እሼ ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን የምሎሁ ከአፉሁ አይጠፈበትም ❤❤❤
ብጣዕሚ ካብ መጠን ዝለዓለ ለባም ናይ እግዚአብሔር ሰብ ኢኻ እሸቱ ኣምላክ ሙሉእ ዕድመካ ተሓጉስካ ንበር ኩቡር ሓውና👏
እሼ የዘመኔ ጀግና ብርቱ ሰው በጣም ነው ምወድክ, ማከብርክ እግዝአብሔር የልብክን መሻት ሁሉ ይፈጽምልክ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ድንቅ ልጆች ይመለስ በጣም ምንወደው ፕሮግራም ነው❤
ስለ ይቅርታ የተናገረውን ደጋግማቹህ ስሙልኝማ 14:50 👍❤❤❤
እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰይፍሻም እንደዛው እሼ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ እስቲ የእሼ ወዳጆች👍እንያችሁ
እሸ እና ሰይፉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉያስተላለፍከዉ እሸ ይቀጥል። 🙏
ድንቅ ልጆች ይመለስልን እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው እምወድህ
እሽዬ በናትህ ድንቅ ልጆች ይመለስልን በጣም የምንወደው ፕሮግራምና በጉጉት የምንጠብቀው ነበር በመቋረጡ ደብሮናል እሼ መልሱልን 🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏
እሼ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ አንተ መልካም ሰው ❤ እስኪ እሼን የምትወዱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewnte new Hani
እሼ ትለያለህ እኮ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ትህትናን ከማርያም ፍቅርን ከክርስቶስ እንማር ❤ሴፉሻም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ❤❤❤
ድንቅ ልጆች ያዝናናል ይሠለስ🎉🎉🎉
ሰይፉ ኑርልን ብዙ ግዚ ፕሩግራምህን እየዋለሁ ከጊዚ ወደ ጊዚ እየተቀየረ ነዉ የሚሂደዉ ደሰ የሚል የሒወት ምሰከርነት ነዉ የአሺ እንወዳችኀለን ሰላም ለገጠሩ ኢቶፂያዊ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምግዜም አላማ ሲኖርህ የወደፍት ህልምህ ከአምላክ ፍካድ ይሰካል አሁንም አምላክ ሃሳብህን ያሳካልህ ሁሌም ሀወገን ነዉ የምትሮጠዉ አምላክ ይጠብቅህ በምትሄድበት ከነቤተሰቦችህ❤❤
የመምህር እዮብ ስብከት አዳምጡ እጠብቅሃለሁ የሚለውን እና እሸ ትክክል ነዉ ሁሌም ይጠብቀና ከእነቆሻሻችን ይጠብቀናል❤❤❤❤
ዉይ በጠም ደስስስ የሚል ጊዜ ነበረ ተመስገን እሼ ተባረክ አዲስ ለምትመጣዋ ልጅም እግዚአብሔር በሰላም የምጣልክ ሴፉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
አዎን ድንቅ ልጆጂ ይመለስ ልጄንም መዝግብ
እናመሰግናለን ሰይፍሻ እሼን ስለቀረብክልን!!! ደሞ የሚገርምህ መለወጥ እንደሚቻል ፈጣሪ በኛላይ እንዲሰራ ከፈለግን እኛ በእጃችን ላይ ያሉትን መጥፎ ነገሮችን እንልቀቅ እያለ ሲናገር በአጋጣሚ ደሞ እኛ በዛዙሪያ እያወራን ማለት በዚህ ነገር የተቸገረን ሰውእየመከርን ነበር እና በጣም ደስ አለን!! ተማርንበትም ስለዚህ ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን እሼ እንወድሀለን ደሞ ድንቅ ልጆችም ይቀጥል እንላለን ተባረኩልን!!
ድንቅ ሊቾች ይመለስ😢😢
ሁለታችሁንም እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን ❤🙏🙏🙏
እሼ መልካም ሠው በርታ ሠይፍዬ በጣም ትመቸኛለህ ቀልድህ ጥያቄህ በመሀል ጣል የምታረጋቸው ቃላቶች ደሥ ትለኛለህ
እሸ ምርጥ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ የተመኜህውን ሁሉ አሳክተሀል ምርጥ ጀግና ነህ ወንዲማችን ያሰብነው ይሳካል አሜን በሉ
ድንቅ ልጆች ይመለስ❤❤❤
ድንቅ ልጆች ይመለስ !!!
እሼ እኔ በጣም የምወደው ለእምነትህ ያለህ ቦታ የተለየ ነው ልጅህን በጥበብ ያሳድግልህ
ሁለታችሁም በጣም ነው የምውዳችሁ በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ፈጣሪ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤
እሼ እግዚያብሔር ያሠብከዉን ሁሉ ያሳካልህ🙏🙏🙏በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ ጠንክር👌👌👌ሰይፍዬ እሼን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እሼ በጣም ነው ምወድህ ድንቅ ልጆች ቢመለስ ደስ ይለኛል ልጆች የቤተሰብ ነፀብራቅ ናቸው ህፃናትን ስናይ አኗኗራችንን ነው ምናይበት በርታ❤❤❤
ድንቅ ልጆች ይጀመር የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሼ መልካም ሰው የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ
What a show. educating and intertaining. GOD BLESS!
ድንቅ ልጆች ይመለስ
"ዝቅ በሉ" እውነት ነው ሁላችንም በፍቅር ዝቅ እንበል !!!❤❤❤🎉🎉🎉
እሺ ጎበዝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ በነገርህ ሁላ እግዚአብሔር ይጨመርበት።
አላህ እድሜ ናጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጆችን ይመለስ👍👍👍
ድንቅ ልጆች ይመለስ ልጄ እራሱ በፍቅር ነው ምታየው❤❤❤❤
ድንቅ ልጆች ይመለሱልን🙏🙏🙏👍👍👍
በኢትዮጵያ ብቸኛው ጋዜጠኛ ወረቀት ከፊቱ እማይታይ ሰይፍሻ ነው you are great dear❤❤❤
እኛ ኦርቶዶክስ ፍቅር ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ነው የተማርነው❤❤❤❤
What about kerestosi ....first read the Bible deeply okay 👍
❤🙏💙
😂😂😂😂
ትህትናውንም የሚሸጠውን እግር እያጠበ ኢየሱስ ነው ያስተማረን
@@YordanosUtopia hunoh tegegn atleteff
የገጠሩ ፕላን በጣም ተስማምቶኛል ጌታ ይርዳህ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አንድ ሰው በጣም ይገርመኝ ነበር ከፍ ሲል ዝቅ የሚል ፤ በጣም ከፍ ሲልም በጣም ዝቅ የሚል
ቢኒያም የመቄዳንያው ፤ እሸቱም ላይ ይህንን አይቻለሁ ፥ ትልቅ ዓርአያችን ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
ከራስ ሄል ቱብ❤❤❤
ትክክል
መቆዶንያን ግን አፈረሱባቸው የነአዳነች ግፍ
ድንቅ ልጆች ፕሮግራም እንኳን ህፃናቱ እኛ አዋቂዎች በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው
ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ይጀመር የምትሉ👍
ድንቅ ልጆች ይመለስልን ልጆቼ በጣም በፍቅር የሚወዱት ፕሮግራም ነው
በቃ ይሄን comment ላይክ አርጉ
እሼ ፈጣሪ ጉልበትክን ይባርክልክ ባለክበት ቀጥል ዝቅ ስትል እ/ር ከፍያረግካል😊
@@saratadesse5450
እግዚአብሔር ✅
እ/ር ❌
እስቲ በደንብ አትክልት መብላት ይጀምሩና ተሰጥኦቸዉ በመቀንጨር ጠፍቶ ከሆነ
ይመለስ
ትምህርት ላለማቆም ሲባል እና ለዓላማ ጽናት ለ4 ዓመታት ያክል መቃብር ቤት ኑሬ አውቃለሁ፡፡ የማይቻል ነገር የለም፡፡ አሁን ያሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ቸርነት ታሪክ ሆኖ አልፏል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
gobez
jegena anbesa
✌✌
እሼቱ በእምነት ያለክ ጥንካሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🙏💖💖💖
እሼ, እግዚአብሔር ከፍ እንዳደረገህ አንተም ስሙን በህዝብ ፊት ትመስክራለህ:: የበለጠ አምላካዊ ፍቅርን ይጨምርልህ! እንዳትቀየር እንዲሁ እግዚአብሔርን አክብረው እሱም ከፍ ያደርጋሀል:: የሚታመን አምላክ ነውና! ዘመንህ ይባረክ!
እሼ እና ሴፉ አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችዋለው እሼ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ መልካም ሰው ነህ🙏
እሽቱ አንተ መምህር ስትሆን ምናለ እንደገና ብወለድ ባንተ መማር ምንኛ መታደል ነዉ አሸ እዉነት ግን በአካል አገኝህ ይሆን አንተ ለኔ የህይወቴ መምህርነህ በጣም አከብርሀለዉ በጣም እወድሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅር የትህትና አባት ፈጣሪ አረሱ ዝቅ ብሎ እኛን ከፍ ያደረገ የድንግል ማርያም ልጀ ቅዱስ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
አሜን
Amen
ጠያቂው እና ተጠያቂውም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ሁሉም እንደናንተ አገሩን ቢወድ
ሰይፍሻ ግን ሁሉ ነገርህ ያደገ ነው ሚሄደው ይገርመኛል እጅህ ላይ ወረቀት አይታየኝም ግን ጥያቄዎችህ ከዛው ላይ የምትፈጥራቸው ቀልዶች በቻ ሁሉ አያልቅብህም እና I have to big respect ❤❤❤
እውነት
አወ ሰይፍዬ ምርጥ ሰው ❤
በአማርኛ
@@Kokebahmed TV
He is nice a very person too! He helps a lot of people! May God bless him more!
እሼ አንተ እኮ ወደፊት የምንመኛትን, የምንናፍቃትን, እንድትሆንልን የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ በእንዳተ አይነት ሰዎች እንደምናያት ሙሉ ተስፍ አለኝ ስትናገር እንኳን ደስታና ሀሴት ነው ወደ ውስጤ የሚገባው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና የልብህን መሻት ይሙላልህ🙏
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን ሳሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
?????????
አሜን❤❤❤ ሳሪ
ፎሎ አድርጉኝ ነው 😅
Amen 🙏 ❤
ሰው ህልሙን ሲኖረው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛልህ
እሼ የተባረክህ ነህ አሁንም ቅዱስ እግዚአብሔር አብልጦ አብዝቶ ይባርክህ
🙏🙏🙏
@@eyea7297 my
ድንቅ ልጆች ለጊዜው እፁብ ድንቅ ልጆችም በጊዜው።
ስወዳችሁ!!!
እሼ ድንቅ ስው፣ እስኪ እንደኔ አሼን በጣም እመትወዱት እና የአሼ አድናቂውች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
emiweded sew
Ashu telek sew
ኢናታቹ ቲበዳ የሁለታቹ
እሼ ዘረኛ ነዉ ይባላል..
@@EshetuKifle ደደም
በጣም የወደድኩት ቃለመጠይቅ
❤❤❤❤
ድንቅልጆች ይመለስ እፁብ ድንቆቹን በዛውስጥ ታገኛቸው አለህ በርታ
ትትህናን ከእግዚአብሔር ተማሩ ❤ እሱ ዝቅ ብሎ እኛን ከፍ ያደረገ የፍቅር አባት ተመስገን🙏🙏🙏
አሸ ድንቅ ልጆች ይቀጥል ይትባረክን እንኳን ደስአለህ መጫወቻህን የምትሻማህ ልትመጣልህ ነው ሶሊያና በሰላም ያምጣሽ
እውነትም ሕልሙን የኖረ ድንቅ ሰው እሼ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ❤
እሼ ሁሌ ይለያል ምርጥ ሰው እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ አረ እኔም ቀንጨር ያለሁ. ድንቅ ልጆች ይመለስ
እሼ ደሀ አይል ሀብታም አይል ሁሉንም ባአንድ አይኑ የሚያይ ተወዳጅና መልካም ሰው አደኛ ነህ እሼ ትለያለህ ባአካል አግኝቸ ባደቅህ ዴስ ይልኛል ❤❤❤
ድንቅ ልጆቾማ ናፍቆናል ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚወደው ነው
እሼ መድሃኔአለም የቀረውን ህልምህን ያሳካል ።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ።
ድንቅ ልጆች ቢጀመር ጥሩ ነው ለብዙ ህፃናት ብዙ እድልን ከፍቷልና።
እሼ ክበርልን።
ድንቅ ልጆች ይመልስልን በጣም ነው የምንወደው❤❤❤❤
ይገባሀል መልካም ሰው ሁሌ ፈጣሪ ከፊቱ ይቀድመለታል ከሪ ዘመንህን ሁሉ ሰላም ደስታ ከነቤተሰብህ ይሁንልህ❤❤❤
ድንቅ ልጆችችችችችችችችችች
ድንቅ ልጆችችችችችችች
ድንቅ ልጆችችችችችችች
ድንቅ ልጆችችችችችችችች
ይመለስስስስስ
ድንቅ ልጆች ይመለስ የልጆችን ድምፅና ንግግር መስማት እራሱ መባረክ ነው።
ድንቅ ልጆች ይመለስ🙏
ድንቅ ልጆች በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ዜጋን የመቅረፅ ስራነው እሚቀርቢትን ልጆች ብቻ ሳይሆን ከቤት ሆነው እሚከታተሊት ህፃናትን አልፎ ወላጆቻቸው ያሉበትን ዴረጃ እና አስተሳሰብ እንዲያዩ ያዴርጋል እሼ ትልቅ ስራኘው ይቀጥል
እሼ ድንቅ ልጆች ይመለስልን በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ስለሆነ🎉🎉🎉🎉🎉
ምንም ጥያቄ የለውም ድንቅ ልጆች መመለስ አለበት እሼ ቅዱስ ሰው በርታልን
ድንቅ ልጆች ይመለስ!
እሼ እኔ እኮ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ልጅ ነህ በዚህ ቅስቀሳ ጐመን አንዲወደደ/ዋጋው እንደጨምር/ ቅስቀሳ እያደረግህ ነው፡፡
እግዚአብሔር በሰጠህ ነገር መጠቀም የቻልክ እራስህ ድንቅ ልጅ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ
ሰይፉና እሼ እድሜ ጤና ይብዛላችሁ
እሼ ካለህ ፕሮግራም ተወዳጁ ቁጥር አንድ ድንቅ ልጆች ናቸው በጣም ነው ዘና የሚያደርጉት ልጆች ሲጠየቁ የሚመልሱት ነገር ያዝናናል በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነበር እና ይመለስ ድንቅ ልጆች ።
አዎ አሼ ትክክል ነህ በዝቅታ ነው ከፍታ ያለና እግዛብሄር ይጠብቅህ
እሼ አንተ ልዩ ነህ እባክህ ድንቅ ልጆች ይመለስ❤
ድንቅ ልጆች ይመለስ ልጆቼ በጣም ነዉ እሚወዱት እሼ ❤❤❤
እሼ የኔ ትሁት የታመንክለት አምላክ ከዚህ በላይ ያድርግልህ ህልምህ ተሳክቶ ስላየንህ ደስ ብሎኛል ድንቅ ልጆችንም አቅርብልን ቅዱስ ገብርኤል በምትሄድበት ሁሉ ይከተልህ ❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እሼ❤❤❤❤
በመጀመሪያ እንኳን ለሁለተኛ ልጅ አበቃህ ፈጣሪ ሶላንያን በሰላም ያምጣልን ሜሉ እመብርሃን ትቅረብሽ ❤ በመቀጠል ድንቅ ልጆች ይቀጥል ።
ግሪን ጉርሻ ምርጥ ቻለንጅ ነው ።
ፍሬ ያለው ዛፍ ዝቅ ይላል በትክክል ፍሬህንም በተግባር አሳይተህናል እሼ ካንተ የበለጠ ምን ተማርኩ ትልልቅ ታዋቂ ሰዎችን ትልቅ ቦታ ስለምሰጥ ትልቅ ቦታ እየደረስክ ነው ብዙሀናችን ግን የምንለው ብርቅ ነው እንዴ ታዋቂና ትልቅ ሰው ማየት እንላለን ምክንያቱም እነሱ ላይ አንደርስም ብለን ስለምናምን የተስፍ መቁረጥ ንግግር ነው ምንናገረው ትልቅ ያከበረ ትልቅ ቦታ ይደርሳል በርታልን እሼ መሌ ❤❤❤
እሼ ከእግዚአብሔር ጋ ያለህ ነገር መቼም አይቀይርብህ ስወድህ ትህትናህ ድንቅ ነው❤❤❤
ትትህናን ከእግዚአብሔር ተማሩ ❤ እሱ ዝቅ ብሎ እኛን ከፍ ያደረገ የፍቅር አባት ተመስገን
እዴት እግዚአብሄርን ሚያክል ነገር ዝቅ ብሎ ምናምን ትላላቹ? ለምንስ ሲል ለፉጥራን ዝቅ ይላል, ፈፅሞ አምሮ ማይቀበል ንግግር ነው:: እሱ ሁሌም ከፍ ያለ ነው ዝቅታ የሱ በሀሪ አይደለም; እሱ ከእንዲህ አይነት ቅጥፈት የጠራ ነው::
@@Aman_Hanbaliበፍቅር ዝቅ ብሎ ነው እኛን ከፍ ያደረገን የፍቅር አባት ስለሆነ
@@Aman_Hanbaliሀዋርያትን አምላክ ሳለ ዝቅ ብሎ ያጠበው ትህትናን ለማሳየት ያደረገው አይደለምን?
ይሄን እንዴት ታየዋለህ
@@Aman_Hanbaliዝቅ ብሎ የሐዋርያትን እግር አጥቧል ይህንን ካላወክ ዝም ብትል ::
እንዴት የሰውን እግር ሚያጥብ አካል አምላክ ሊሆን ይችላል; እንዴትስ ነው አምላክ አባታችን ሚሆነው እንዴ!! እሱ አምላክ ነው አምሳያ የሌለው, ሁሌም ከፍ ያለ የፉጡራን ሁሉ ጌታ, ከጉድለት እና ከእንከን የፀዳ:: እስኪ ፕሊስ ሎጂካል ለመሆን እንሞክር:: አምላክ ምትሉት አካል 9 ወር የእናቱ ሆድ ውስጥ ሳለ ማን ነበር አለምን ስያስተዳድር የነበረው? የእናቱን ጡት እየጠባ, ሲርበው ሚያለቅስ ሚበላ ሚጠጣ አካል እንዴትስ አምላክ ሊሆን ይችላል::
እግር ማጠብ; ዝቅ ማለት እንዴ እንዴት ፈጣሪ ለፈጠረው አካል ዝቅ ይላል:: አንድ ሚያስብ አምሮ ላለው ሰው ሚከብድ ነገር ነው::
❤❤❤❤ውይ ወሬቹ ሲያምር ሴፍሻ ቁምነገርን እያዋዛክ ከዚ ድንቅ ወጣት ቅን አሼጋ እናመሰግንካለን ሃገሬን ደግ ደጉን ያሰማን
እሸ !
ልጆችን የእግዚአብሔርን ቃል እየሰሙ እየተማሩ ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረባቸው ሆነው እንዲያድጉ ቢደረግ መልካም ነው።
"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። " ለሁላችን አርአያ የምትሆን የተባረክ ልጅ ነህ።
በምድራዊው ጉዞ ማንም የሚቀናበት መንገድ ላይ ነዉ ያለኸዉ! ትጉ ነህ,ትሁት ነህ, በቃ ደስስስስ ይላል ሁሉ ነገርህ! አንድ ነገር ግን ይቀርሃል ወንድሜ! ዕብ 6:17-20! ሐዋ 4:10-12 !❤❤❤
እውነት ብለሻል
😂😂😂😂😂 ቅናት ነው ያስመሰለብህ ።እርሱ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ቃሉንም እየኖረ ያለ መልካም ልብ ያለው ሰው ነው እናንተ ግን ወሬሬ ብቻ እኛ ነን አዋቂ የክርስቶስ ጠበቃ ነን ያለማፈራቹ
እንግዲ ያንተ ጌታ ሌላ ይሆናል እንጂ እሱማ ሰማይና ምድርን የፈጠረውን የአለሙን ቤዛ ክርስቶስን በማምለኩ የሚታይ ፀጋና በረከት ተትረፍርፎለታል ።ግብዞች ደም ታሳዝናላቹ
ጅል አርፈ ተቀመጥ አሼን ልትመክሮው እራስህ ተመከር መጀመሪያ
እሼ መሌ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ነዉ ማደንቅህ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ።
ድንቅ ልጆች ቢቀጥል ጠሩ ነዉ በጣም ነዉ የሚያዝናናዉ በተረፈ የምትሰራዉን ሑሉ አደንቃለዉ ትችላለህ በቃ ።የዛሬዉ ደግሞ የጎመኑ ምክር የምወደዉን መልሼ ወደድኩት የሚጎርሱት ግን ወንዶች ብቻ ሆኑ ሴቶቹ አፍረዉ ነዉ ❤🇪🇷❤🇪🇹🙏
አይ የእኔ ነገረ በጣም ይገረምኛል እናንተ ሰተጎራረሱ የእኔ አፍ መከፈት ምን የሚሉት ነገረ ነው?🤔 በነገራችን ላይ ጎመን በጣም እወዳለሁ ❤
እሼ በጣም ነው የመወደህ ሴይፉ በጣም አከበረሃለው እግዚአብሔር አምላከ ኢትዮጵያ ሰላም ያደረገልን 🇪🇹
@@DenekachewGirma 😃😊
እናንተ በእግዚአብሔር ተባርካችኋል ምክንያቱም ትውልዱን እያከባበራችሁት ነው ተባረኩ ብዙ ማለት እችላለሁ ስለ ሁለታችሁ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
እሼ በጣም ነዉ የማደንቅህ ፈጣሪ ስራህን ቤተሰብህን ይባርክልህ ቤተ ክርስቲያንን ስለምትወድ ስለምታከብር በዕምነትህ ጠንካራ ስለሆንክ ትልቅ ክብር አለኝ
እሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትክክልኝ ኢትዮጵያዊ ነህ እውነት የሚናገር
እምነትህ ያኮራል እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ ከልጃችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ🙏
እኛ በጎመን ነው ያደግነው አረንጓዴ ደማችን ነው👌
ድንቅ ልጆችን የሚመለከቱ ህፃናት ደንቅ የመሆን ተስፋ እና ወኔ ይሆናቸዋል ,ይመለስልን ፕሮግራሙ እሼ እንወድሀለን
እሼ ምርጥ ሰዉ እረጂም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤በጠም ነዉ ምወድክ ዘመንክ እግዚአቤሔር ይባርከዉ ቅድስ ገብሬኤል ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤ ኑርልን
እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ ፣ እሸንም ሰይፋንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን።
እኔ ምገርመኝ ነገር ብኖረ እሼ ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን የምሎሁ ከአፉሁ አይጠፈበትም ❤❤❤
ብጣዕሚ ካብ መጠን ዝለዓለ ለባም ናይ እግዚአብሔር ሰብ ኢኻ እሸቱ ኣምላክ ሙሉእ ዕድመካ ተሓጉስካ ንበር ኩቡር ሓውና👏
እሼ የዘመኔ ጀግና ብርቱ ሰው በጣም ነው ምወድክ, ማከብርክ እግዝአብሔር የልብክን መሻት ሁሉ ይፈጽምልክ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ድንቅ ልጆች ይመለስ በጣም ምንወደው ፕሮግራም ነው❤
ስለ ይቅርታ የተናገረውን ደጋግማቹህ ስሙልኝማ 14:50 👍❤❤❤
እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰይፍሻም እንደዛው እሼ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ እስቲ የእሼ ወዳጆች👍እንያችሁ
እሸ እና ሰይፉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ
ያስተላለፍከዉ እሸ ይቀጥል። 🙏
ድንቅ ልጆች ይመለስልን እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው እምወድህ
እሽዬ በናትህ ድንቅ ልጆች ይመለስልን በጣም የምንወደው ፕሮግራምና በጉጉት የምንጠብቀው ነበር በመቋረጡ ደብሮናል እሼ መልሱልን 🙏
ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏