ሰበር ዜና! ዘመነ አፍረጠረጠ! የእስክንድር ጉዳይ አበቃ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/1419...
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$Desa...
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s TH-cam channel and/or its website and comment section

ความคิดเห็น • 209

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 6 หลายเดือนก่อน +15

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እንወዳችኌለን❤❤❤❤

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሁልግዜም ከእውነተኛ ጋር ነው ምድረ ደነዝ ፋኖ ነኝ ባይ ቁርጣችሁን እወቁ መጀመሪያ ደረጃ አሜሪካንና ካናዳ አውሮፓ ቁጭ ብሎ ፋኖ ነኝ ማለት አይቻልም ፉኖ ተድላ የሚትባል ጅል በድሜ እረሶ የሚባሉ ሰውዬ ፋኖነኝ በማለት ስሞትን ደሞ ድድ ብና ዘመነ ደሞ ፋኖነኝ ቢልም አገሩ ውስጥ ሆኖ ደሞ ጅሉ ልበ ደንቆሮ ፋኖ ነኝ ባይ 💚💛❤️🙏

  • @user-tp7cu1di7v
    @user-tp7cu1di7v 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 6 หลายเดือนก่อน +28

    ከእግዚአብሔር ጋር ተዋግቶ ያሸነፈ በምድርም በሰማይም የለም።
    ውዱ መሪያችን አብቹዬ፣ እውነትን ቅንነትና እግዚአብሔር ን ስለያዘ እስከመጨረሻው ከጎኑ ነን።❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 หลายเดือนก่อน +9

    እሄ ጉራ ያትም አያደርሥም ከማከለከያ ማሰፈጥ ነጋ እናያዋለን ድል ለውዱ ለእትዮጵያ ማከለከያ ሰራዊት እንሸለህ

  • @user-fl3qh9dj5c
    @user-fl3qh9dj5c 6 หลายเดือนก่อน +15

    ባዳ እና ባንዳ መቼም ቢሆን አሸንፈው ወይም ተሳክቶላቸው አያዉቁም

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 6 หลายเดือนก่อน +11

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @eskindirgebreyesus8911
    @eskindirgebreyesus8911 6 หลายเดือนก่อน +8

    ደሱ እባህ ማስታወሻ የዝና በ መጨረሻ አብራራ
    ሁሉንም እንስማና እባክህ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 5 หลายเดือนก่อน +1

    1 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 หลายเดือนก่อน +5

    ደሱ አጋር ወደድ በርታ ጉራቻውን በትንበቻው

  • @endawokekere
    @endawokekere 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ❤❤❤❤

    • @Oromambo
      @Oromambo 6 หลายเดือนก่อน

      Faandoo amed new

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 5 หลายเดือนก่อน

    ደሳለኝ ሰላም ብያለው ደሱ 🙏🙏🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 6 หลายเดือนก่อน +20

    ፅንፈኞች ሆይ ምድረ ዱቄት ናችሁ፣ ወሬ ብቻ፣ ስራ ዜሮ ፣ ፈጣሪ እኮ የእያንዳንዳችን ልብ ያውቃል፣ በተለይ የደጉ፣ የቅኑን የአብቹን ልብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ko6jf2ow9w
    @user-ko6jf2ow9w 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጦጣ ያውም ጠብደል ጦጣ

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ደሱ በርታ እንኳን ደሰ አለህ
    ብሉኮውን ሰለተሸለምክ የሰጡ
    እጆች ይባረካሉ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይኼ ዘመነ የሚባል ጠብደል መሐይም

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 6 หลายเดือนก่อน +9

    ዘመነ ካሴ ሰሞኑን ምነው መቀባጠር አበዛሳ?

    • @KgKi-rb3op
      @KgKi-rb3op 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @user-mj7lg5cl3o
    @user-mj7lg5cl3o 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጽንፈኛው ፋኖ የህጻን አእምሮ ያላቸው ጅላጅሎች ስብስብ ነው ::

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 6 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ ይላል ማፈሪያ እርስ በርስ እየተገዳደሉ::

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 6 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ ከእውቀት ነፃ ናቸው።እውቀት ቢኖራቸው ኖሮ በዚህ ዘመን እነደ አውሬ ጫካ ይገባሉእንዴ?

  • @melat_yimer
    @melat_yimer 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደሱዬ አንበሳችን 🦁🇪🇹🦁🇪🇹💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አብቹዬ አንበሳዬ 🦁🇪🇹🦁 የባንዳዋች መዳኒት 🤣🤣🤣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @behailubayu2902
    @behailubayu2902 6 หลายเดือนก่อน

    ደሳለኝ በጣም ከባድ ሰው ነህ።
    በርታ በርታ በርታ!!!

  • @user-kh7mq2ii5z
    @user-kh7mq2ii5z 6 หลายเดือนก่อน +3

    ደቆሮ

  • @yenegete1914
    @yenegete1914 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ የተመታህ ነህ አላግጥባቸው
    ለ መረጃህ ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @user-lw4vh2pt2q
    @user-lw4vh2pt2q 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፍልፍሎች የአማራን ክልል ያወደማችሁ ታሪክ ይፋረደችሀል እናንተ የመቆጫ ልጆች

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ግንባር ግብር ሆነ እስይ አንድ ጠላት ተቀነስ እንዲህ እያሉ በጦርነት ሳይሆን በእግዚአብሄር ሀይል ይጠፋሉ:: ✍️

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 6 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹💪

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 หลายเดือนก่อน +4

    ልምንድንነው የምታቆርጠው እንስማው ለምንድ ነው እባክህ ይጨርድና እንስማ

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka9439 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዘሜ ብልጧ።እሷ ከሗላ ሗላ እየተከተለች ከፊትለፊት የደሃውን ልጅ በማጋፈጥ ታስጨርሣለች።

  • @adugnakeneni8396
    @adugnakeneni8396 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመነ,ሀብታሙም ሆነ እስክንድር አይደለም ለጠቅላይ ሚ/ነት አይደለም ለሰፈር የእድር አለቃነት አይመጥኑም
    በልብም ሆነ በአእምሮ አውቀት ዜሮ ከአስር ነው የሚያገኙት

  • @user-df6zd8wn6x
    @user-df6zd8wn6x 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ድልብ ስለየትኛው 4ኪሎ ነው የሚቀደደው በየቀኑ አራት ኪሎ ለሱ እንደአራት እንደ እንትን መሰለው

  • @jerryjerry4050
    @jerryjerry4050 6 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ፖለቲካ እና ዉጊያ አያቁበትም አማራ ምላስ ብቻ

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 6 หลายเดือนก่อน

      የአማራ ፀንፈኛ ተብሎ ይታረም። የአማራ ህዝብ ጨዋ ህዝብ ነው

  • @mesaygenna3047
    @mesaygenna3047 6 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቁ አርበኛ ፋኖ አመዳም እስክንድር😂😂😂😂😂😂😂😂 ተደበላለቁ

  • @fekaduabagersha4899
    @fekaduabagersha4899 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይ ደሱ ሰላም ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 6 หลายเดือนก่อน +3

    የቦዲ ጋርዶቹ አቋቋም አስቂኝ ነው። ሲሉ ሰምታ ጥበቃ አልቀረ። ልክ ከጫካ ውስጥ እዚያ ሰፈር ያለው ጭላዳ ዝንጀሮ ዘሎ አለቃቸውን እርጉዙን እንዳያንቀው በተጠንቀቅ እየጠበቁ ያሉ ይመስላል።

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 6 หลายเดือนก่อน

    የአረብ:አገር:ሴቶች:ናቸው:እውነት:እየመሰላቸው:ነው:ምስኪኖች::

  • @saroncheje
    @saroncheje 6 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነህ ደሱ!

  • @user-ep9dp7jq5n
    @user-ep9dp7jq5n 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሚታይ ሰራዊት ስለሌለው እራሱን ብቻ ነው ያስቀረፀው

  • @user-fl9uh4zz6m
    @user-fl9uh4zz6m 6 หลายเดือนก่อน

    አንዳርጋቸው ፅጌ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 หลายเดือนก่อน

    1111

  • @abateendeshaw8063
    @abateendeshaw8063 6 หลายเดือนก่อน +2

    He can be Dembecha's pm.

  • @abelfoto7786
    @abelfoto7786 6 หลายเดือนก่อน +1

    Fano

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 6 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ዘመነ ካሴ የሚባለዉ ሰዉ የት ሆኖ ነዉ እነደህ የሚቀደደዉ ነፃ መሬት ይዘዋልን?????ግራ ገብቶናል አሰረዱን????መከላከያ እነዴት አልረሰበትም ወይሰ አየር ላይ ሆኖ ነዉ የሚያወራዉ???????

  • @Derbe-he9ln
    @Derbe-he9ln 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለም

  • @yenegete1914
    @yenegete1914 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚያሳዝኑኝ አነሱ ለግል ጥቅማቸው እንዲ ሲቦጫጨቁ እየሰማ ማገዶ የሚሆነው የአማራ ወጣት እናቶቻቸውም ያሳዝኑኛል

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 6 หลายเดือนก่อน

    Selamehi yebeza dsu

  • @user-pl3ft9ii5j
    @user-pl3ft9ii5j 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፋራ

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 6 หลายเดือนก่อน +2

    መግለጫውን ጨርሰህ ከሰማህ በኋላ ትችት ብታቀርብ ጥሩ ይሆን ነበር ።

  • @gashaw1243
    @gashaw1243 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኛም ስንሰማ ደንግጠን ነበር 😂😂😂😂

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሳቂያ ነሽና አገር ይሳቅብሽ አሉ ወይ ዘመነች ስልቻ

  • @Ewnet.freedom
    @Ewnet.freedom 6 หลายเดือนก่อน +2

    በልብ በሃሳብ የታወሩ፣ ህዝብ ሲመሩ፣ እንዲህ ነው ነገሩ። የሚከተላቸው ህዝብ በእውሮች እየተመራ በገደል አፋፍ እንዳለ እንዲያይ ከዚህ የተሻለ ማሳያ ይኖር ይሆን? ህዝቡን አዋረዱት አኮ! ይሄን አይቶ የማይነቃ ሌላ በምን ይነቃል?

  • @meketagebremeskel3469
    @meketagebremeskel3469 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬጲያን መቀለጃ አደረጎት ህዝቡን ምን አረጉት

  • @mamok3479
    @mamok3479 6 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ጥሩ የሚዲያ ድምፅ አለህ፣ ግዜህን ጫካ ለጫካ አታጥፋ፣ ጥሩ ጋዜጠኛ ይወጣሀል።

  • @meronmazi8145
    @meronmazi8145 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታጋይ ነኝ ይላል እንዴ ያልተማረ የኢትዮጵያ ነቀርሳ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሻሎም ደሱዬ ሰላምህ ይብዛ💖

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ አሥቆኛል ትለፈታለሽ እንጅ አትከብራትም እውናትም ይለፈሉ እንጅ አያሸንፉም

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 6 หลายเดือนก่อน +1

    😄😄😄 ይህ በሬ እንኳን
    ለአራት ክሎ ለአራት መንደርም አይመጥንም ንግግር እንካን ይማይችል ጥሬ
    በሌላ በኩል ይህ ንግግሩ መንግሥትንና የአማራ ብልፅግናን ለማጣላት ያለመ ይመስላል

  • @GosiySperak
    @GosiySperak 6 หลายเดือนก่อน

    111111,በረቱለነ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 6 หลายเดือนก่อน

    እንግዲህ የቅዳሜው የቦስተን:ገንዘብ:የማሰባሰቡ :የሻለቃ :ስብሰባ:እንዴት::ነው:ዲያስፖራ:አሳዘናችሁኝ::

  • @halimaomair3608
    @halimaomair3608 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽላ እያረረ ይስቃል እደል ተረቱ መግለጫውንኳ እስከሚጭርስ እሰማውም እሽ

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u 6 หลายเดือนก่อน

    111

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንዴር በ90 ስው ነው ግንባር የሚል የፈጠረ። ጅግናሁ ዘመነ ካሴ ቀድም አወቀበት እንጅ ሊገለብጠው ነበሥ። ያስገድለውም ነበር

    • @lemmakudama3270
      @lemmakudama3270 6 หลายเดือนก่อน

      እስክንደር ዘመነነ ነለማስገደል ነው ነበር ፡፡እስክንድር አልተሰከለትም፡፡"ወጡ ሳይወጠወጥ እስክንባው ፍጥጥ"ጅልነታቸው እስከዚህ ነው፡፡

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሥኬንደር እንደምዋራድ ማጀማርያ አውቃን ነበር ታምሮል እያታበለ ያልታማራ ሰው ነው በሐሰብ ማዋጋት እያለበት ለጦርነት ማሔዱ ነው

  • @mesmes4321
    @mesmes4321 6 หลายเดือนก่อน +1

    ካወሩ በቂ ነው

  • @user-pl3ft9ii5j
    @user-pl3ft9ii5j 6 หลายเดือนก่อน

    ኩርቱ ነዋ

  • @aymana1552
    @aymana1552 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሊጅ የበቱን ይወርሳል አበቶቸቻዉ
    ለስልጠን ስሉ ገድሎ መቅበር ለዘዉም
    በቤተ መንግሲት ዉስጥ ይበለል
    በአይኔ በለይም

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ.ገዳም.ተደብቆ.ሚዋጋ.ነው.ሚባለው.

  • @tipsyjoy9123
    @tipsyjoy9123 6 หลายเดือนก่อน +2

    I feel we are in high school drama lol

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ዘሜ ታዲያ ምግብ ካልበላህ የአህያ ስጋ በልተህ ነው
    ቅልብ በሬ የመስልከው ❓

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስኬው😂😂😂😂😂😂😂ሹልቃ😂😂😂😂😂😂ወሮ ሀብታሙ🤣🤣🤣🤣🤣🤣::

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 หลายเดือนก่อน +7

    ውይ ጉድ የአማራ ብልፅግና ፅንፈኞች በጣም ባንዳዎች ናቸው ድሮምወያኔን በደርግ ግዜ እየመሩ አዲስአበባ ያስገቡህ እንደነ ገዱ አይነት ባንዳዎ የባንዳዎች ጥርቃሚ ናቸው

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 6 หลายเดือนก่อน +3

    ታዲያ እንዲፈታ ያደረገው መንግስት ነዉ አሁን ሕዝብ አለቀ ለዚህ ለአለቀ ሕ ዝብ ማንተጠያቂ እንደሚሆን እግዚአብሔር ያውቀዋል

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 6 หลายเดือนก่อน +3

    ደሱ ስላም❤❤❤❤ ዘሜ ኮሚክ ነው😂😂😂😂

  • @endawokekere
    @endawokekere 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ፋኖ ለንፁሀን መከታ የጨፍጫፊዎች የራስ ምታት ነዉ❤❤❤

  • @Damo6345
    @Damo6345 6 หลายเดือนก่อน

    Lietefe hodam ye pp ferefari lekami

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ሥልጣን ፈላጊ

  • @guesswhomyplaylisttamrat6897
    @guesswhomyplaylisttamrat6897 6 หลายเดือนก่อน

    He got high! Ganja minamn

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም እጋርማሉ ለማራ ሕዝብ አሥበው ሰይሆን ሁለቻውም ለሥልጠን ለማቆነጠጥ ነው እንጅ ለማራ ልማት እድጋት ለማምጠት አይደለም አማራን ለማሰቃያት ለማዝራፍ ነው ግልጽ ነው

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ጃውሳው አፈር በላ ኢትዮጵያ የነካ የለውም በረካ አመድ በዱቄት ይስቃል የጨነቀ እለት ሁሉም ወቃሽ ይሆናል

  • @user-pl3ft9ii5j
    @user-pl3ft9ii5j 6 หลายเดือนก่อน

    ደፋሪ በልልኝ

  • @andenetandi9531
    @andenetandi9531 6 หลายเดือนก่อน

    Berta berta berta

  • @tibebesela
    @tibebesela 6 หลายเดือนก่อน +2

    ትለፋታለህ እንጂ አትከብራትም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadessekumbi5835
    @tadessekumbi5835 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቡከን!!!!!!

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 6 หลายเดือนก่อน

    💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 6 หลายเดือนก่อน +1

    Fadoo fadoo fadoo laba rip laba

  • @fatimaedrise2020
    @fatimaedrise2020 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 ያልገባኝ ለማን ነው ጥቅላይ ምንስትር ይምሆኑት?

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለተከበረው የኢትዮጵያ ህዝብ ነዋ ፋጢማዬ 😂😂😂😂😂😂

  • @beyeneetamagn6252
    @beyeneetamagn6252 6 หลายเดือนก่อน +2

    Bye fando 😢😂😂😂😂😂

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 6 หลายเดือนก่อน

    Eskindir...new

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 6 หลายเดือนก่อน +2

    አመዳም😅😅😅😅😅😅😅

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር፡ ያለበትን፡ ንገሩን! ከጃዊሳዎቹ፡ አድኑት!!! እስኬ፡ ታከለ፡ ኡማን፡ ይቅርታ፡ ይጠይቅ፤ እሱ፡ ይሻለዋል፡ ከጫካዎቹ!!!

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነ ካሳ ትግሉ 4 ኪል ለመግባት ነው የአማራ ትጌል? እንዴት ነው ህዝብ ወጥቶ የመረጠውን መንግስት ለናኔተ የሚስጥ ስንት ክልል እንዳለ ታውቃለህ? ኑ ስልጣን ያዙ የሚላችሁ ክልል የትኛው ነው አማራ ክልል ስ 4 ኪል እንድትቀርቡ ይፈቅዳል

  • @romanwalegan3472
    @romanwalegan3472 6 หลายเดือนก่อน

    Del le fanooo{

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሃብታሙ ብታተናቹው ያውሬ ዕዚ እያሌ ስልክ እያድዋለላቹው ብታተናቹው ጉድ ብል ጎንድረ ለያድርጅ መጣ ከከተማው!!

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሜ:ወጠ:ሰሪ:ተረትሽ:ብዙ:ነው::

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 6 หลายเดือนก่อน +2

    ግን እስክንድር ድምፁ ጠፋ እኮ

    • @user-wb1hj9te3w
      @user-wb1hj9te3w 6 หลายเดือนก่อน

      በሉት ..እኮ..ቆየ😂😂😂

  • @user-op8bk8hv3n
    @user-op8bk8hv3n 6 หลายเดือนก่อน

    ድሮስ አነዚህ በሌላ ብሔር ተክሻ ካልታዘሉ ብቻቾው ዋጋ የላቾም ወሬ ብቻ ፍኮራ ብቻ

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያማራ ሕዝብ ማንቃት አለበት እናዝህ ናቻው አሸንፈው ያምቆጣጠሩት እንዴት በዝልክ ደጋፍዎችን ማዋሸት ያት ልያደርሰ ነው ነጋ እነያላን

  • @amanabdu
    @amanabdu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ጡሩንባ ወሬ ብቻ