ጀዊሳው ተበትኗል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @MehariyWendim-c7b
    @MehariyWendim-c7b 59 นาทีที่ผ่านมา +3

    የዚህ ጀግና ሰራዊት አባል በመሆንህ ደስ ብሎኛል።ዘመንህ ይባረክ።

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሰላም ለዚህ ቤት ተባረክ ኢትዮጵያ ላትመለስ ሥራ ላይ ናት ሌሎችን ተዋቸው ጎጃም ምናምን ተወዉ መጀመሬያ በተስማሙ ቴዎድሮስ የሚባል የአንድ ሰው ስም እንኳ ሲሰሙ ቀንዳቸው ነው የሚቆመው እንዴት እንደሚደነግጡ የልቅ ጎንደርና እና ወሎ በጊዜ ወደቀልባችሁ ተመለሱ መንግሥት ጋር ተሰለፉ እና ልጅና አገራችሁን አታንገላቱ እኔ የምመክረው ሁል ጊዜ ይህንን ነው አብቹ አንደኛ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zewedemack7597
    @zewedemack7597 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የእውነት ድምፅ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ እኛ እናቶች ተጨንቀናል እንዳንተ ሰላም አብሳሪዎችን ያብዛልን
    ኢትዮጵያንን ቸሩ ፈጣሪ ለሕዝቦችዋ ተስማሚ ለሚጠሉዋት አስደማሚ ያድርግልን። ❤❤❤❤❤❤

  • @SisayTeferra
    @SisayTeferra 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አቦ በላይ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሕ። ህግደፍን እስኪበቃው ንገረው የሚገባው ከሆነ።

  • @besumind9545
    @besumind9545 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እውነት ነው ሀገሬ በከፍታ ላይ ናት ከቃል በላይ ተግባር ያሳያል ለውጥ አለ ። የኪድ አይደለም ጀግናው መሪዮያችን ቃሉን ቀተግባር እያሳየን ነው።

  • @HaiHai-b7m
    @HaiHai-b7m 30 นาทีที่ผ่านมา +2

    ኢትዮዽያ ሁል የደል ባለ ቤት ናት ማንም ወደኋ አይመስልም ጀግና መከላከያ ሰራዊት አላት

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም ደሰ ይላል ወንድማችን ኢርትራ ከነሱ ግንጰአለን አሰብ ወደድም ጠሉ ይመለሳል ከእኛ ጋር ምንም የላቸውም

  • @urael225
    @urael225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    You are protecting our beloved country wl do e belaya

  • @urael225
    @urael225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Belay my brother keep up
    We love you

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 45 นาทีที่ผ่านมา +1

    አቤ በጣም ነዉ የምታምሩት የቁርጥ ቀን ልጆች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Ateek77
    @Ateek77 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    ተባረክ

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Wondime Belay selamih yibiza

  • @KaBeye
    @KaBeye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሱማሊያን ጀርባ ሆነው የሚዘውሩት ሸቢያ ነው ማለትነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉selam selam our great brother inquwan dehina metah beteseb and adminoch wellcome always 😊😊😊😊

  • @BunaEthiopia-y4k
    @BunaEthiopia-y4k 3 นาทีที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን

  • @felekgobena5954
    @felekgobena5954 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርታልን የእኛ ጀግና

  • @eshetue6401
    @eshetue6401 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    4ና3ሆነዉ እየሸሹ ነወ ግማሹም ወደ ቤቱ እየተደበቀ ነዉ

  • @shelemedebere2312
    @shelemedebere2312 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በላይ ሰለም ሕግዘብሔር ይበርክ ሀገር በወሬ አትፋርስ ።

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Good job takiw my brother Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏🙏

  • @shelemedebere2312
    @shelemedebere2312 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰለም ሰለም

  • @amdiya1629
    @amdiya1629 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጅማ።በጣም።ኣርፍ

  • @asfawabebe6221
    @asfawabebe6221 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Kuru Ethiopia defar thanks

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጃግናው በርታ👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🌹👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AlmazGebre-bu9nm
    @AlmazGebre-bu9nm ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤ ወንድማችን አንተ ግን በርታ😂❤👏🏻❗️🤩 ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ ነው የአኢሳያስ ሰራ አርጅቷል ካረጀ ጅብ ጋር ማን ይታገላል? ምታ በዝምታ ! አልማ በዝምታ።👍❗️🐝😇

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተረፍው ጃውሳ ብዙ ስራ አላቸው የዘራፊውን ፋኖ ሬሳ💀💀💀💀💀💀 መልቅም

  • @SolomonGetachew-qj1vs
    @SolomonGetachew-qj1vs 5 นาทีที่ผ่านมา

    እውነት ያሸንፋል ሀሰት ይሸነፋል

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Selamehi yebeza belaye

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤ ቶኪቻው !
    ተባበሩ ጎሽ !!!

  • @dicandy1575
    @dicandy1575 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    first after apology they need tobe rehabilitated in kilinto

  • @abebetadesse4773
    @abebetadesse4773 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💚💚💛💛❤️❤️✋️✋️

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንበሳው❤❤❤❤

  • @betelhemsolomon7624
    @betelhemsolomon7624 29 นาทีที่ผ่านมา

    ብቻህነ እየበላህ የአማራና ኦሮም ወጣት እየምተ ላንተ ምንም አይደለም ክፍ

  • @eshetue6401
    @eshetue6401 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በርታ ወንድም ኣለሜ

  • @tsegayegodana1575
    @tsegayegodana1575 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @oudiatessema5112
    @oudiatessema5112 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ሆዳም አንጭጭ

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ante afih min yisefal benatih?

  • @AndargeTaye-v5o
    @AndargeTaye-v5o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr. Ambachw

  • @alemmebrahtu2133
    @alemmebrahtu2133 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why dont you speak about the real Problems?

    • @dawtdu5
      @dawtdu5 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Go and listen from ancher and 360 media .Banda midia

  • @SisayTeferra
    @SisayTeferra 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህግደፍ አብዷል ኤርትራዊያን ኢሳያስን እረፍ ቢሉት ጥሩ ነው። በላይ የሚገርምህ ነገር ግብጽ በራሷ አጀንዳ ይሁን እንጂ ኢትዮጵያን ከ ሃ እስከ ፐ ድረስ ፍጹም ለመበታተን ኤርትራ ከግብጽ በላይ እየሰራች ነውና የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህንን ጠንቅቀህ ልትረዳ ይገባሃል።ኢሳያስ ኢትዮጵያ ላይ የራሱን አሻንጉሊቶቹን አስቀምጦ የወደብ ፖለቲካል እኮኖሚውን በኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ መጫወት ነው ኤርትራን ከመገንጠሉም ይሁን ከገነጠለ ቡኋላም እየሰራ ያለው። ለዚህም ነው ህግደፍ/ኢሳያስ በሃገራችን ውስጥ ዘረኛ ሽብርተኞችን እንደጫጩት ይፈለፍላቸዋል። ኝ የትም አይደርሱም። መከላከያችን አፈር ከመሬት እያስገባቸው ነው።

  • @abramgirmaywerkineh4514
    @abramgirmaywerkineh4514 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሂሊና ቢስ ትውልድ ።።

  • @fasilmulugeta810
    @fasilmulugeta810 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምባቸው

  • @solomonandemariam2063
    @solomonandemariam2063 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Terie segaaa Abedehale zabel yasefelegewal

  • @solomonandemariam2063
    @solomonandemariam2063 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jelu

  • @LassilaTikanojja
    @LassilaTikanojja 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sint yhon yemiwerewrulh

  • @AbrahamHagos-y8e
    @AbrahamHagos-y8e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Leba kehade

  • @KasahunGedam-f1r
    @KasahunGedam-f1r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አተ የጊዜ ተለላኪ ነህ የት ቦታነው ሰላምየሆየው አማራ ክልል996_96=910ትምህርት ቤተ በተዘጋበት አተ ሰላምነው ትላለህ(ልብ ይስጥህ)

    • @nanny3146
      @nanny3146 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      By whom close the school I think ur one of them jawisa that's why u said no peace in amhara regions by bandas 😂😂😂😂😂😂

    • @tsegayegodana1575
      @tsegayegodana1575 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አማራ ራሱን በራሱ ነው የዘጋው መቼም ትግሬ ጉራጌ ኦሮሞ አልመጣበትም ምንድነው የምትበጠረቀው

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ሰው ትናንት ሻዕቢያ በገንዘብ ገዝቶ ያሰራው ነበር አሁን ደግሞ ሻዕቢያ ሰላይ ነህ ብሎ ካባረረው በኋላ እንደለመደው በብልፅግና በደህና ዋጋ ተገዝቶ በሬ ወለደ እያለን ነው !" በእውነት በጣም ያሳፍራል በዚህ እድሜ ሰርተህ መብላት እየተቻለ ከዳሚና ተላላኪ ሆነህ ለስንት ጊዜ ? የፈረሰ አገርና የከሸፈ መንግሥት አጋጥመዋል በኢትዮጵያ !! ይህ ገረድ ግን የሚነግረን ሌላ ነው ።

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስማ ኢትዮጵያ እንዲከፋት ማንም ሰው አይፈልግም ሆኖም ግን ኢትዮጵያ በኣሁን ግዜ እንዳንተ የመሳሰሉ ሰዎች የደላቸው ሊኖሩ ይችላሉ ኣብዝኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሰላም የለውም በረሃብም እየተሰቃየ ነው ማንን ልታታልል ነው 72% የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ደሃ ነው

    • @BaneS744
      @BaneS744 44 นาทีที่ผ่านมา

      በአለም ላይ የህዝቡን ፍላጎት 100% ያሙዋላ መንግሥት የለም:: የኛውም ከዚህ የተለዬ አይሆንም:: አንተ እንደምትለው 72% በዚህ መንግሥት ተከፍቶ ቢሆን ኖሮ ይህ መንግሥት እስካሁን ባልቆዬ ነበር::

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጫት እንዲህ ያስዋሻል? ለመሆኑ የመቃሚያው ገንዘብ ...

  • @MrMark0428
    @MrMark0428 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አናትህ ይበተን! ማፈሪያ!

    • @tsegayegodana1575
      @tsegayegodana1575 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አዎ በትነነዋል

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awe. Tebetinewali. Fano.

  • @yohanneswoldmariam1599
    @yohanneswoldmariam1599 9 นาทีที่ผ่านมา

    Hodam, werada shame on you. I remember you the love you had with Shaebia Eritrea. After a time, you turned against your longtime friend Eritrea and now became the leftover collector of fascist Abiye Ahmed. Tomorrow, you will pay a price when FANO takes the 4 killo palace. You're simply money monger ignorant you can't cheat us.

  • @Tameethiopia
    @Tameethiopia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተበትኗል አላለም አንድ ድንጊይ እማይወረውር😂 ፈሳም

    • @tsegayegodana1575
      @tsegayegodana1575 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ በትነነዋል ጀዊሳን እወነታው እሱ ነው አታሽቃብጥ😊

  • @LassilaTikanojja
    @LassilaTikanojja 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Leba

    • @dagnachewgebissa731
      @dagnachewgebissa731 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Leba anteneh esu tiru etiopiawi new

  • @Megabitduressa
    @Megabitduressa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውር ምን ያያል

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    egrihin bla

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዉርቶ አደር አንተን ማን ያዳምጣል ድል ለፋኖ ❤️💪🏽🙏

    • @DavidErabo
      @DavidErabo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂Dilib mayihim fano is thieves and uneducated group fokoff siyamirek yikeral

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኒ በዚህ ልክ ጃዊሳው ካስፈራችሁ ለደቂቃ እንኳን መተኛት አችሉም ማለት ነው

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Fano. Eko. Zinijero. Tebaki. New.

  • @LassilaTikanojja
    @LassilaTikanojja 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hodam

  • @LassilaTikanojja
    @LassilaTikanojja 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Leva