#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 211

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  หลายเดือนก่อน +49

    ይህንን አስተማሪ መርሐግብር ትከታተሉ ዘንድ ለሌሎችም ታካፍሉልን ዘንድ ግብዣችን ነው ➢ th-cam.com/video/6T43W6-7JEw/w-d-xo.htmlsi=yw83q5e7Pwc2frcU

    • @እናቴኪዳነምሕረት
      @እናቴኪዳነምሕረት หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ እያለን ነው የምንከታተለው የምንጠብቀውም በጉጉት ነው
      እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @tedroshagos6759
      @tedroshagos6759 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት አመሻችሁ እያቀረባችሁ ያላችሁት ዝግጅት እጅግ ማራኪ አስተማሪ ለዋጭ ነው። በፅዋ መሃበር ያስተላለፉችሁት ላይ በውጭ ለምንኖር የፅዋ መሐበር ላይ ብዝሁን ጊዜ ሰሃት ቀን ሁሉም የተለያየ ነው ከአገር ቤት። ይህንን ብታጠቃልሉበት መልካም ነበር ነገር ግን ከሞላ ጎደል ሁሉም አስተምሮኛል። አመሰግናለው።
      Tedros from UK

    • @wrchutube156
      @wrchutube156 12 วันที่ผ่านมา

      @@Kendilmedia
      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa หลายเดือนก่อน +39

    መምህር ቄሲስ አንድነት አሸናፍ እና መምህር መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ወንድማችን ሊቀ ዲያቄናት ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ እንዲሁም የቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት የስራ ባለደራባዎች እንኳን ደህና መጣችሁ🙏

    • @welteTinsayi
      @welteTinsayi หลายเดือนก่อน +4

      መሲየ ውድ 🥰🥰🙏🌻🌹🥰🥰 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌹🥰

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 หลายเดือนก่อน +11

    ስለናተ እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🛐🙏

  • @zertihuntegegne3894
    @zertihuntegegne3894 หลายเดือนก่อน +8

    ጥሩ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ የሐይማኖት ትምህርት ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Selame2968
    @Selame2968 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚ አብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእዉነት ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት እጂግ በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የብዙቀን ጥያቄዬ ነበር። ደስ በሚል አገላለጽ ነው ያስረዳችሁን ክብር ይስጥልን ❤

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน +16

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀንዲልሚዲያ እጅግበጣም ብዙ ዕወቀት ተምሬበታለሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በቴሌቪዥን ቻናል ቢኖራችሁ ጥሩነበር እኛአካባቢ ኢንተርኔት አስቸጋሬ ሆኗል ሁሉም ትምህርቶቻችሁ ለማህበረሰብ ተደራሽነት ቢኖረዉ ብዬ ተመኘሁኝ

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet หลายเดือนก่อน +2

      በእውነት የኔም ምኞት ነው 😍😍😍

    • @fentayewalelgn5545
      @fentayewalelgn5545 27 วันที่ผ่านมา

      በጣም ገጠር ላይ ወንፈል አርገውታል

    • @fentayewalelgn5545
      @fentayewalelgn5545 27 วันที่ผ่านมา

      በጣም ገጠር ላይ ወንፈል አርገውታል

  • @በጸሎት
    @በጸሎት หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በውነቱ እንደው እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆን ነው እንጂ ብዙ ጎጂ ልማድ አለ በገጠሩ😢

  • @jonathandyer5896
    @jonathandyer5896 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን።
    መምህራኖች ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅና ምርጥ መርሐ ግብር እንደ ተለመደው።
    የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ፤ በርቱልን።
    💚🧡❤️

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም እናመሠግናለን ብርቱልን !!!!!🙏🙏🙏

  • @TigabEshetu
    @TigabEshetu หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ,ብዙ ጥያቄወች ተመልሰዉልኛል,እግዚአብሔር ዕድሜን ፀጋን ጤናን ይስጥልን አባቶቻችን

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 29 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን 💒👏🍃🌾🌷

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የተግባር ሰው ያድርግልን በርቱልን

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene หลายเดือนก่อน +4

    ለሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ደስ የሚ ትምህርት የቤተሰቦቻችንን የሀገራችን የደብራችን ትውስታ የያዘ መድኃኒ አለም ልጆቼ ወዳጆቸ ይበላችሁ በእድሜ በፀጋ በጤና በቤቱ ያቆይልን እኛንም ለጽዋ ማኅ
    በር ለደጀ ሰላሙ ያብቃን አሜን፫🙏

  • @yabchange
    @yabchange 27 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ብዙ ተማርኩ እድሜና ጤና ይስጣችዉ ሰንበት ትምህርት ቤት ላይ ጠንከር ያለ ትምህርት ብትሰጡልን

  • @jdcell63
    @jdcell63 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁልን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የጽዋ መሐበር አብዛኛውን ልማድ ነው ሐይማኖትታዊ አላማውን የማያውቁ አሉ

  • @MogesGudeta-q5t
    @MogesGudeta-q5t หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም እናመሠግናለን ብርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለሔወትያሰማልንበእድሜበፀጋያቆይልንመምህሮቻችን❤❤❤❤

  • @GfgggGfhfgg
    @GfgggGfhfgg 24 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና ጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን መምህሮችችን በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልቾሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው ቀንዲሎች የልባሞች መብራት በረቱልን❤❤❤❤

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጋዉን ያብዛለችሁ መምህራኖቻችን አቅራብው ዘማሪያችንም ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @TsiyonBrhenu
    @TsiyonBrhenu หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሔር ይመስገን ለሁለችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @ለምለምእራያ
    @ለምለምእራያ 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ ሰላም መጣቹ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @KowuraBerhe
    @KowuraBerhe 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ኣቦቶቻቻን

  • @Bisrate
    @Bisrate หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ሁሉም የእኔም ጥያቄ ነበሩ እናመስግናለን

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ClassicPhone-l9f
    @ClassicPhone-l9f หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ወንድማችን ዺ ቀዳሚሁ ፀጋ በዕድሜ በፀጋ ያቆያችሁ መልካም መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁት

  • @Erakeb
    @Erakeb 27 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰምልን እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 29 วันที่ผ่านมา +2

    ለዉድ መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀንዲሎችንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @tigistdemekash
    @tigistdemekash 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏❤️
    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘንበት በተለይ በ ባእድ አገር ለምንኖር🙏🙏🙏

  • @JshshHshs-r9s
    @JshshHshs-r9s หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሆይውት ያስማልን ለመምህሮችቺን አሜን❤❤❤

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 27 วันที่ผ่านมา +1

    በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርቻችን❤

  • @MrdhanitfelekeZeleke
    @MrdhanitfelekeZeleke หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @sunlight681
    @sunlight681 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህሮቻችን✝️✝️✝️✝️

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 หลายเดือนก่อน +2

    amen kale heweten yasemalen bewenete kal yelenigm enatam hayatam mahebere tewan yetetalu gen menum ayegebanigm nebere besemeab betam dese belonigal egeziyabehere yesetelen 🙏

  • @AmarechNew
    @AmarechNew หลายเดือนก่อน +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿🌿🙏😍

  • @BizuneshAmadmikael
    @BizuneshAmadmikael หลายเดือนก่อน +2

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን /ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልን ቡዙ ተምሬአለሁ🌹🌹🌹

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፥ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን!!!።

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 21 วันที่ผ่านมา

    amen kalehywot yasemalen memehercacen enamesegenalen ❤❤❤

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልንንን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @robeltsegaye1235
    @robeltsegaye1235 24 วันที่ผ่านมา

    ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ እና መምህር መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ በእውነት ቀናት ለ ህይወት ያሰማልን እንደም ለነብስ የሚሆን አጥንት የሚያለመልም እውቀት ነው ያገኘሁበት ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 26 วันที่ผ่านมา

    ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 26 วันที่ผ่านมา +1

    abatoche betam ameseginalehu enem tswa alegn ena yanesachuhachew tyaqewoch yenem tyaqe neber qale hiwot yasemalin

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልህይወት ያሰማልን❤

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 28 วันที่ผ่านมา

    Amen kale heywte yasemlen amen Egzabehar yestelen ❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 หลายเดือนก่อน +1

    Amen (3)🙏🙏kale hiywet yasemalnn memhirachinnn bereketachew yderibnnnnn❤❤❤❤❤

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet หลายเดือนก่อน +1

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @CheruMa-m8i
    @CheruMa-m8i 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሒይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @belaynema4723
    @belaynema4723 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 ❤❤❤

  • @AnsinanAdm
    @AnsinanAdm หลายเดือนก่อน +1

    Sagaalee jireenya sinhaa dhageesisu bara tajajjilaa keessan sinif haa ebbisuu barumsaa baay'ee irraa baranuudha ebbifaama ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ ውድ መምህራችን

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 29 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ቃልዮት ያሰመልን አባተቶቻን ፀገውን ያብዛላቹ ካዚ በላይ እድታገለግሉ እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለስተማሩን ለመከሩ ለገሰጡ ለአባቶቻችን ቃልዮት ያሰመልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣች መምህሯቻችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን። እንደት ሰነበታችሁ የቀዲል ሚድያ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃለሂውት ያሰማልን አሜን🙏❤❤❤❤❤

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 27 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን

  • @wendifrawMuluye-d3s
    @wendifrawMuluye-d3s หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሠማልን የችግሮቻችን መፍትሄወች እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @haninjassim4709
    @haninjassim4709 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ หลายเดือนก่อน +1

    ለመምህሯችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @yeshikidane-cb7wc
    @yeshikidane-cb7wc 27 วันที่ผ่านมา

    ቀሒወት ያሠማልን

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw 29 วันที่ผ่านมา

    memihirochachin qal hiwet yasemalin tsegawun yabzalot beidime betena charu Medehani Alem yitebiqot ❤❤❤

  • @SaraSara-x2m
    @SaraSara-x2m 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂውት ያሰማልን በመምህሮቻችን አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @MaraMara-p6t
    @MaraMara-p6t หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TensayAbebe-m7m
    @TensayAbebe-m7m 29 วันที่ผ่านมา

    It’s very very important less than you guys give. I would like to say thank you very much. God bless you.

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 29 วันที่ผ่านมา

    Kalehwate yasemalen mamerochacheni🙏🙏🙏amen amen amen

  • @Alem_1
    @Alem_1 หลายเดือนก่อน

    መምህሮችን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አምን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @Mነኝወለየዋ
    @Mነኝወለየዋ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንቃለሂወት ያሰማልን

  • @a20mas18
    @a20mas18 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉🎉 እግዜአብሔር ይመሰገን ለመምህሮቻችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማን እድሜና ጸጋውን ያብዛላችሁ❤🎉🎉🎉

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂዎት ያሰማልን መምርኦች አቺ ን ❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏 inwodachihalen

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 29 วันที่ผ่านมา

    መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት የሰማልን 🙏... የኛን አገር የፁዋ ማህበር አይነገርም ጉዱ 🤦‍♀️

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እድሜ ከጤና ይጠብቅልን

  • @Berhane-v3g
    @Berhane-v3g หลายเดือนก่อน

    በእውነት እናመሰግናለን መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ ነገር አውቀንበታልቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን በደህና መጡልን ዉድ መምህሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ ከብዙ ስህተቴ ታርሜለሁ ከይቅርታ ጋ ጥያቄ አለኝ ሁሌ በውስጤ ጥያቄዬ ነው ደርሶብኝም ነበር በገጠር ቦታ የመለኮሰ ሰው ይጠበቃ እስከ አርባ ቀን አንደት ሴት ከወለደች ጀምሮ እስከ 40ቀን ብቻዋን አትተውም ሰው ይጠብቃታል እንዲሁም የተወለደው ልጂም ሴትም ሆነ ወንድ እሱም ይጠበቃል ክርስትና ነው ወይስ ልማድ እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አለኝ ከሳውዲ አረብያ አመተ ስላሴ ነኝ

  • @haninjassim4709
    @haninjassim4709 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በዉነት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 หลายเดือนก่อน +1

    Qale hiywet yasemali Memihrachn 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @አማዐኔ
    @አማዐኔ หลายเดือนก่อน

    መልካም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💒👑

  • @AsterBekele
    @AsterBekele หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c หลายเดือนก่อน +1

    memehranochchen.qalehiwet.yasmalen.bedeme.betana.yetebqachew❤❤❤

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወት ያሠማልን መግስተ ሠማያትን ያውርስልን❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ቀለሒወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን ቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሑ 💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks หลายเดือนก่อน +1

    ቃቀ ሂት ቃለ በረከት

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህሮቻችን ቀለህዮዎት ቃለበረከተን ያሰማልን በእዉነት የማናቀዉን እድናስለመታደረጉን እግዚአብመሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @ClassicPhone-l9f
    @ClassicPhone-l9f หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የቀንዲል ሚዲያ ቤቶች እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማችሁ

  • @hermelame2770
    @hermelame2770 5 วันที่ผ่านมา

    Kale Hiwot yasemalein edime ketena yistilin...

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🥰🥰🙏