🔴ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ለዘመናት ታፍኖ የነበረውን ጥያቄ አፈነዱት❗️ አቡነ አብርሃምስ ምን አሉ❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ค. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 122

  • @atakltihidru2568
    @atakltihidru2568 หลายเดือนก่อน +16

    አአባታችን አቡነ ገብርኤል እውነትን በግልፅ በመናገሮ በእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ክብር ያገኛሉ።እውነት አውነት ተነጋግሮ ማስተካከል ነው እንጂ የምን በደባበስ ነው።እግዚአብሔር ያክብሮት።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 หลายเดือนก่อน +15

    የእውነት አባት እግዚአብሔር ሆይ ቸርነህ እና በቸርነትህ አባቶችን በመንፈስ ቅዱስ ምራቸው አጠንክርልን ጠብቅልን ክፋዌችን ገለል አድርግልን ቤተክርስቲያንን አጽዳልን ለእኛም ለእኔም ልቦና ስጠን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን አቡነ ገብርኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተሰማያትን ያዋርስልን እወነትም በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ ያለ ለሃገራችንና ለህዝባችን ለቤተክርስትያኖ የሚበጅ እውነተኛ እና ትክክለኛ ንግግር ነው ! ከአስመሳዮችና ከተንኮለኞች ከዘረኞች የሰውን ልጅ እኩልነትና አንድነት ከማይፈልግበት የምትጸዳበት ወቅት አሁን ነው !!!

  • @haimont9075
    @haimont9075 หลายเดือนก่อน +12

    ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 หลายเดือนก่อน +14

    ነብስ ይማርልኝ ወንድማችን ዘማሪ ይገረም

  • @GenetMekonnen-up8ce
    @GenetMekonnen-up8ce หลายเดือนก่อน +5

    ወንድማችን ነብስህን በገነት ያኑርልን።

  • @user-rn4ye1zz9u
    @user-rn4ye1zz9u หลายเดือนก่อน +4

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ያድልልን አሜን!!¡

  • @endriyashayle
    @endriyashayle หลายเดือนก่อน +2

    ነብሥ ይማር ለቤተሰቡ ፅናቱ ይስጥ ድንግል ማርያም ሃዘናቸው ታቅልል 😥😥😥

  • @user-zn7vp3nn4y
    @user-zn7vp3nn4y หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ይስጥልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።ነፍስ ይማር።

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምንወደው ምትክ የማይገኝለት መንፈሳዊ ወንድማችን ነበር።ቀኑ ደረሰና ለዕልፈተ ሕይወት በቃ።እግዚአብሔር በፃድቃን አባቶቻችን ጎን ነፍሱን ያሳርፍልን።

  • @gezahegnmamo1980
    @gezahegnmamo1980 หลายเดือนก่อน +1

    You gave us a genuine information. Thanks. Keep the good work up.

  • @enqubaharhailesilasse9904
    @enqubaharhailesilasse9904 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ይስጦት አባታችን ረዥም እድሜ ተመኘሁ

  • @user-rs2qh6hh5s
    @user-rs2qh6hh5s หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አባታችን

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥዎት ለመቀጠር 500000ብር ይ 8:40

  • @amsalumuchie9970
    @amsalumuchie9970 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አቡነ ገብርኤል ትክክል ነው የትንጋሩት ሰው ግን እውነትን አይውዱም

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እየበጠበጡ ያሉትን በአጋንንት ተልዕኮ የተያዙትን አውሬዎችን ያጥፋልን።የሲኖዶሱን ስብሰባ መንፈስ ቅዱስ ይምራው።።

  • @user-pj9vb2ym4j
    @user-pj9vb2ym4j หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስይማር

  • @user-gf9ly1ck4n
    @user-gf9ly1ck4n หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር

  • @user-lj9dl4rt6m
    @user-lj9dl4rt6m หลายเดือนก่อน

    ትክክል በለዋል ብፁዕነትዎ የቤን ነው የነገሩልኝ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ አማራ ፋኖ ❤❤❤
    ምርኮኛ የኦሕድድ ወታደሮች ላይ ጥንቃቄ አደራ ❤❤❤

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m หลายเดือนก่อน +2

    ነፎስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ነብሱን ይማር🙏

  • @GooglettAccountbb
    @GooglettAccountbb หลายเดือนก่อน

    ክብር ለአባታችን

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 หลายเดือนก่อน

    Sister God please you. Ayzon, we are stand with you.

  • @ChoSey-zq3gv
    @ChoSey-zq3gv หลายเดือนก่อน

    ትክክል አባታችን በአያት መድሀኒአለም በአሁን ሰአት በሌብነት ታሽጓል ለሁሉም ይድረስ

  • @HabeteAsefa
    @HabeteAsefa หลายเดือนก่อน

    እውነት በጣም ያሳዝናል መድሃኔዓለም ነፍስህም በገነት ያኑልን

  • @behaylukebede7262
    @behaylukebede7262 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማርልን

  • @TesegDras
    @TesegDras หลายเดือนก่อน +1

    ነብሥይማር

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር ።

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማለም አባቶች ኮሰተርበሉ ሰው መናፍቅ እየሆና ናው የምር

  • @HabtamMelkuTades
    @HabtamMelkuTades หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የወንድማችንን ነብስ ይማርልን ዛሬ በአፀደገነት ኋላም በመንግስተ ሠማያት ያኑርልን

  • @zemaryan4419
    @zemaryan4419 หลายเดือนก่อน

    የሙስና ጉዳይ የአሰራር ስርዓትን በማስተካከል እንጂ በስብሰባ አይወገድም

  • @AsigadAyele-cp8lf
    @AsigadAyele-cp8lf หลายเดือนก่อน +1

    በምንም ተአምር አይስተካከልም ከሆነ ሁሉ ሀገረ ስብከቱ አፍርሰህ ከሆነ ይስተካከላል

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 หลายเดือนก่อน

    አፈነዱት የሚለውን ቃል አጋለጡ ይፉ አወጡት በሚሉት አባባል ቢተኩ::ሁሉም አፈነዱት አፈነዳው አፈነዳች ሰለቸን የፍንዳታ ብዛት

  • @user-qz9eo6pz7s
    @user-qz9eo6pz7s หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Egziabiher yakibrilign yistilign ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg9sg3ru5x
    @user-wg9sg3ru5x หลายเดือนก่อน

    Nebs yemar

  • @user-nn6sc8ic4z
    @user-nn6sc8ic4z หลายเดือนก่อน

    ያልጠበቅነው፡ንግግር ነው የአቡነ ገብርኤል እውነትም መንፈስ ቅዱስ በአባቶች ላይ ይሰራል😢

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 หลายเดือนก่อน

    I’m sorry 😢🇲🇱😩🇬🇧

  • @zemaryan4419
    @zemaryan4419 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋፊ ያስገኛል ተብሎ እንጂ ጀርባው ሌላ ሴራ እንዳይሆን

  • @HanaAbate-ry1jv
    @HanaAbate-ry1jv หลายเดือนก่อน

    ነብሱን ይማር

  • @selestuzema9429
    @selestuzema9429 หลายเดือนก่อน

    ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የተናገሩት ከእውነትም በላይ እውነት ነው
    የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሌባ እና የወንበዴዎች ዋሻ ነው ካስፈለገ ስም እየጠራን በመረጃ እናቀርባለን ብጹእ አባታችን የተናገሩት በልባችን ያለውን ነው የተናገሩት እውነት ሲናገሩ እናድንቅ ሲሳሳቱ ደግሞ ለምን ማለት አስፈላጊ ነው

  • @ArekebArku
    @ArekebArku หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚአሳዝን ዘመን ላይ ነን ቤ ክርሰቲአን ለአንድ አላማ በቆሙ አባቶች ደመዎዝ እየተከፈላቸው እግዚአብሄርን ማገልገል ለነሱ ክብር ነበር ነገር ግን እንደ ይሁዳ ጌታውን በ30ጰብር እንደሸጠ ዛሬም ወንድሙን በሙስና ረብጣ ገንዘብ እየተቀበሉ ለመመደብ የሚአደርጉት ከካህናትና ዲአቆናት የምንሰማው የረጅም ግዜ ችግር ነው ጳጳሶችም ሲሾሙ በንፅህና በቅድሰና እንደሆነ የሚታወቅ ቢሆንም አሁን ላይ ያሉ አባቶች ደመወዝ በራሱ የሚአም ነው ከደሀ መሀረብ እየተፈታ የሚሰበሰብ ገንዘብ የማይበሉትን ደመዎዝ እየተከፈላቸው ለዛውም በዘር ኮተት ገብተው ምዕመኑን ግራ የሚአጋቡም እንዳሉ እንሰማለን እናያለን መለኮሰ በላ የሆነበት ዘመን መሆኑ ያሳዝናል በንዋይ ፍቅር ታውረውየጌታን መቅደስ አዋርደዋል ይህንን አሰነዋሪ ስራ ማስተባበል አይቻልም
    እጅግ የሚአሳዝነው ገዳማት በገጠር ያሉ ቤ ክርስቲአኖች በጧፍ እጣን ችግር መቀደሻ እያጡ በተለይ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከቶች በሀብት ቁንጣን እየተሰቃዩ ታቦት አቁመው የሚለምኑበት መንገድ ያማል ያሳፍራል ሌላው በየ መነሰገዱ ዳር ስዕለ አድኖ እየያዙ በድምፅ ማጉሊያ የሚለምኑትንም ለማን ለምን እንደሆነ የማይታወቅ ልመናም ሀይ የሚል የጠፋበት መሆኑም አንዱ ችግር ነው ቤ ክርሰቲአን ፀሀፍት ፈሪሳውያን ተለቅመው እስካልወጡ ድረስ መቸም ቤ ክርሰቲአኗ ሰላም አታገኝም ሰለሆነም ምዕመናን በተለይ አዲስ አበባ የምንኖር ለተረፋቸው ቤ ክርሰቲአን አሰራት በኩራትም ይሁን ማንኛውንም ገንዘብ ከመስጠት መቆጠብና ጧፍ እጣን ላጡ ቤ ክርሰቲአኖች በተቀናጀ መንገድ መስራት ያለብን ይመስለኛል
    አባቶች ከቆሙበት አላማ ውጪ እየሰሩ እንደሆነ እነ ቄስ በላይን ለአብነት መጥቀስ ይቻላል አምላክ ቢፈቅድና አባቶች ተፀፅተው ቤ ክርሰቲአኗን ይቅርታ ጠይቀው በህግና በህግ የምትሰራ ተቋም መስርተው ቤ ክርስቲአኗን ከገባችበት ችግር ያወጧት ዘንድ እንጠይቃለን

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ዘማሪ ይገርም ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ዛሬ እንዴት ብፀ አቡነ ገብርኤል እዉነቱን ተናገሩ ይገርማል ከማልጠብቀዉ አባት

  • @simretambi2760
    @simretambi2760 หลายเดือนก่อน

    ማነህ ወሪኛ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ወሬ ለማየት የሚገባ መስሎኝ ወሬኛ

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ነው እውነተኛ ጵጵና ምድረ ሸቃጭ ጳጳሳት ነን የደብር አለቆች ነን መምሪያዎች ነን ወዘተ ወዘተ በደንብ መፈተሽ ፤መመርመር ፣ኦዲት ለማድረግ በጠንካራ አሰራር ምታየት ያለበት ነው ።

  • @tarikuabesha3354
    @tarikuabesha3354 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ምልከታ ነው አባታችን ያነሱት መፍቴም መሰጠት ግድ ነው ግን ይህንን አሳብ ለብቻዉ እንዲወጣ ለምን ተፈለገ? የድምጽ ቅጅዉ እራሱ ጥራቱ ሚገርም ነው
    ችግርን ለሌላ ዐላማ የመግብያ በር ለማረግ ታስቦ ይመስለኛል?????

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h หลายเดือนก่อน

    አውነት ለመናገር ወንድማችን ስለ ጳጳሳቱ የተናገረው እነትነትያ ለው ገሀድ ነው::

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 หลายเดือนก่อน

    ልክናቸው ድምፅ ከፍ አርገው መናገራቸው ጉዳዩን ትኩት እንድታረጉበት ነው ከዚህ በላይ ምን ጥያቄ አለ

  • @user-zn7vp3nn4y
    @user-zn7vp3nn4y หลายเดือนก่อน

    አይ ፈጣሪ እውነት መልካም ቀን ልታመጣ ይሆን?

  • @Jhonatannnnnn
    @Jhonatannnnnn หลายเดือนก่อน

    Nebs yimar😭😭

  • @Tom-xk7jn
    @Tom-xk7jn หลายเดือนก่อน

    ሃየማኖት በልብ ነው መስቀል በአንገት ብቻ አይደለም "አንብር መስቀለ ድበ ልብከ" እንዲል ሊቁ።

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px หลายเดือนก่อน

    ብዙዎቹ አንድ ሚሊዮን ነው የሚጠየቀው

  • @user-mp3mn2tp4k
    @user-mp3mn2tp4k หลายเดือนก่อน +2

    Wendeme? Enkuan dehena metah!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን ድውህና ቆያችሁኝ

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p หลายเดือนก่อน

    ወድማችን ዘማሪ ይገረመ ነብስህን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
    አቤቱ ቅዱስ እግዚአቤሔር ሆይ መሰረቷ ጉልላቷ አተ ክርስቶስ ነህና ንፁሃን አባቶቻችንን በመንፈስ ቅዱስ ምራልን አተ ሀይል እና ጉልበት ሁናቸው
    ስልጣን ፈልገው የበግ ለምድ የለበሱ ወበዴ አባቶችን ከቤትህ አፅዳልን ጌታዬ

  • @user-gj6vx9df1y
    @user-gj6vx9df1y หลายเดือนก่อน

    Yordi anteese

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 หลายเดือนก่อน +1

    The poll. Why not the honest fathers,mothers, the youth etc try to make their prayer work for them, many are asking, yes, maybe it is working, " the power of the prayer, anybody's prayer !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! " the tom is hiding , the middle is embezzling and the bottom is like robbying !!!

  • @teshomeabebe9477
    @teshomeabebe9477 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቀ ዻዻስ አልሆኑም ገና ይስተካከል።

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 หลายเดือนก่อน

    ምናለ የቤተክርስትያንዋን ውይይት ምክክር ግሳፄ ወዘተ ለአባቶች ብንተው::ሁሉ ውስጥ ጥልቅ እያልን የይትዩብ ተከፉይ ለመሆን ባንሞክር::እስቲ ቀዝቀዝ ረጋ እንበል

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 หลายเดือนก่อน

    Abtachen Edma ena tena yadalalen

  • @QaraniyooTube-ct6bq
    @QaraniyooTube-ct6bq หลายเดือนก่อน

    este keewunet gar enequm kezeragnet enewuta

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px หลายเดือนก่อน

    እረ ጉድ ፈልቷል የሚፈታው በተቋሞ ነው

  • @QaraniyooTube-ct6bq
    @QaraniyooTube-ct6bq หลายเดือนก่อน

    yihin video wodejalwo

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 หลายเดือนก่อน

    አቡነ ገብርኤል እውነትዎትን ነው የተናገሩት። ግን ግፉበት። የአዲስ አበባ ሐገረ ስብከት በጣም ትልቅ ሙስና እየሰራ ነው። ኮሚቴ ተቋቁሞ የጠናና መፍትሔ ይፈለግለት።

  • @atlabachewgosa3237
    @atlabachewgosa3237 หลายเดือนก่อน

    Sew hono yesew zer yemitela kesewunet yewerede new. Ahyam ikon lewurinchalawa title gedel tigebalech.

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነው ቤተክርስትያኗ ግርማ ሞገሷ እየቀነሰ የሄደው። እንዴት ድብቅ ድምጽ ሊወጣ ይችላል? የደህ ስርቆት ነው። እዛው ብቻቸውን እውነትንና እውነትን ብቻ ይዘው እስከ መጨረሻው በሀሳብ መፈሳፈስ ይችላሉ። የተነገረው ጉዳይ የአደባባይ ጉዳይ ነው። አንድን ሰው ለማጀገን እና የዩቱዩብ ገበያ ከመሆን ውጪ። ያሳዝናል።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 หลายเดือนก่อน

    ጳጳሳት በዚህ ደረጃ እጅግ የወረዱ ስብስብ መሆናቸውን ምነው ባልሰማው ወደ ቤ/ክ መቅረብ እጅግ አስፈሪ ነው ለካ ታድያ አስራት መስጠት ይገባል ወይስ አይገባም በተለይ በከተማ ላሉት አድባራት? ጳጳሳት ደሞዝ ሳይከፈላቸው መስራት አለባቸው ካለበለዛ ይተዉት።።

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e หลายเดือนก่อน

    Wenedemachene nefese yemare

  • @BizuneshAlemu-fz4tc
    @BizuneshAlemu-fz4tc หลายเดือนก่อน

    Nbisymar

  • @user-cw9xx9qj6o
    @user-cw9xx9qj6o หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶቻችን ግን ያሳሪፍልን

  • @HanaAbate-ry1jv
    @HanaAbate-ry1jv หลายเดือนก่อน

    ምን ሆኖ ነው?

  • @Tom-xk7jn
    @Tom-xk7jn หลายเดือนก่อน

    ዘር አይጠላም ከጠላህ የአህያ ዘር ነህ ማለት ነው።

  • @netsereabetaye2248
    @netsereabetaye2248 หลายเดือนก่อน

    በፌደራል ዮኒፎር በሙስሊም ሒጃብ እና በሼኩ ጥምጥምም ብቅ በሉ ምንማድረግ እንዳለባችሁ ይነግሯችሁዋል

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 หลายเดือนก่อน

    የውስጥ ችግራቹህን በውጭ አታላክኩ የውስጥ ችግር ፈጣሪ ሌቦች ችግር መፍጠር የጀመሩት መቼ ነው ? የዛሬ 25,30,40,50,100, አመት ያልነበረነው? ትልቁ ውደቀታቹህ የጀመረው በቃሉ ላይ ስትዋሹ ነው ።

  • @Hanatadsa12345
    @Hanatadsa12345 หลายเดือนก่อน

    ከአንድ ወር በፊት ስለብፁዕ አቡነ ገብርኤል የፃፍኩን ወይንም የተናገርኩን ወደኃላ ተመልሰህ ተመለከተ እሺ😂😂😂😂😂

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ትክክል ሲሆኑ ማሞገስ ስህተት ሲሆኑ ደግሞ መንቀፍ 🙏

    • @Hanatadsa12345
      @Hanatadsa12345 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tsegayekifluስህተት ኖርበቸው ሲይሆን በዘርቸው ምክንያት ነው የጠላ ነው አትልም ምን አሰፈረክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      @@Hanatadsa12345 ለምን እጠላቸዋለሁኝ በክርስቶስ አንድ ሆነን ሳለ?

    • @Hanatadsa12345
      @Hanatadsa12345 หลายเดือนก่อน

      @@Tsegayekiflu😂😂😂 ዋው በክርስቶስ አንድ መሆናችን ገና ዛሬ ነው የተገለፀልህ ? እኛ ለመሸወድ አትሞክር እኛ መቼም አንረሳም እሺ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      @@Hanatadsa12345 ምኑን?

  • @user-kb1hv7sw1f
    @user-kb1hv7sw1f หลายเดือนก่อน

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያ ውያን አድነገር ስሰሙ ለስድብ አትቸኩሉ አቡነገብርኤል ስለተናገሩ መጫጫት አደለም ከአተጀምሮ ዜና አቅራቢው እሳቸው ባይናገሩስ የአዲስ አባ ቤተክርስቲያን ከአስተዳድር ጀምሮ ቄስ ብሎም ዲያቆን እውነት የእግዚአብሔር ሰውች እዳልሆኑ እናውቃለን ሌቦችና ዘራፌውች ናቸው አዲስአይደለም አስነዋሪ ተጠራቅሞ

  • @selamawitalemayehu1156
    @selamawitalemayehu1156 หลายเดือนก่อน

    ንግግራቸው ትክክል ነው ግንኮእሳቸውም ጵጵስናቸው የሙስና የው ለአቡነ ሩፋኤል በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ አሜሪካ እያሉ እንደሰጡ ነስልክ ንግግራቸው ወጥቶ ነበረ ሁሉም ሙሰኛ ናቸው

  • @ELFLHL7966
    @ELFLHL7966 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ችግሩ ልክነህ ችግሩ መፍትሄ ይፈልጋል ገን ባልሳትት ማህተብህ ይታየኛል ኦርቶዶክስ ነህ ብዬ አምናለሁ ፡እዉነት አንተ ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ልጅ ከሆንክ አባታችን በሶሻል ሚዲያ ያቀረቡበት መንገድ ትክክል ነዉ ብለህ ታምናለህ?ዛሬ ተራ መሠረት የሌለዉ በየአዳራሹ የሚሰበሰቡ እንኳን ሚስጥራቸዉን ይጠብቃሉ ግን ለምን ይቺ ቤተክርስቲያን?እኚ አባተችን ለምን በሶሻል ሚዲያ ከጀርባ ያለዉ ነገርስ እንዴት አንመን አሁን፡እኮ እስከጳጳሳት ድረስ ቤተከርስቲያን በማፍረስ ስራ ስተጠመዱ ይንንስ እንዴት አንመን?ችግሩ አለ አንክድም ግን ቤ/ክ 16:02 ከሶሻል ሚዲያ የተሻለ መድረክ የለትም እንዴ?በተለይ ደግሞ አቡኑ ወደዚህ ሹመት የጡበት መንገድ የቅርብ ትዝታችን ነዉ በረከታቸዉ ይደርብኝና ድሮ ቢሆን ጳጳስ በመሆናቸዉ ብቻ አምናቸዉ ነበር አሁን ግን ይከብደኛል በተለየ በወጨረሻ ስለወጣቱ የተናገሩት ነገር መልክቱ አልተመቸኝም አስቲ አንተም ከቤተክርስቲያን አንፃር ያለዉን ጥቅም በጥሞና አስበዉ
    ለማንኛዉም የጊዜ ጉዳይ ነዉ አንጂ ኦርቶዶክስ መሠረቷ ክርስቶስ ሰለሆነ አትጠፋም ሊያጠፏት የሚታትሩ ሆዳሞችና ዘረኞች ግን ከነ ሞቱለት የሚበክት ስጋቸዉ ይዘዉ ተጠራርገዉ ይጠፋሉ
    ክብር ለመድሃኒዓለም!!!!

  • @TegeneAbebe
    @TegeneAbebe หลายเดือนก่อน +1

    ህጋዊ ያልሆነ ንግግር ሰርቆ ማውጣት መሃይምነት ነው ። ከሃዲ ጥሩ ነገር መስራትህ ነው?

    • @sinishawali1473
      @sinishawali1473 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለትክ ነው? አልገባኝም?

  • @shewangeneda7940
    @shewangeneda7940 หลายเดือนก่อน

    የማትረባ ነህ የፃፍከው ርዕስ ምን ለማለት ነው ? አቡነ ገብርኤል አፈነዱት ብለህ ለአቡነ አብርሃም ሲሆን አቡነ አብርሃም ምን አለ ? በማለት ለማቅለል ትሞክራለህ ። ይህ ተግባር የፖለቲከኛ ካድሬዎች አባባል ነው ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ቀለለብኽ?

  • @user-tv4xl5ys7q
    @user-tv4xl5ys7q หลายเดือนก่อน

    ምነው አቡነ ገብርኤል አንቱ አቡነ አብርሃምን አንተ አልክሳ አንተም ከዘር ውስጥ ነህ ተሳስተህ ነው አቡነ ገብርኤል እራሳቸው በዘር አይደል እንዴ የተመረጡ ምን አልባት አዲስ አበባ ሹሙኝ አዲስ አበባ የኛ ነው ለማለትም ሊሆን ይችላል አላውቅም የአዲስ አበባ ጉዳይ ቀረበም አልቀረበም መልስ የሚሰጥ ጠፋ እንጂ ጥያቄው እኮ ከቀረበ ቆየ

    • @meweds8media
      @meweds8media หลายเดือนก่อน

      ለምን እኔን አልቀጠሩኝም ነው የዚህ ሰውዬ ድንፋታ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ይቅር በለኝ ለንግግሬ አላስተዋልኩትም እንጂ አቡነ አብርሃምን አቃልዬ የማወራበት ምክንያት የለኝም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      እኔን ነው? ወይስ አቡነ ገብርኤልን?

    • @selamawitgirma5942
      @selamawitgirma5942 หลายเดือนก่อน

      ከአንተ ዘር ውጪ ሌላው ጳጳስ መሆን አይችልም ማለት ነው ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      @@selamawitgirma5942 እኔን ነው እየጠየቅሺኝ ያለሽው?

  • @simretambi2760
    @simretambi2760 หลายเดือนก่อน

    ምን አስበህ ነው ይቱብ ለመስራት ወሪኛ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      😳ምን አሰብኩኝ?

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g หลายเดือนก่อน

    አቃጣሪ ሽማግሌ

  • @derejemulualem6288
    @derejemulualem6288 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @user-qq5bb5zd1c
    @user-qq5bb5zd1c หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-zn7vp3nn4y
    @user-zn7vp3nn4y หลายเดือนก่อน

    አይ ፈጣሪ እውነት መልካም ቀን ልታመጣ ይሆን?

  • @HabtemariamLule-sk7we
    @HabtemariamLule-sk7we หลายเดือนก่อน

    Nebs yimar

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @user-wp4nw9sn7c
    @user-wp4nw9sn7c หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @amsalumuchie9970
    @amsalumuchie9970 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @user-zn7vp3nn4y
    @user-zn7vp3nn4y หลายเดือนก่อน

    አይ ፈጣሪ እውነት መልካም ቀን ልታመጣ ይሆን?