ንስሀ ግቡ || ሊመለከቱት የሚገባ በጣም አስፈላጊ መልዕክት || REPENT! || A message that you must watch!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርከህ ፓስተር

  • @user-sc1sv6es2b
    @user-sc1sv6es2b ปีที่แล้ว +27

    ፓሰተር።ተሰፈሁን፡በምታሰተምሬቸው፡የእግዝአብሔር፡ቃል፡ሒይውቴን፡እንዳስተካክል፡ረድተህኛል፡አንተን፡በዝህዘመን፡ለምድረቱ፡የሰጠ፡እግዝአብሔር፡ይመስገን፡አገልግሎታችሁ፡ይባረክ።

  • @martakebede
    @martakebede 11 หลายเดือนก่อน +3

    አባት ሆይ በምህረትህ አስበኝ

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 4 หลายเดือนก่อน

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun TEBAREK GETA ABZITO YEBRARKH ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lensagudeta9766
    @lensagudeta9766 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🏽

  • @Absalat700
    @Absalat700 7 หลายเดือนก่อน +1

    Please Jesus Lord have Marcy on me 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 11 หลายเดือนก่อน

    zamaneik yebaraik tabaraik yabata beruik badamu tashafane ❤❤❤❤❤

  • @helenanteneh4915
    @helenanteneh4915 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen❤

  • @HilinaHelu-qj5dp
    @HilinaHelu-qj5dp 9 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ፡በአገልግሎትክ፡ተባርኬአለሁ፡ዘመንህ፡የባረክ

  • @tigist8585
    @tigist8585 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ስለዚህ እውነት አመሰግንሃለሁ የማስተዋልና የጥበብ የእውቀት መንፈስ በኢየሱስ ስም ይብዛልን ❤❤❤❤ ፓስተርዬ ተባረክ ፀጋና ሃይል ይብዛልህ ❤❤❤

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe

  • @MesfinMengesha-b8n
    @MesfinMengesha-b8n ปีที่แล้ว +2

    የእግ/ር ደቀመዛሙርት ፓስተር ተስፋሁን የአገልግሎት ዘመንን ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክ። ባለትዳር ነኝ በሰሞኑ በቤቴ ጠላት ከፍተኛ ነውጥ አስነስቷል የእርሶ የፀሎት እርዳታ መንፈሴ ይሻል።

  • @Minia-k3r
    @Minia-k3r 15 วันที่ผ่านมา

    Anteckningar Bruk nh 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Paster Tesfe 🎉 Ygzab her Jimes gen Amen Amen Amen !!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว

    Ameeen

  • @eyasugensa
    @eyasugensa ปีที่แล้ว +2

    ልቤን ያብረከረከ ትምህርት ።ተባረክ ፓስተር

  • @sebleyiglatu6489
    @sebleyiglatu6489 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen😍❤❤❤❤😭😭😘❤❤😍👏

  • @seblehailemariam7409
    @seblehailemariam7409 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክ ባንተ ትምርት በጣም ተባርኪያለው

  • @user-zt4ex9pv5i
    @user-zt4ex9pv5i 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ፓስተር በጣም ለህይወቴ መመለስ ሆኖኛል ዘመንህ ይባረክ ።

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 ปีที่แล้ว

    Pastory God bless you more and more

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ጌታ ሆይ ማረን እርዳን መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ እርዳን አግዘን የተስበረ ልብ ስጠን የቃል ብርሃን ይብርልን እውነትህን አስተምረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን እርዳን ።

  • @dyiet7964
    @dyiet7964 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክህ ፖስተር ተስፉ ትምርትህ በጣም ያንፃል ተባረክ

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @lensagudeta9766
    @lensagudeta9766 3 หลายเดือนก่อน +1

    This day was just the beginning of my life I just remember this moment like it’s yesterday 🎉🎉🎉🎉I just celebrate 🎊 like it’s my birthday Glory to God thank you pastor ❤❤❤ one year down forever to go with Jesus Christ Thessalonians 4:16-17

  • @user-xu5vd9yl1u
    @user-xu5vd9yl1u 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen ameeeeeen

  • @saraisaac8533
    @saraisaac8533 18 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤🙏

  • @TsedayLuluAfework-g5k
    @TsedayLuluAfework-g5k 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስጦታ ነህ አንተ

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 ปีที่แล้ว +5

    Ameen Amen እውነት ነው ለኔም ለቤተሰቦቼም ለወንድሞች እህቶቼም ጌታ ሆይ መመለሰን መመለስ በኢየሱስ ስም ይሁንልን አሜን

  • @selamsolomon8597
    @selamsolomon8597 ปีที่แล้ว +2

    ሻሎም ፓስተር ተስፋሁን ኣንተ ማለት ትክክል የእግዚኣብሄር ኣገልጋይ ታማኝ ወታደር ነህ, እኔ ለእግዚኣብሄርን እጅግ እጅግ ኣድሪጌ ነው የማመስግነው በዚች ምድር ኣንተን ያነሳልን , ኣሁን በዚ ግዜ የኔ ህይወት, በክርስታና ይሁን በስጋ ኣኑዋዋሪ በጣም በጣም ተቀይረዋል ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ ባንተ ሐልፎ ትምህርትህ ቀይሮኛል , ኣሁን ብጣም የምጓጓው ያለሁ ወደ ናንተ ኣዲስ ልመጣ , ማለት ጌታን ርቀት ኣይገድበውም ሁሌ ልክ እዛ ከናንተ እንዳለሁ ነው ይምካፈለው የጌታን ጸጋ, ግን በይበልጥ እዛ መምጣት እፈልጋለሁኝ እና እባካችሁ ጌታን እንድረዳኝ ጸልዩልኝ፡በጣም ነው የምወድህ, ጌታ የሱስ ላንተ ከ ወድ ቤተሶቦችህ, እና ለ ሁሉም የሲኤም ቲቪ ኣገልጋዮች ጌታን የሱስ ክርስቶስ ኣብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋው ያብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @getachewmegerssa5360
    @getachewmegerssa5360 7 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ፀልይልኝ

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ተባረክ

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 ปีที่แล้ว

    Ellllllllll God bless you everyone ❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitf3330
    @selamawitf3330 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 ปีที่แล้ว +7

    AMEN!!! LORD please awake every soul to know you before its too late!

  • @peacepeace1036
    @peacepeace1036 ปีที่แล้ว +9

    ፖስተር እኔም ምስክር ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ አግኝቼህ በፀሎትህ አስበኝ በነጻነት ጌታን እንዳላመልክ በትዳሬ ቻሌጅ አለብኝ ብዬ ነግሬህ ምንም ሳይዘገይ በነጻነት እዳመልክ ጌታ እረዳኝ ዛሬ በነጻነት አምላኬን እያመለኩ ነው። የአምላኬ ስም ይግነን

    • @hidaatsolomon5974
      @hidaatsolomon5974 10 หลายเดือนก่อน +1

      Enam yehe honolgnal E/r yemsgen melse agenhugni.... metchia emskralhugni...

  • @kebkdeda9051
    @kebkdeda9051 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @MesfinMengesha-b8n
    @MesfinMengesha-b8n ปีที่แล้ว +1

    የእግ/ር አገልጋይ በኑሮ በትዳር ኢየሱስ ክርስቶስ መስማማትን እንዲሰጠኝ ዘንድ አሁን ካለሁበት ፈተና ጌታ ነፃ እንዲያወጣኝ ለኔም ለባለቤተም እንዲሁም ለልጃችን እና አብሮ የሚኖር ለእህታችንም ጭምር የእርሶዎ ፀሎት እርዳታ እሻለሁኝ።

  • @millii1
    @millii1 ปีที่แล้ว +3

    እውነት!!! በየዕለቱ እንድኖረው እርዳኝ ጌታሆይ አሜን።

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 ปีที่แล้ว

    tebarek 🙏🙏

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 ปีที่แล้ว

    This is the right time message

  • @masimasi1715
    @masimasi1715 ปีที่แล้ว

    አሜንን

  • @smallchips5844
    @smallchips5844 ปีที่แล้ว +2

    እውድሃለው አባ ዛሬም እኔንም መልሳኝ አመላሰለው👏👏👏

  • @shewayimer5584
    @shewayimer5584 ปีที่แล้ว +1

    Pastoryeeee betam new mwedh tebareklgnnnnnnnnn

  • @rigeatergu7421
    @rigeatergu7421 ปีที่แล้ว

    አሜን ተስማምቻለሁ

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 ปีที่แล้ว +1

    Please Pastor preach this all the time because it's the right time and Jesus is coming soon. Be blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn ปีที่แล้ว

    Thank you message

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭 ye Egizabehir sew tebarek tsigawon yabezalik

  • @kali2839
    @kali2839 ปีที่แล้ว

    Tebareke wendime

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የጌዜው መልዕክት ነው የሚገርም ትምህርት ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ ብሩክ ነህ እንውድሀለን።

  • @AzebKinfe
    @AzebKinfe 9 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ያለመንፈስ ቅዱስ ሙላት በጌታ ፊት ሆኜ መፀለይባዶነት እየተሰማኝ ነው እባክህ ፀልይልኝ

  • @user-vn1qi3vk6g
    @user-vn1qi3vk6g ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤የ እኔ ሕ ወ ት እን ዲ ህ ነው እግዚአብሔር ከ ዚ ህ ነገር ይውጣ ኚ እንደወ ስንይ ደረ ገኚ የምትሰተምረው ቃል ውሰጤ ንነው ይነካ ው እና እድ ፀና ፀል ይልኚ በጌ ታ ፍቅር እወድሀ ለሁ የ ጌታ ውድ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለኔም ፀልዪልኝ እባካቹ በዱባይ ማዳም ቤት ነኝ በሚጥል በሽታ እየተስቃየው ነው እግዝያብሔር ይችላል ወገኖቼ

  • @surafelfekadu9365
    @surafelfekadu9365 ปีที่แล้ว

    Eshi

  • @rahela.2902
    @rahela.2902 ปีที่แล้ว +4

    May the Lord bless you abundantly! I wish I can like more than 1000 times. This is the true Gospel that our Lord Jesus sacrifice his life for us. Thank you!

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn ปีที่แล้ว +1

    This right

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemaabate8995
    @alemaabate8995 10 หลายเดือนก่อน

    Gat yebarkhe

  • @mintwabgirma8405
    @mintwabgirma8405 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ እርዳን ይህን ቤተሠብ የሚከፈፍል ከፈፍሎ የሜገዛ መንፈስ ይፍረስ ጌታ ሆይ ለዚ ቤተሠብ አንተ ድረስ ጌታ ሆይ ይህ መንፈስ ይመታ

  • @wengelbelete4261
    @wengelbelete4261 ปีที่แล้ว +3

    እኔንም ጌታ ኢየሱስ እንዲረዳኝ ጸልዩልኝ ያለመሳካት እና ያለመከናወን እንዲሁም እጅግ ከባድ ጭንቀት ያሰቃየኛል ነፃ መውጣት እንዲሆንልኝ ፀልዩልኝ😭😭😭😭

    • @bethel5403
      @bethel5403 ปีที่แล้ว +1

      My prayers with you, talk to people around you in church and at home. All will be well 😇

    • @JesusMyhealer
      @JesusMyhealer ปีที่แล้ว

      ጌታ አይጥልህም ለእሱ ከባድ የሚባል ነገር የለም ጭንቀትህንም ለዘላለም ከአንተ ይጥላል

  • @user-mx8sj1jf1k
    @user-mx8sj1jf1k ปีที่แล้ว +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም 7:48 ተስማምቻለሁ ✋✋✋✋✋✋✋ተስማምቻለሁ
    አሜን አሜን አሜን 10:33 ትክክል እርስ በርስ እንዋደዳለን በኢየሱስ ስም 11:20 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ✋✋✋✋✋✋✋አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yorda106
    @yorda106 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!!ተስማምቼ'ለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏿🙌🏿🙌🏿🫱🫲🏾💐

  • @MuseDida-py9qf
    @MuseDida-py9qf 7 หลายเดือนก่อน

    Yegezaber saw bemesrabt bewangel miknat buzu wuga ale tselhilgn

  • @saadaali4745
    @saadaali4745 ปีที่แล้ว +3

    This is amazing just like spring water flowing; your teaching word of God is flowing through heart and mind for those who can listen . GOD BLESS YOU ABUNDANTLY and bless your congregation

  • @fremelaku3987
    @fremelaku3987 ปีที่แล้ว

    ተባርከኸ፡ቅር፡በዚህ፡ዘመን፡ማምለጥ፡ይሁንልን

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 ปีที่แล้ว +1

    አሜን። እኔም ከእናንተ ፀሎት ጋር ተስማምቻለሁ።

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen ye Egizabehir tsiga yelekekiligi le eni le Hanna

  • @etalemahuwondafrash1428
    @etalemahuwondafrash1428 ปีที่แล้ว

    Amen erfe yzo wedhuwala yemimelket yelem tebarek

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว

    Amennn.Amennn.geta hoy mihiret adrigilign yikir belegn beyesus sim.amenn

  • @yohanneswolde8946
    @yohanneswolde8946 ปีที่แล้ว

    Amean amean

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 ปีที่แล้ว

    Amen!!! Pastorye Tebarek.

  • @user-mx8sj1jf1k
    @user-mx8sj1jf1k ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ሙሉ ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ ፓስተርይ በመጀመሪያ ከሁሉ በላይ የሆነው ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ የሚገባው ወዶኝ በፍቃዱ ያዳነኝ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ሆሌም ከአጠገባችን ሆኖ የሚያበረታንና የሚደግፈን ቅዱስ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ይመስገን። ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ። በመቀጠል የዛሬዋን ቀን ሰጥቶ በዚህ ቀን ይህን የንስሐ ጥሪ በመካፈሌ ደስተኛ ነኝ። የእግዚአብሔር ሰው በጌታ ፍቅር ያለሁበት ሃገር ልክ እንደ ፊላ ደልፊያ በጣኦት የተከበበች አጋንንት እንደሰው የሚርመሰመስባት በቀን በትንሹ ከአምት ሰው በላይ የሚገደልባት ነች። የእግዚአብሔር ሰው ጌታ በምክንያት የሚሰራ አምላክ ብቻ አይደለም በእውቀትም ጭምር እንጂ በዙ የምታስተምራቸውን ትምህርቶች ተከታትያለሁ ከዛሬው ጋር ግን መልእክት የጻፍኩልህ ለሁለተኛ ግዜ ነው በጌታ ፍቅር ደግሜ የምጠይቅህ ነገር ወንጌልን የምሰብክበትና ጌታን የማገለግልበት ሐይልን እንዲበዛልኝ አጥብቀህ ለኔም ለቤተሰቤና ለቤተ ክርስቲያን እንድትጸልይልኝ ነው። ጌታ ሁሉን አዋቂ ነው እግዚአብሔር አባት ይባርክህ እለት እለት እየጨመረ የሚሔድ በዘመንህና በዘርህ ይታተም ከዚህም በላይ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በአንተም በልጅህም በመላው ቤተሰብህ ላይ ይታይ ይገለጥ በኢየሱስ ስም ። ጹሁፍ እንዳበዛው አውቃለሁ ግን በውስጤ የሞላብኝ መንፈስ ቅዱስ የበለጠውን እንዴገልጥልህ መሻቴ ነው ። ደግሞም አምነዋለሁ ይሔን ጹሁፍ አንብበሕ እንደምትመልስልኝ። ከየመን

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 ปีที่แล้ว

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @simontadesse6760
    @simontadesse6760 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much pastor I saw my self how close i am to this evil world and how far away from the Cross I really have to repent and make very clear decisions i mean a big one. This was exactly for me. Thank you!!!

  • @beleteayele-lm3yk
    @beleteayele-lm3yk ปีที่แล้ว

    Paster God bless you!!!!!Really u're the real man of God!!Go on!

  • @Jesuse1
    @Jesuse1 6 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarkh wendemay

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 ปีที่แล้ว

    ይህ ነው ንፅህ ወንጌል.
    የእግዚአብሄር ፀጋ ይብዛላቹህ.

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 ปีที่แล้ว

    Pastor ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋን ይጨምርልህ ጌታ ኢየሱስ ያክብርህ

  • @user-ul3oc8ve9v
    @user-ul3oc8ve9v ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 , Glory to be God , Pastor God bless you.

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ከመጣው ሁሉ እኔን እና ዘሮችን በሙሉ አንተ አስመልጠን አሜን

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 tebarek

  • @AshenafiGorems
    @AshenafiGorems ปีที่แล้ว

    Egzeber yebarek

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว

    ዛሬ የታምራት ቀኔ ነው

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn ปีที่แล้ว

    Blessed 😇 all. Church

  • @yohanneswolde8946
    @yohanneswolde8946 ปีที่แล้ว

    Wow God gives
    me your mercy

  • @meazatenkir2194
    @meazatenkir2194 ปีที่แล้ว

    አሜን ካንተ ፀሎት ጋር ተስማምቻለሁ

  • @yohanneswolde8946
    @yohanneswolde8946 ปีที่แล้ว

    Pastor God bless you

  • @SenaitTesfamichael-l4n
    @SenaitTesfamichael-l4n ปีที่แล้ว

    Pasterye God bless you more and more with your family 🙏🙏🙏

  • @graceofholyspirt5766
    @graceofholyspirt5766 ปีที่แล้ว

    Great message for this generation pastorye you are blessed right message for the right time. God is still speaking for the hearing ear.

  • @amarechdufera721
    @amarechdufera721 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፓስተር ሁል ጊዜ የምታስተምረሁለሕወቴ እጅግ ትጠክሞናል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hq6lo8zd9w
    @user-hq6lo8zd9w ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ 👏👏👏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetnegeri1222
    @genetnegeri1222 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክ የ እግ/ር ሰው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አሜን

  • @dawittsegaye1439
    @dawittsegaye1439 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen

  • @seblehailemariam7409
    @seblehailemariam7409 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @eyosiyasga9576
    @eyosiyasga9576 ปีที่แล้ว

    AMEN !! GOD bless you. I REPENT

  • @roman9500
    @roman9500 ปีที่แล้ว

    ኣሜን

  • @tsionzion9165
    @tsionzion9165 ปีที่แล้ว

    God bless u pastor