በንግድ ባንክ ዝርፊያ የሚጠረጠረው ሃከር አገኘነው l 2.6 ቢሊየኑ ሚስጥር ተገለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 428

  • @Habesha1720
    @Habesha1720 9 หลายเดือนก่อน +96

    ህዝቡ ግን ተሸዋጅ ነው ይሄ እንኳን ባንክ ሀክ ሊያደርግ ቀርቶ የስልኩን ፓተርን 10 ጊዜ ሞክሮ ነው የሚከፍተው 😂😂

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 9 หลายเดือนก่อน +73

    ስው በገዛ እጁ ቂሊጦ አሳዩኝ ይላል አንድ ጀለሴን አስታወስኝ በገዛ እጁ አታውቁኝም የአይ ኤስኤስ አባል ነኝ ብሎ ፖስት አርጎ 4 አመት ያለፍርድ ታስሮዋን በደዚህ አይነት ነገር ባቀልዱ ጥሩ ነው ወዳጄ ህግ ቀልድ አያቅም ለቀልድ ነው ብትል የሚስማህ አካል የለም እስኪጣራ እያሉ ያሹሀል ዋዋዋ

    • @officiaI.doge-crypto
      @officiaI.doge-crypto 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new

    • @emerald21576
      @emerald21576 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂እውነት በጣም ያዝናናኝ አስተያየት ጀነው👏👏👏

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 9 หลายเดือนก่อน +118

    Shamar አንድ ነገር ልምከርክ እንደዚህ አይነት የወረዱ ሰዎችን ባታቀርብ ባይ ነኝ።ምክንያቱም ፉገራ መሆኑ እየታወቀ ተመልካች ላይ መቀለድ እይታን ይቀንስብካል።ለጊዜው ሊታይልክ ይችላል ለወደፊቱ ግን ዋጋ ያስከፍልካል

    • @user-1birr
      @user-1birr 9 หลายเดือนก่อน +10

      😂😂😂 ንግድ ባንክ ማነጀር ነሽ

    • @abdi_ad
      @abdi_ad 9 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly brother (ymrun nw kegebah)

    • @amenadmasu1922
      @amenadmasu1922 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ያለፋድድሓል በሥርዓቱ አትናገርም በግድ እኔ ካልሆኑክ ነው?ሥትጨመላለቅ ገቢ እንዳትሆን ብቻ ቀልድና ቁም ነገር ለይተህ ተናገር

    • @Mxv-d4l
      @Mxv-d4l 9 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል❤

    • @TesfsgiorgisGashaw
      @TesfsgiorgisGashaw 9 หลายเดือนก่อน

      አንተ (ቺ)ነው ሀክ ያረከው

  • @SolomonMasresha-cm6st
    @SolomonMasresha-cm6st 9 หลายเดือนก่อน +83

    እመኑኝ ምንም አያቅም በተረዳሁት ልክ

    • @Tlife5
      @Tlife5 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ በ ኮሚፒዩተር ሳይን ነው የተመርቁት እርግጠኛ ነኝ እኔ ስመርቅ ይህ ልጅ አልተወለደም እመኑኝ ይህ ልጅ ምንም አያቅም ለማለት ባልደፋርም ነገር ግን ድፍርቱ የመጣው ካለማወቁ ነው ለማንኛውም የንግድ ባንክ የሲስተም ችግር ክፋተቱን ተጠቅሞ እየፈመሰ ነው አቃለው ከሰማችሁት ስለ ዋይት ሀከርስ የሰጠውን አረፍተነገር ስሙት እውቀት ተበደለች አምላኬ በተጨማሪ ሻማርም ሆነ ሌሎች ልጆች ሚዲያው ብቻ ስላላቸው የማይሆንን ነገር ለ ኦዴስ ማይመጥን ነገር ባታቀርቡ ጡሩ ነው ስንት ግዜችንን ሰውተን ከስንት የዩቱብ አማራጮች መርጠን ነው ምንመለከተው እኔም ሳየው ይህን ቪዲዮ ኮመንቱን መፃፍ ስላለብኝ ነው ያዳመጥኩት በጣም አዝኛለው ሲሜቱን ምናቀው የትምህርት ደርጃ ያለን ሰዎች ነን በጣም ያማል ሻማር አስብበት 😂😂😂🖤🖤🖤🖤😂😂💀💀

    • @dj_Rolex
      @dj_Rolex 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 100%

    • @temesgengetachew8562
      @temesgengetachew8562 9 หลายเดือนก่อน

      @@dj_Rolex funny

  • @alexdessalegn
    @alexdessalegn 9 หลายเดือนก่อน +20

    አቤኒ biro ከይቅርታ ጋ አንድ ነገር ልበልህ ይሄንን ቪድዮ የተመለከተ ሰው ከኔ ጀምሮ በጉጉት እንዲጠብቅክ ከፈለግክ እንደዚህ አይነት ሳክስ እንዳንለው አያዝናናም ቁምነገርየሌለው ተራ ወግ ይዘህ ብድጋሚ ባትመጣብን ምክንያቱም ስዓታችንን መስዋእት አድረገን ነው ምርጫችን ያደረግንክ 😢 በተረፈ God bless you Birooooo🎉

    • @tube6052
      @tube6052 9 หลายเดือนก่อน

      You're right

  • @fedocode
    @fedocode 9 หลายเดือนก่อน +83

    he know nothing about hacking! he is silent comedian😁

    • @engdaworkyarssa
      @engdaworkyarssa 9 หลายเดือนก่อน +1

      mesloh new its the system of hacker character u know ya Sakitaw hacker esu sitaserm eyesake new eye demo tension sew kesu lay endiyawerd new emyaregew

    • @fedocode
      @fedocode 9 หลายเดือนก่อน +1

      hacking public waree ayidlm broo...wanjal ikkoo new...indet new and sew 2.6 B saraku biloo media lay miwaxaw.....never.....lijuun media lay iyastawawakut new....indawum ye dave saks wandim yimaslagnal😁

    • @dj_Rolex
      @dj_Rolex 9 หลายเดือนก่อน

      negrun be enten jemro be enten chersw eko
      Enay beawera kesu belay aweralew bro

    • @jeysein2487
      @jeysein2487 9 หลายเดือนก่อน +1

      he know nothing about hacking and he didn't took a dime from CBE

  • @northbluesky
    @northbluesky 9 หลายเดือนก่อน +20

    ወፍ ልጅ ምንም አያውቅም ለመታወቅ ሲል ነው 😂😂

  • @RoitRo
    @RoitRo 9 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችን ላይ ሄናዬ ተመችተኸኛል ግን ሴፍቲአችንን እንጠብቅ እልሀለው በርቺ እኛም ተስፋ አለን አንድ ቀን እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ ደሞ እንገናኛለን ወንድሜ በተረፈ ለኛም ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠሽን i hope one day me & my friends meet u እስከዛው ግን እንደነገርኩሽ be safty ለዚ ዱቄት ህዝብ አንጨነቅም ሚቀበል ይቀበለናል የማይቀበለን ደግሞ ንፋስ ይበትነዋል።

  • @smilewithtsega880
    @smilewithtsega880 9 หลายเดือนก่อน +15

    another Jalud (Jalud Pro Max)😁😁😁

  • @dagimbewketu7757
    @dagimbewketu7757 9 หลายเดือนก่อน +24

    100% እርግጠኛ ነኝ ልጁ ሀከር አይደለም ።😂

    • @Solomon5503
      @Solomon5503 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ene 200%ergtegna negn smun aytsfm

    • @filimonmelaku
      @filimonmelaku 9 หลายเดือนก่อน

      1000%እርግጠኛ ነኝ ልጁ ሀከር አይደለም 😂

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 9 หลายเดือนก่อน +2

    እመኑኝ ምንም አያቅም፣ ቆንጆ ወሮ በላ ነው😂😂😂😂

  • @menelikethio
    @menelikethio 9 หลายเดือนก่อน +2

    It's Amazing the young Henok G is very relaxed and confident. He himself don't know what next to happen. I assume he better careful. Things might get serious. 😮

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 9 หลายเดือนก่อน +8

    This man is so funny he didn't anything about hacking😂😂😂

  • @nebakent7775
    @nebakent7775 9 หลายเดือนก่อน +1

    Frnd በቃ ፍቺ,,, ገገምሽኮ😂😂😂

  • @musemmb5432
    @musemmb5432 9 หลายเดือนก่อน +11

    አረ ተይ ፍቺ ትገግሚያለሽ እንዴ😂😂😂😂😂

    • @nebakent7775
      @nebakent7775 9 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ገገመች😂😂

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wefefa ! Kewus! Wmenkwan Hak 😂HAKIM Atawukm

  • @Nairobianleo
    @Nairobianleo 9 หลายเดือนก่อน +1

    Segirehn Be Seredin Korkoro tekoretew ! Shuluka

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

    Tinishu FEKRESIZEM !! 😅 ERE TOLO WEDE Tsebel Wusedut

  • @nurutube6906
    @nurutube6906 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቡና የሚጠጣው ቡና ባንክን ሊልፋት መሆን አለበት ቡና ባንክ ወዮልሽ ይህ ቡና መጠጣት ቅኔነው 😂😂😂

  • @Yene_studio
    @Yene_studio 9 หลายเดือนก่อน +3

    shamar edezih aynet yededeb program tazegajaleh bye ke ante altebkim

  • @EyasuMathewose-np1fc
    @EyasuMathewose-np1fc 9 หลายเดือนก่อน +6

    This dude ultra pro max jalud😅😅😂😂😂

  • @ZestOrange
    @ZestOrange 9 หลายเดือนก่อน +1

    *Shamar enkuwan akerebkew! Hezebu men eyetederege mehonun endiawuk yeredal! *Gizew ye Technology new. *Manenem menak ayasfelegem. "Yenakut yewersal, yeferut yedersal" endemibalew new! Hulumem ayenet Sewoch ena hunetawochin makreb alebeh be meteseraw Videos, to create awareness.
    Good job! 👍

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 9 หลายเดือนก่อน +70

    ቀጣይ ማን ይቀርብላቹ🙌

    • @EyuSpat
      @EyuSpat 9 หลายเดือนก่อน +6

      Xe sniper weyem anur xe Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Ekul_media
      @Ekul_media 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቀጣይ አላማው ቡና ባንክ
      th-cam.com/video/pXfHdYeSGZ4/w-d-xo.htmlsi=JUOT9zdarBmsvPSV

    • @Hayuti798
      @Hayuti798 9 หลายเดือนก่อน

      Enen pls 😂😂

    • @Elshadaytube-k6e
      @Elshadaytube-k6e 9 หลายเดือนก่อน

      Er bnatk atajajlen mndnew it’s not real thing bza lay I know him well le you tube blk new mchas for view ingy it’s not bttam real you know it aydlm

    • @jackluca-qp2dx
      @jackluca-qp2dx 9 หลายเดือนก่อน

      part 2,3,4,5....... yetale

  • @Football-highlight12310
    @Football-highlight12310 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @JdjdjdHdhdj-m6l
    @JdjdjdHdhdj-m6l 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዲህነት ማለት ምንዲነው አላለም ኢትዮ ተቀምጦ ወይኔ መደላቀቅ

  • @samtiktok7379
    @samtiktok7379 9 หลายเดือนก่อน +9

    Silent comedy.
    ፍቅርሲዝምን መሰልከኝ

  • @beethiopia9482
    @beethiopia9482 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kalemaweku yetenesa mawrat enkua aychilim

  • @elko.33
    @elko.33 8 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ቆይታ ነበረን 👍

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 6 หลายเดือนก่อน

    እንጨት እንጨት የሚል ቃለመጠይቅ/ጨዋታ/ነው

  • @aqu00747
    @aqu00747 8 หลายเดือนก่อน

    bro mindinew ይሄ "hello world " enkuan aytsifim አመዳም

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 9 หลายเดือนก่อน

    ደህና የሰራህ ይመስል ሀከር ነኝ ብለህ ስታወራ አይደብርህም😊

  • @Malker368
    @Malker368 9 หลายเดือนก่อน +2

    shamar wendme snewerk taye btakerbln betam buzu tmrt enkemsaln ❤❤❤

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 9 หลายเดือนก่อน

    ክብር ከተገባው እንግዳ የሚለውን መጠሪያ ልስጠውና ከእንግዳው ይልቅ አቅራቢው እጅግ በጣም አሳዝኖኛል ምክንያቱም ለህዝቡ የማይመጥን ርካሽ የሆነ ለመታወቅ የሚጋጋጥብንን ሰው ማቅረብ ህዝቡን ማናቅ ነውና፡ልትታረም ይገባል እግረመንገድ አጠያየቅህም አያምርም ወዝ የለውም

  • @Esmael_Eba
    @Esmael_Eba 9 หลายเดือนก่อน +6

    "ኮሚቢቴር"የሚል ሰው How to say hacker ?

  • @SamiGefefa
    @SamiGefefa 9 หลายเดือนก่อน

    😀😀 Jalud ngr nat echi sewuye le metawek enji mnm sile Hacking yemitak ayimeslim.

  • @tesfayeabebetesfayeabebe7991
    @tesfayeabebetesfayeabebe7991 9 หลายเดือนก่อน +6

    ምንድነው ምትዘባርቀው

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም አያቅም የምትሉት ሀክ ከመደረጉ በፊት የተናገረውን ማዳመጥ በቂ ነው

    • @JemilTeka
      @JemilTeka 9 หลายเดือนก่อน

      ተጠያቂው ነህ ወይስ ጠያቂው?! ጅል!!!

    • @profesof1
      @profesof1 9 หลายเดือนก่อน

      @@JemilTeka bro he knows nothing about hacking ዝም ብለ አዳምጠው comedian ነገር ነው

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ere commentators 😅😅😅

  • @tiktok-w6r
    @tiktok-w6r 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይመቸዉ ማርያምን ተመቸኝ ክፍል ሁለት መቼ ነዉ ሻማር

  • @befikerayehu9298
    @befikerayehu9298 9 หลายเดือนก่อน +2

    Eshi Faraw, beka banchi bet Mesekesish new, Enkurarit.

  • @marvel5_clips
    @marvel5_clips 9 หลายเดือนก่อน +1

    10:00 akebabi lemn silent aregachut by the way ke Henok gar 1 college nebre yetemarnew

  • @Teregnaw
    @Teregnaw 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ ጀግና ሀከር ያደርጋታል የሚሰራ ሰው አያወራም

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 9 หลายเดือนก่อน +2

    Hahaha, funny you. You are even smiling

  • @elianasam
    @elianasam 9 หลายเดือนก่อน +1

    white hacker and black hackerochn besreat yemayak sew enda hacker negn ylal hhhhhh abate bezih menged ewukna mefeleg tegebi aydelem

  • @YemariamSaleamlak
    @YemariamSaleamlak 9 หลายเดือนก่อน +1

    Sijemer yenigd bank account yelum😮😂

  • @enyewhustle
    @enyewhustle 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much man, it was a pleasure working with you and I look forward to spreading the word 🙏🚀

  • @Barabasotube
    @Barabasotube 9 หลายเดือนก่อน +6

    አካውንት ምናምን ትላላቹ ሳክስ ነው ልጁ! ምክንያቱም ወደ ቢትኮይን ተቀይሯል ብሩ።እውነት ቢሆን ደሞ አካውንቱን ለኛም ማሳየት ነበረበት😎😎😎

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 9 หลายเดือนก่อน

    ሄና እኮ።ፍቅርሲዝምን።እየጠየቀው።በቃ ብሎት ፍቅርሲዝም ሄድዋል።ኪኪኪ

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 9 หลายเดือนก่อน +3

    Heni, white hacker malet higawi hono ke mengist gar miseru nachew eshi, grey degmo whilte yalkachew necch, Mitaki mislogn eyefelekush neber

  • @RobelAlemayoRobelAlemayo
    @RobelAlemayoRobelAlemayo 9 หลายเดือนก่อน +1

    He is the best comedyan 👍👍

  • @mgl1558
    @mgl1558 9 หลายเดือนก่อน +1

    mn aynet interview nw bro😂

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😂😂😂

  • @NOHEAmahare
    @NOHEAmahare 9 หลายเดือนก่อน

    Are yarsdalj shamar mnekash kedezi aynet mud fch arelash 😂kuc sty aynefam stroc new emiyamrbsh😂😂😂😂😂

  • @MartaTefera-y2l
    @MartaTefera-y2l 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምንድን ነው ለመታወቅ ይህንያህል መጋጋጥ

  • @addisdesta8821
    @addisdesta8821 9 หลายเดือนก่อน +1

    Jezboch, yihe people lay keldubet😂

  • @Dagimawi-bb
    @Dagimawi-bb 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም የተመቸኝ ኮንፊደንሳችሁ woow. ግን ደግሞ............................

  • @nesredinberhe81
    @nesredinberhe81 9 หลายเดือนก่อน +3

    Mnshe new gn saxuuu😂😂

  • @MahletMahlet-yt9gy
    @MahletMahlet-yt9gy 9 หลายเดือนก่อน

    ሻማ ነው ሀክ ያደረከው (white hacikng😂😂😂

  • @AmiraliNuruhusen
    @AmiraliNuruhusen 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mnim wefi 😂😂😂😂😂

  • @degsewadam7018
    @degsewadam7018 9 หลายเดือนก่อน +1

    Bro akebrik neber gen merja satyiz ergtegna hunk atawura commercial bank of Ethiopia 2.6 Billion birr tezerefe bilk endat ergetgna hunek taweralek... Merja atara befor you do it....betrefe liju hacker adelem anker milk aytetam😂😂😂😂😂

  • @CuteBabyy264
    @CuteBabyy264 9 หลายเดือนก่อน

    አረፍ ነው በዙው ቀጥሉ❤

  • @user-bemin
    @user-bemin 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ

  • @AbiyT-v9k
    @AbiyT-v9k 9 หลายเดือนก่อน

    አላዋቂ ሣሚ

  • @abenezeryakob4396
    @abenezeryakob4396 9 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ብዙ አይነት ሀከር የለም Only 3 ነዉ ያለዉ Black Hat Hacker, White Hat Hacker and Grey Hat Hacker

  • @dagmawitemesgen6942
    @dagmawitemesgen6942 9 หลายเดือนก่อน +1

    Shamar dena sew aleneberek ende?

  • @EzanaDawet
    @EzanaDawet 9 หลายเดือนก่อน

    ሰክሱን😅😅😅

  • @esmiz6439
    @esmiz6439 9 หลายเดือนก่อน +1

    Commentaterchu yibelt askugn😂😂😂

  • @ruta3555
    @ruta3555 9 หลายเดือนก่อน +5

    hager wistm kehager wchi yalachu fetari selamachun yabzaw🥰🙏🏾

  • @melakugetu-yd7zc
    @melakugetu-yd7zc 9 หลายเดือนก่อน +13

    akestehen foger belw የኢትዮጵያ ህዝብ አሻንጉሊት መሰላቹ እንዴ

  • @KirubelAbate-v3y
    @KirubelAbate-v3y 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ድራማ ነው የሰራችሁት

  • @Yoniteach
    @Yoniteach 9 หลายเดือนก่อน

    COMBITERE YALEW COMPUTER ELALEW BLO NEW ENDATLUGN BECHA🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @maramanegeri3868
    @maramanegeri3868 9 หลายเดือนก่อน +16

    እንደዚ አይነት የወረደ ከእዉቀት ነፃ የሆነ ሰው ለማፈመስ መሯሯጥ

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 9 หลายเดือนก่อน

      በምን አወክ!!!!!

  • @EsterWorku
    @EsterWorku 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሳክስ ፕሮማክስ

  • @BINIYAMAbera-l3e
    @BINIYAMAbera-l3e 9 หลายเดือนก่อน

    ESCRIPIT NWE YEMACAHCHU 25 MINUTES MULU ASAYETAHANAL RESPECT SHAMAR❤❤

  • @shimelashtadele
    @shimelashtadele 9 หลายเดือนก่อน +1

    denez 1 programing language tiralign bitilew ayitekisilikim,

  • @ZiharaEsmael
    @ZiharaEsmael 9 หลายเดือนก่อน +1

    Demo eko eskemechersha madamete mnim altewatelgnim abate zm blo yifemisbet tewut manew esu 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KsaKsa-tx6we
    @KsaKsa-tx6we 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ የማነም ኢትዮጵያዊ ፊት እሱ ላይ አልሆነም አንተ ነህ ብግድ እሱ ላይ አርጉ ምትለን ፍቱን እንጂ ማን ሲነቃ እኮ ይቀራል ኧረ ሼም ብሮ

  • @nesrufathi9294
    @nesrufathi9294 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mnm selahaking hint yalawem

  • @NurahmedFeki
    @NurahmedFeki 9 หลายเดือนก่อน +1

    Buna bank zerefelen😊😊

  • @theobservation2482
    @theobservation2482 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳሳትክ ሆስተስ

  • @sofiitube6168
    @sofiitube6168 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ka tik tok new yamatahut❤

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 9 หลายเดือนก่อน

    አተም አለህበት ጠያቂውም

  • @eliasshemsu827
    @eliasshemsu827 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄማ ዘገምተኛ ነው ተዉት ግን 1 ነገር ተሳክቶለታል አሱም ሚዲያ ላይ ቀረበ በቃ ይሄው ነው 😂😂😂

  • @NOHEAmahare
    @NOHEAmahare 9 หลายเดือนก่อน

    Esti amara bakn mokr 😂wedneth ytay😂😂😂egeanm feta adrgen . Betam debronal . Syaftata mayet efelgalehuge😂😂😂😂

  • @desitagirma4046
    @desitagirma4046 9 หลายเดือนก่อน

    Ere uuuuuuuuuuuu ሰክስ bro

  • @abrhamisrael2149
    @abrhamisrael2149 9 หลายเดือนก่อน

    Sayyoo adis oromic rap zefagn nw asetewaweqen Please 🙏

  • @kindey752
    @kindey752 9 หลายเดือนก่อน

    kedada. yhe lji ymngst poletic eji albet.. meyaz albet mota styl

  • @mohammednaserali6387
    @mohammednaserali6387 9 หลายเดือนก่อน

    በማያዉቀዉ ነገር ካቴና አንገቱ ላይ ነዉ ያስገባዉ😂😂😂

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน +1

    FESAM !! BADO KIT EWUKETEM, GENZEBM YELEHM ANTE Haker AYDELEHM:: BADOO ON

  • @FiraolSisay-sd6fp
    @FiraolSisay-sd6fp 9 หลายเดือนก่อน

    I thhink ginbenya neh😂😂

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 9 หลายเดือนก่อน

    ዩትዩብ ሶሻል ሚድያ ተብሎ አይጠራም።።።።

  • @Addis510
    @Addis510 9 หลายเดือนก่อน

    Amezing boys liberetata yemigeba lij

  • @kale_gimy
    @kale_gimy 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mekari yelewem ...lemon yejajalal. Asgebetew yaznanuhal belew

  • @latis.53
    @latis.53 9 หลายเดือนก่อน +1

    betam filmegna nek gen bruh

  • @MisMita-oz7hh
    @MisMita-oz7hh 9 หลายเดือนก่อน

    Ere alwesedem lmfemse nw

  • @Study_with_me_for_matric
    @Study_with_me_for_matric 9 หลายเดือนก่อน

    በርትታችሁ ስረቁ ማለት አይሻልህም😮😮

  • @muridukola5915
    @muridukola5915 9 หลายเดือนก่อน

    Ware demo bitcoin bemn kithibet bebirr new ende bitcoin megezaw?

  • @yenesewsileshi5957
    @yenesewsileshi5957 9 หลายเดือนก่อน

    Ere telalatk brother atsekis enji

  • @kulule
    @kulule 9 หลายเดือนก่อน

    በእንደዚህ አይነት ሰዎች አልፈርድም፣ ህዝባችን ያለው ንቃት በጣም የወረደ ስለሆነ ከመሬት ተነስቶ ለመቀደድ ይቀላቸዋል። ንግድ ባንክን የሚያክል ትልቅ ተቋም ቀርቶ ትንሽ ሲስተሞችን breach ለማድረግ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ሙያው ያላቸው ሰዎች ያውቃሉ። ልጁ በአጭሩ በግ ነው። ስለሁኔታው ምንም እውቀት እንኳን ባይኖረኝ ልጁ እየዋሸ እንደሆነ ከሰውነት እንቅስቃሴው ማወቅ ይቻላል። ነቃ በሉ

  • @mera-2121
    @mera-2121 9 หลายเดือนก่อน

    ወፌፌ፤ባዶ

  • @ngggebru
    @ngggebru 9 หลายเดือนก่อน

    ኮሜዲያን ሄኖክ😂😂

  • @makde171
    @makde171 9 หลายเดือนก่อน

    አረቡ ሀገር ሰልችቶኛል እስኪ ሱቅ ክፍትልኝ😊😅😅