ስቅለት | የዕለተ ዓርብ መከራዎች | እጅግ ድንቅ ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ | like likawnt Ezra Hadis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 109

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @tekleshishayabraham4696
    @tekleshishayabraham4696 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @selamawitashenafi9030
    @selamawitashenafi9030 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @deme1094
    @deme1094 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @meroneshetu6959
    @meroneshetu6959 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሙዚቃው ግን ይረብሻል ለሌላጊዜ ቀረፃ ድምፅ ላይ ቼክ አርጉ

  • @DejenMengesha-j7x
    @DejenMengesha-j7x 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አንኳን አብሮ አደረሠን አሜን አሜን አሜን

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 2 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቱን እየሰማን ሳታቆሙ ዜማ መደረብን አልወደድኩትም።

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @rahelrahel2322
    @rahelrahel2322 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen yeneta qale hiwet yasemalen

  • @yes263
    @yes263 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያስማልን! ዘፈን ይሰማሃል ግን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 ปีที่แล้ว +1

    egnen yimeselu yi ewekiti abate timesetin endanesema eko aserebisachun ariii bayidigim tiru new betileyi muzeka yasakikale

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገን።እንኳንአደረሰንአደረሰንአባታችንበእውነትቃለህይወትያሠማልን

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @yezabkenaw3161
    @yezabkenaw3161 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @leejaspooti2608
    @leejaspooti2608 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማን🙏🙏🙏

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኔን በኀጢአት የጎሰቆልኩ በደለኛ እኅታቹሁን በጸሎታቹሁ አስቡኝ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ብሎ ከተቀበለው ስቃይና መከራ ሳይሆን ስለአንድ ወንድ ሺ ጌዜ አነባለሁ ሰው መሆኔ እያጠራጠረኝ ነው😭😭😭😭 አስራተ ኪዳን እያላቹሁ አስቡኝ👏

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    የኔታ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።የእርሰዎን እንባ ለእኔ ለሀጢአተኘዋ ያድለኝ አባቴ🤲

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 💜👏

  • @ZeMariam1621
    @ZeMariam1621 2 ปีที่แล้ว +1

    Agetuni yemilewen qenes argachu timheretachew binsema

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔታ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን በርክታትይድርብኝ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ያስለቅሳል

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen abatachen 😥

  • @almaz130
    @almaz130 2 ปีที่แล้ว +1

    ክቡር አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን።
    በሚያለቅስ ሰው እቀናለሁ

  • @tigisttefera4313
    @tigisttefera4313 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንንን አባቴ ሆይ ረድኤት በረከትዎ በዝቶ ይደርብን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን

  • @negasitotaw4280
    @negasitotaw4280 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @mulutesfaye1184
    @mulutesfaye1184 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባባ ፀሎትዎ ይርዳን አባየ

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜንአሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አቤቱ በመንግስትሕ ስትመጣ አስበኝ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more thank you

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 ปีที่แล้ว +2

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን እንደ እኛ ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይቅር ይበለን

  • @182960la
    @182960la 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን የኔታ የእንባው አባታችን ትምህርትዎ ፀሎት ነው መድኃኔዓለም እድሜ ጤና ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት
    አቤቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን

  • @እህተማርያም-ገ7ዠ
    @እህተማርያም-ገ7ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይጥለሰን በረጂም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን

  • @ensratube
    @ensratube 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በረቶ ይድረሰኝ 🙏😢

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏😭😭

  • @agegnehu201012
    @agegnehu201012 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።ከጀርባ የሚሰማውን ሙዚቃ ማጥፋት ቢቻል ጥሩ ነበር

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እርደት በርከተዎ ይድርሰን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @thomassimegnew2158
    @thomassimegnew2158 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhier ystilin abatachin be edmie betiena ytebklin
    Kale hywet yasemalin

  • @ensratube
    @ensratube 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይገስፀው ገጀርባ ያለው ሙዚቃ ገኖ ይሰማል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sosina2728
    @sosina2728 2 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwot yasemalen!!

  • @henokhareg5539
    @henokhareg5539 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን የእንባ ጸሎዎት በረከት ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን ትንሽ ቀረፃው ሙዚቃ ገብቱል🥲 ህዝባችን ግን ባይሁን ህማማት ሙዚቃ ቢተው ምነው እውነት ቅዱስ እእግዚአብሔር ልቡና ይሰጠን😪

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    EgiziAbiher yimesigen

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
    @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ይፍቱን ይባርኩኝ 25 አካባቢ እስከ 28 መዝሙሩ ድሥፃቸውን ውጦታል ዘፈንም ይሰማል። ትኩረት አድርጋችሁ ልቀቁ ለትውልድም ሚተላለፍ ስለሆነ የኔታ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የእውነት ትልቅ ቤተ መፃህፍት ነዎት የኔታ ጥበቡ ታዬ ዘዛራ አመት ሆናቸው 😭
    የኔታ በረከትዎ ይደርብን። የኔታ። እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ። የናንተ ፀሎት ይታደገን የኛ የሀጢያተኞቹማ መዓት አመጣ።

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ግን ሙዚቃው ምንድን ነው መቼም እሳቸው ያሉበት ጋር አይኖርም አስተካክሉ

  • @sinatsinat7407
    @sinatsinat7407 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጅ ቀረጻው ዘፈንም አብሮ ገብቶባችሆል። እባካችሁ ለወደፊቱቱ ይታሰብብበት።

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +1

    አመት በመጣ ቁጥር ፈልጌ የምሰማው ስብከት

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +14

    ዜማው የአባባን ድምፅ ዋጠውኮ እንዴት እንሰማው ለድጋሚው አሰተካክሉ የአባባን ትምርት ሁልጊዝ ልቀቁለን አመሰግናለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ዜማውና ሙዚቃው አስተካክል ለሁል ጊዜው ወንድማችን አባታችንን እረጂም እድሜ እና ጤና ይጠስጥልን ቃለ ሂወትን ያስማልን እኛንም የስማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን(፫) .🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲👂👂👂🌾🌾🌾🌹🌹🌹⚘⚘⚘🌻🌻🌻😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
    @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ግን ከኃላ የጥላሁን ገሰሰ ዘፈን ይሰማኛል ምድን ነው

  • @negawegie5243
    @negawegie5243 2 ปีที่แล้ว +2

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን :: እባክህ ከጀርባ ያለውን ዘፈን አጥፋልን

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ። ከኋላው ድምፅ ይረብሻል ኢዲት አድርጉ

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 ปีที่แล้ว +1

    😥😥😥😥😥😥

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
    @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን አባታችን ዘፈኑ ምንድነዉ እር እናስተዉል

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እግዚአብሔር ፈቅዶ እጅዎን ተሳልሜ ከበረከትዎ ተካፋይ ለመሆን ያብቃኝ:: ይህን የመሰለ ኣጥንትን የሚያለመልም ስብከት በሚሰጥበት ቀረፃ ሲደረግ ከባክግራውንዱ የጥላሁን ገሰሰ ዘፈን ይሰማልና:: ዩቲዩበሮች እያስተዋላችሁ ቢሆን ጥሩ ነው:: ሆንብላችሁ እንዳላደረጋችሁት እገምታለሁ:: ስብከትና ዘፈን የእግዚአብሔር እና የሰይጣን ባንድ ቧንቧ መጣ ይገርማል

  • @teferinigatu7229
    @teferinigatu7229 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ እግዚአብሔርን ላስተላለፋችሁልን የህይወት ቃል ያሰማልን ።
    ለሚቀጥለው ጊዜ እንደዚህ ዓይነት መልእክት ሲተላለፍ background noise ባይኖር መልእክቱን በሚገባ ማዳመጥ ይቻላል። በዚህ ቪዲዮ ግን የአባታችን መልእክት መደመጥ አልተቻለም ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል በመዝሙሩ ድምፅ ተውጧል ።

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እዛው ቦታ እንደነበሩ እኛም እዛው እንድንግኝ አደርጉን ለእኛ ያልተደረግልን የለም

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😥😥😥

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @akliluberhanu3930
    @akliluberhanu3930 2 ปีที่แล้ว +1

    በመሀል ያስገባችሁት መዝሙር ድምጹን መቀነስ ነበረባችሁ፤ትምህርቱን በትክክል እንዳይሰማ ያደርጋል።
    አባታችንን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @fsahalilay6319
    @fsahalilay6319 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይወት ይስማልን በጣም ልብ ይነካል ነገር ግን ይህንን የተናግሩበት ነገ ፖሎቲካ ቢናገሩበት እና ወንድም ወንድሙን እየግደለ ምየት ምንኛ አለምታደል ነው

  • @yayaferzagn4460
    @yayaferzagn4460 2 ปีที่แล้ว +1

    lemndnew mtichemrtu dimts matametatnut tmrtun lemesmat aschegeren yistekakel dimtsu

  • @thomassimegnew2158
    @thomassimegnew2158 2 ปีที่แล้ว +3

    Melkam ena dink timihirt new Egziabhier ystilin
    neger gin Background zemawn tinsh bitkensut ye esachew dimits endisema

  • @-yetabotulejochmahiber5120
    @-yetabotulejochmahiber5120 2 ปีที่แล้ว +1

    የመናፍቃን ወረራ በተዋሕዶ ምእመናን ላይ (በወላይታ)
    ለወገኖቻችን እንድረስላቸው። የምንችለውን እናድርግ
    m.th-cam.com/video/dJ2a6CGYJu4/w-d-xo.html

  • @rufta25
    @rufta25 2 ปีที่แล้ว +2

    Mn alebet dmtsun astekaklachu btleku abatachin edmena tiena ystot benatachu sle genzebu bicha sayhon bedemb tezegachu athedum abatachin ko like likawnt ko new yalun andena habtachin . Pls be prepared next time especially sound .

  • @tigisttefera4313
    @tigisttefera4313 2 ปีที่แล้ว +1

    የእሳቸውን እንስማ መዝሙሩን ለምን እንድን ጥርት ብሎ እንዲስማ አታረጉም

  • @Mereja-Addis
    @Mereja-Addis 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ዝግጅት ያለመቆራርጥ ብታቀርበው መልካም ነው። ድምጽ ይቆራረጣል ። መዝሙር መዝጊያ ወይ መጀመሪያ ብታደርገው። kindly

  • @ሶሊያናየደሴዋ
    @ሶሊያናየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ለኔ በፆለታችሁ አስቡኝየምኖረው አረብ ሀገር ነው በፊት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነበርኩበጓደኛየግፊት ሌላ እምነት ተከታይ ሆንኩ አሁን ወደተዋህዶ መመለስ እፈልጋለሁ ምን ማድርግ ነው ያለብኝ ሁሌ እንዳለቀስኩ አለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zamilazamila3243
      @zamilazamila3243 2 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን ወደቤቷ ትመልስሽ እህቴ
      ጊዜው ሳይረፍድ ተመለሽ ወደ እውነተኛዋ ተዋሕዶ ነገ ዛሬ አትበይ ልብሽን አንድ አድርገሽ ወደ ሀይማኖትሽ ነይ የእህትነቴ ምክር ነው

    • @ስአሉለነTube
      @ስአሉለነTube 8 หลายเดือนก่อน

      እኅቴ እመብርሃን ታግዝሽ ግን እኔ ቅዱስ ሚካኤል ማህበር አለ እዛ ላስገባሽ ካየሽው የኢሞ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝና አስገባሽ አለሁ 😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ ነገ ዛሬ አትበይ ወደ ቤቱ ተመለሽ እማ😢😢😢

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 2 ปีที่แล้ว +2

    ባልጀሮቼ
    ይህንን ስምተን የተደረገልንንአስተውለን
    አቤቱ በመንግስትህ አስበን እንበለው
    th-cam.com/video/CZWMQAmdgEE/w-d-xo.html

  • @yosefwolde7075
    @yosefwolde7075 2 ปีที่แล้ว

    ምንድ ነው ሆቴል ውስጥ ነው እንዴ ቀረፃ የተደረገው

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 ปีที่แล้ว

    ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበት
    ቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት።
    እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎ
    ተከታዩ ሁሉ...የለም እሱን መስሎ።
    ማርያም ዮሐንስ ...ጥቂቶቹ ብቻ
    ተገኙ አጠገብ በስቅለት ዘመቻ።
    ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው
    አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው።
    ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረው
    ሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው።
    ቀራንዮ ቆሞ የምታየው ሁሉ
    አማኝ እንዳይመስህ የሚኖር በቃሉ
    ለሆነ ነገሩ...ዳቦ ላሽ ለአመሉ።
    በእርግጥ እውነተኛ በመከራ የፀና
    ባይበዛም ይኖራል አልፎ በፈተና።
    ወደ ቀራንዮ ሄዶ መመላስ
    በከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን መቀስቀስ።
    ለራሳችሁ አልቅሱ
    አይሁድ ለጌታችን መስቀል አሸክመው
    ግርፋት መከራ... ስቃዩን አብዝተው
    የግፍ ግፍ ጭካኔን በእርሱ ላይ ሲያደርሱ
    የተመለከቱት ለሱ አዝነው ሲያለቅሱ
    እሩህሩሁ አንጀቱ ያንን ስላልቻለው
    ለእኔ አታልቅሱልኝ ይሄ ለእናንተ ነው
    ይልቅ ለራሳችሁ አልቅሱ የአላቸው
    ዛሬ ያለንበትን ቀን ሲጠቁማቸው።
    ኢየሱስ ቸርነት
    የኢየሱስ ቸርነት በመስቀሉ የአሳየው
    ወንበዴ ሽፍታውን ከገነት የአስገባው።
    የሰቀሉትን ... አያውቁትም ያለ
    ምህረትን አድርጎ ይቅርታን ያደለ።
    የዘለዓለም ሕይወት በሞቱ የሰጠው
    የኢየሱስ ቸርነት አቻ ወደርም የለው።

  • @Zemerkoryos_yodbhe
    @Zemerkoryos_yodbhe 10 หลายเดือนก่อน

    ክብረ ቢሶች እውቀት ለነፍሳችሁ ብንሰጣችሁ ነገረ ክርስቶስን ብንናገር በዘፈን ታጅቡታላችሁ? እንዴት እንዳለቀስኩ እኔና መድሃኔዓለም እናውቃለን ግን የስራችሁን ይስጣችሁ የስቅለቱን ነገር በዘፈን ታጅቡታላችሁ ለሆዳችሁ ያደራችሁ ጅቦች ምነው ብትተዉት ባትፖስቱትስ

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 2 ปีที่แล้ว

    እምባዬ ተው ረፍ መፍሰሱ ይቅርብህ
    በእጄ ላይ ያለው መስቀል ይገስጽህ አልቻልህ ብሎ መፍሰስ ከፈለክም
    ወደውስጥ ፍሰስ ማንም አያይህም።

  • @Zemerkoryos_yodbhe
    @Zemerkoryos_yodbhe 10 หลายเดือนก่อน

    ደደቦች ዘፈንና ስብከት አብራቹ ተሰራላችሁ ለዛውም የየኔታን የመምህሬን ስብከት ኧረ ማስተዋሉን ያድላቹ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @nsabho21
    @nsabho21 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን❤❤❤

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 😢😢😢

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @tygu2657
    @tygu2657 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን🤲🤲🤲

  • @bisratmulugeta4675
    @bisratmulugeta4675 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭

  • @aavv5186
    @aavv5186 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mekdes97
    @Mekdes97 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እስከ ሞት የወደደን አምላካችን ክብር ምስጋና ከዘላለም እስከ ዘላለም ለጌታችን ይሁን