ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ነው እግዘብሔር አምላካችንይሄነው እግዚአብሔር ንጉሳችንአልፋና ኦሜጋ የቅን ፈራጃችንእግዘብሔር ይሀው ብርቱ ታዳጊያችንእግዚአብሔር ይሀው ክብር ሞገሳችን የሚለውን መዝሙር ጋበዝኳችሁ
Amen. Amen 🙏
Amen
. ጠያቂዋ እባክሽ የጀመረችውን እንድትጨርስ ትንሽ ጊዜ ስጫት እባክሽን። የነገሩን ፍፃሜ ለማወቅ ካለሽ ጉጉት የተነሳ ነው መሠለኝ እያጣደፍሻት ነው። በተረፈ ታሪኳና አነጋገርዋ በጣም ደሰ ይላል። ትምህርት ሰጪም ነው
መጓጓቴ ብቻሳይሆን ቀረጸው በሰዓቱ መጠናቀቅ ሰላለበትም ነው ቀጣይ የስቱዲዮ ቀረጻ ስላለባቸው ለማንኛውም ይቅርታ እጠይቃለሁ
ጌታ ይባረክ!! ጥፍጥ ያለ አንደበት እሰይ ተባረኪ
አቤት የጌታ ድንቅ ስራ እኔ ቃል የለኝም ለመግለጽ ሀሌሉያ ተባረኩ በብዙ!!!
አሜን እኔም እንደ አዲሰ እየተደነቅኩ ነው ሰሙ ድንቅ መካር አምላክ አይደል? ሰሙ ለዘላለም ይክሸር
እዎ! አሜን ስሙ ይክበር!!!
@@etalemmesgana7398 pplpp
ልክ እደኛቤት😢😢ተመስገን ኢየሱስ አዳነን❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራው ይደንቃል የሚገርም ምስርነት ነው እታለምዬ ተባረኪ እየሩሳሌምም ተባርኪ ልጅሽም ይባረክ
ለእሷም ለእኔም አሜን።❤
አስደናቂ ምስክርነት ተባረኪ
#ክብርለእግዙአብሔር #አምላካችን ይሁን🙌ሻሎም @እታለምዬ ብዙ ግዜ አላየሁሽም በጣም አምሮብሻል 😘ከዚህ በላይ ድመቂ ፀጋው ይብዛልሽ✋እህቴ ኢየሩሳሌም የረዳሽ ከምድረበዳ ከአራዊት ያወጣሽ #ጌታችንአምላካችን #ይክበርይመስገን🙌ትንሽ እዚህ ላይ ላርምሽ @ራሻይዳ ኤርትራውያን አይደሉም። ዋና መስረታቸው አረቦች ናቸው ልክ ነው የኤርትራ ዜግነት አላቸው በጣም ጨካኛች የኤርትራ ወጣት በምድረበዳ በባህር ለእልቂት የዳረጉ የኤርትራውያን ኩላሊት እያወጡ ከንሂወታቸው በምድረበዳ ለአሞራ የስጡ ህምምምምም ራሻይዳ ማለት በትንሹ ስገልጻቸው እነዚህ ናቸው 😭😭😭 💔😢😢 እና እነዚህ ኤርትራውያን አልላቸውም። #እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው።
አሜን። አስደንጋጭ ነገር ነው የነገርሸኝ ጌታ ምህረት ይባዛላቸው
@@etalemmesgana7398 አሜን @እታለምዬ ተባረኪ❤
Hi my dear you are write Sudan people very beautiful and kind good witnes thank you
Wow. way maker, miracle worker, promise keeper ,my god that's who you are
Tutu, Bless you for I loved your comment. You expressed him beautifully
እታለምየ የምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ከጤና የጨመርልሽ
አሜን❤
minew gin bedereku weha enkwan bitazgaju le engida tiru new tebareku.
እህታችን ጌታ የባረክሽ ድንቅ ምሰክርነት ነዉ ከሁሉ የገረመኝ ስመሸ ሰማይነሽ ተብሎ ከቤተሰብ የተሰጠሽ ድንቅ ነው ምክንያቱም አሁን በጌታ መሆንሸ አማላከች ነዉ ተባረኪ እሰከመጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል ና በጌታ ፅኚ
Amazing testimony. Can't wait to hear the rest of it.
Shiwaye amlak ybariki Amazing testimony
Woow etalemye, sitameri. God bless you always!
አሜን bless you too
Wawww God bless All
Second part please. Amazing testimony wow sis smanish.thanku sis etalem.bless u both🙋♀️🙏❤
Semuye ewyyy geta barekesh
God is a miracle Worker he never leaves us nor forsaken
Never, because he loved us in his everlasting love!
Tebarku I can't wait part 2
Amazing testimonyBless you
ጌታ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት❤❤❤
What a heart touching testimony I can’t wait to hear part two may God bless both
part 2 is already there, Please watch &save. A family member of her asked the video to be removed, we will do that after 3 hrs
@@etalemmesgana7398 thanks
እታለምዬ ተባረኪ በብዙ
አሜን አሜን አሜን
wow wow wow our God is good an all the time , stay blessed dear beloved Etalem and dear Semaynesh and cant wait for next part !
Am now singing. Yehenew egziabhere amlakachen, yhenew egziabhere negusaxhenAlfana Omega ykenferajachenEgziabhere yhenew keber mogesachen eleleleelele
ክፍል 2 ጌታ ቢፈቅድ ቅዳሜ ይለቀቃል
አማረኛዋ ሲጣፍጥ ሚገርም ምስክርነት ተባረኪ እህቴ❤️🙏
አይገርም የእኔ እናት በጣም ታስጨንቀኛለቸ በአንች ላይ የደረሰ ሁሉ ደርሶብኛል ሰደትም
ለምን እንደሆነ ባላቅም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
እኔም በሰማሁት ቁጥር አለቅሳለሁ ምክንያት የሚመሰለኝ አሁንም በዚሁ ሰደት እያለቁ ሰላሉ ምህረት የሚለምን ዕንባ ነውና ጌታ ይለመነንና ሰደቱን አቁሞ በየሐገራቸው በቂ ሰራ ይሰጣቸው በእየሱስ ሰም ለመንን
Wow etu tebareki be nafikot new perogramishin yemitebikew tsega yibizalish.. ehitachinim geta yibarikat
Waw tebarki 🙏🙏🙏❤
WOW yemigerim miskrinet new .....Enkan Geta redashi yene enat
ኧራ ቀጣይ የሚገርም ነው😢😢😢
እኔ ትልቅ መልስ አግኝቼበታለሁ
Abet Geta. Egziabher simu yibarek. Lijwa endet asazenegn kelijinetu jemiro endet tenkeratete. Egziabher yitebkew yet derso yihon ahun? Etalemye tebareki.
Amen, he is now married &have son
@@etalemmesgana7398oh thanks to God! Thank you for letting me know Etalem. Let God be with him!
@@liasol8518 Amen, bless you too
እታለምዬ ስወድሽ ተባረኪ በብዙ 🙏😍🌹🌷
አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪልኝ
🙏
Tabrke
Eysus Geta newu kbrun hul lsmyhun
አሜን
Interviewer you need to be patient. Listen give her time. YeEgziabher sira dink new.
Eshy, will try my best
እኔም እየተደነቅሁ ስለምሰማት ነው ጣልቃ የምገባው በጣም ይቅርታ
Part 2 pls 🙏
@@SenaitTesfaledet Will be aired in few hours
Thank you for being interested
Sorry, i thought it was the recent one. Isn't part two available?
ጋዜጠኛዋ ባታቋርጫት መልካም ነበር።
Please don't interfere her!
The interviewer is annoying!
@@AnnaMelese-g2n ይቅርታ
አረ መበጥረቅ እዝች ሱዳን ጋምቤላ ደርሰሽ ብትመጪ ቀደዳ አረ አይነፋም
ይሄ ነው እግዘብሔር አምላካችን
ይሄነው እግዚአብሔር ንጉሳችን
አልፋና ኦሜጋ የቅን ፈራጃችን
እግዘብሔር ይሀው ብርቱ ታዳጊያችን
እግዚአብሔር ይሀው ክብር ሞገሳችን የሚለውን መዝሙር ጋበዝኳችሁ
Amen. Amen 🙏
Amen
. ጠያቂዋ እባክሽ የጀመረችውን እንድትጨርስ ትንሽ ጊዜ ስጫት እባክሽን። የነገሩን ፍፃሜ ለማወቅ ካለሽ ጉጉት የተነሳ ነው መሠለኝ እያጣደፍሻት ነው። በተረፈ ታሪኳና አነጋገርዋ በጣም ደሰ ይላል። ትምህርት ሰጪም ነው
መጓጓቴ ብቻሳይሆን ቀረጸው በሰዓቱ መጠናቀቅ ሰላለበትም ነው ቀጣይ የስቱዲዮ ቀረጻ ስላለባቸው ለማንኛውም ይቅርታ እጠይቃለሁ
ጌታ ይባረክ!! ጥፍጥ ያለ አንደበት እሰይ ተባረኪ
አቤት የጌታ ድንቅ ስራ እኔ ቃል የለኝም ለመግለጽ ሀሌሉያ ተባረኩ በብዙ!!!
አሜን እኔም እንደ አዲሰ እየተደነቅኩ ነው ሰሙ ድንቅ መካር አምላክ አይደል? ሰሙ ለዘላለም ይክሸር
እዎ! አሜን ስሙ ይክበር!!!
@@etalemmesgana7398 pplpp
ልክ እደኛቤት😢😢ተመስገን ኢየሱስ አዳነን❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራው ይደንቃል የሚገርም ምስርነት ነው እታለምዬ ተባረኪ እየሩሳሌምም ተባርኪ ልጅሽም ይባረክ
ለእሷም ለእኔም አሜን።❤
አስደናቂ ምስክርነት ተባረኪ
#ክብርለእግዙአብሔር #አምላካችን ይሁን🙌
ሻሎም @እታለምዬ ብዙ ግዜ አላየሁሽም በጣም አምሮብሻል 😘
ከዚህ በላይ ድመቂ ፀጋው ይብዛልሽ✋
እህቴ ኢየሩሳሌም የረዳሽ ከምድረበዳ ከአራዊት ያወጣሽ #ጌታችንአምላካችን #ይክበርይመስገን🙌
ትንሽ እዚህ ላይ ላርምሽ @ራሻይዳ ኤርትራውያን አይደሉም። ዋና መስረታቸው አረቦች ናቸው ልክ ነው የኤርትራ ዜግነት አላቸው በጣም ጨካኛች የኤርትራ ወጣት በምድረበዳ በባህር ለእልቂት የዳረጉ የኤርትራውያን ኩላሊት እያወጡ ከንሂወታቸው በምድረበዳ ለአሞራ የስጡ ህምምምምም ራሻይዳ ማለት በትንሹ ስገልጻቸው እነዚህ ናቸው 😭😭😭
💔😢😢 እና እነዚህ ኤርትራውያን አልላቸውም። #እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው።
አሜን። አስደንጋጭ ነገር ነው የነገርሸኝ ጌታ ምህረት ይባዛላቸው
@@etalemmesgana7398 አሜን @እታለምዬ ተባረኪ❤
Hi my dear you are write Sudan people very beautiful and kind good witnes thank you
Wow. way maker, miracle worker, promise keeper ,my god that's who you are
Tutu, Bless you for I loved your comment. You expressed him beautifully
እታለምየ የምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ከጤና የጨመርልሽ
አሜን❤
minew gin bedereku weha enkwan bitazgaju le engida tiru new tebareku.
እህታችን ጌታ የባረክሽ ድንቅ ምሰክርነት ነዉ ከሁሉ የገረመኝ ስመሸ ሰማይነሽ ተብሎ ከቤተሰብ የተሰጠሽ ድንቅ ነው ምክንያቱም አሁን በጌታ መሆንሸ አማላከች ነዉ ተባረኪ እሰከመጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል ና በጌታ ፅኚ
Amazing testimony. Can't wait to hear the rest of it.
Shiwaye amlak ybariki
Amazing testimony
Woow etalemye, sitameri. God bless you always!
አሜን bless you too
Wawww God bless All
Second part please. Amazing testimony wow sis smanish.thanku sis etalem.bless u both🙋♀️🙏❤
Amen
Semuye ewyyy geta barekesh
God is a miracle Worker he never leaves us nor forsaken
Never, because he loved us in his everlasting love!
Tebarku I can't wait part 2
Amazing testimony
Bless you
ጌታ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት❤❤❤
What a heart touching testimony I can’t wait to hear part two may God bless both
part 2 is already there, Please watch &save. A family member of her asked the video to be removed, we will do that after 3 hrs
@@etalemmesgana7398 thanks
እታለምዬ ተባረኪ በብዙ
አሜን አሜን አሜን
wow wow wow our God is good an all the time , stay blessed dear beloved Etalem and dear Semaynesh and cant wait for next part !
Am now singing.
Yehenew egziabhere amlakachen, yhenew egziabhere negusaxhen
Alfana Omega ykenferajachen
Egziabhere yhenew keber mogesachen eleleleelele
ክፍል 2 ጌታ ቢፈቅድ ቅዳሜ ይለቀቃል
አማረኛዋ ሲጣፍጥ ሚገርም ምስክርነት ተባረኪ እህቴ❤️🙏
አይገርም የእኔ እናት በጣም ታስጨንቀኛለቸ በአንች ላይ የደረሰ ሁሉ ደርሶብኛል ሰደትም
ለምን እንደሆነ ባላቅም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
እኔም በሰማሁት ቁጥር አለቅሳለሁ ምክንያት የሚመሰለኝ አሁንም በዚሁ ሰደት እያለቁ ሰላሉ ምህረት የሚለምን ዕንባ ነውና ጌታ ይለመነንና ሰደቱን አቁሞ በየሐገራቸው በቂ ሰራ ይሰጣቸው በእየሱስ ሰም ለመንን
Wow etu tebareki be nafikot new perogramishin yemitebikew tsega yibizalish.. ehitachinim geta yibarikat
Waw tebarki 🙏🙏🙏❤
WOW yemigerim miskrinet new .....Enkan Geta redashi yene enat
ኧራ ቀጣይ የሚገርም ነው😢😢😢
እኔ ትልቅ መልስ አግኝቼበታለሁ
Abet Geta. Egziabher simu yibarek. Lijwa endet asazenegn kelijinetu jemiro endet tenkeratete. Egziabher yitebkew yet derso yihon ahun? Etalemye tebareki.
Amen, he is now married &have son
@@etalemmesgana7398oh thanks to God! Thank you for letting me know Etalem. Let God be with him!
@@liasol8518
Amen, bless you too
Amen
እታለምዬ ስወድሽ ተባረኪ በብዙ 🙏😍🌹🌷
አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪልኝ
🙏
Tabrke
Amen
Eysus Geta newu kbrun hul lsmyhun
አሜን
Interviewer you need to be patient. Listen give her time. YeEgziabher sira dink new.
Eshy, will try my best
እኔም እየተደነቅሁ ስለምሰማት ነው ጣልቃ የምገባው በጣም ይቅርታ
Part 2 pls 🙏
@@SenaitTesfaledet
Will be aired in few hours
Thank you for being interested
Sorry, i thought it was the recent one. Isn't part two available?
ጋዜጠኛዋ ባታቋርጫት መልካም ነበር።
Please don't interfere her!
The interviewer is annoying!
@@AnnaMelese-g2n
ይቅርታ
አረ መበጥረቅ እዝች ሱዳን ጋምቤላ ደርሰሽ ብትመጪ ቀደዳ አረ አይነፋም
Hi my dear you are write Sudan people very beautiful and kind good witnes thank you