ጡረተኞቾ እና የደሞዝ ማሻሻያው// salary about pensioner

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @WoldeMekonen
    @WoldeMekonen 12 วันที่ผ่านมา +1

    ለሀገሩን ዳርድንበር ለማስከበር ሲዋደቅ እጅና እግሩ ተቆራርጦ መስራት የማይችል የድሮ ጀግኖቻችን መደገፍ ሲገባቸው መንግስት ግን ቻውቻው አላቸው ፈጣሪ አለላቸው ግድየለም

  • @mohaabdissa4177
    @mohaabdissa4177 หลายเดือนก่อน +15

    ለጡረተኞች እግዚአብሔር አለ። እኛ ጉልበት ላለዉና ዉለታን ለማይረሳ፣ ለማያዳላ ወደ እግዚአብሔር እንጸልይ። የእዉነት አምላክ ይፈርዳል።

  • @gezahegntesfaye691
    @gezahegntesfaye691 2 หลายเดือนก่อน +22

    እድሜ የሰጠን እግዚአብሔር ያኖረናል።የሀገር ባለውለታዎች አይዞን !

  • @asratbesfat1758
    @asratbesfat1758 หลายเดือนก่อน +9

    መንግስት ቢረሳም እግዚአብሔር የፈጠረውን ስለማይረሳ የፈጠረውን በረሀብ አይቀጣም። ጡረተኞች አትዘኑ ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @yosephgebregziabher2776
    @yosephgebregziabher2776 หลายเดือนก่อน +10

    የጡረታ ደሞዝ ጨመረ አልጨመረ ለውጥ የለውም እግዚአብሄር ያኖራል።

  • @SisayTadesse-rb6vj
    @SisayTadesse-rb6vj หลายเดือนก่อน +3

    እህታችንወይንም ልጃችን ላነሳሽው አጀንዳ በጣም አመሠግንሻለሁ። ተባረኪ። ቀጥይበት ።እ/ር ይረዳሻል ።የአባቶችሽ ምርቃት ዋጋ አለው ።ሕይወትሽ የተቃና ይሁን ።

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531  หลายเดือนก่อน

      @@SisayTadesse-rb6vj Amen

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 หลายเดือนก่อน +3

    ሃገራችንን ጠብቀንና በየሙያችን አገልግለን ለዚህ ትውልድ ያስረከብን ጡረተኞች አዲሱ ትውልድ ባመጣው የፖለቲካም ሆነ የኢኮኖሚ ችግር መጠበስ ሳያንሰው ያጠራቀመውን የጡረታ ገንዘብ በጊዜው የገንዘብ ግሽበት መጠን ታስቦ ደሞዙ ሊሻሻልለት ይገባል የሚል አመለካከት አለኝ ። መንግሥት ይህን ጉዳይ ሊያጤነው ይገባል ።

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 2 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ የምለው ጡረተኞች ዜጋ አይደሉም እግዚአብሔር ይመስገን የሚያኖረው አምላካችን ያኖረናል።

  • @yohanawolde6501
    @yohanawolde6501 2 หลายเดือนก่อน +17

    ጡረተኛም አየኖረ ስለሆነ የኑሮ ውድነት እየጎዳው ስለሆነ መንግስት ሊያስብበት ይገባል

  • @eshetudaba4952
    @eshetudaba4952 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጡረታ ስጨምር መንግስት እያገለገልን ነበር ከሁለቱም የልተከታትን የኛ እጣ ፋንታ ምን እንሁን አረ ጠይቁልን እባካችሁ ድምፅ ሀኑልን

  • @BLBBLB-c9v
    @BLBBLB-c9v หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ኩንታል ጤፍ 15000 ብር + ሽሮ + ዘይት +ሽንኩርት + የፅዳት እቃዎች + ማህበረዊ ወጪዎች + ግብር + እና ሌሎች ወጪዎችን ጨምሮ የምናገኘውን የጡረታ ገቢ ስናወዳድር ከአሥር አንድ እጅ እንኳ አይሸፍንም ። ያሣዝናል መልስ ከእግዝኣብሄር ብቻ ሌላ የሚያስብልን ይኖራል ብለን አናስብም

  • @teferatorboka5972
    @teferatorboka5972 14 วันที่ผ่านมา

    ዕድሜ ይረዝ ምሽ ተባረክ

  • @mercato967
    @mercato967 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ እግዚአብሄር ይባርክሽ።ስላልረሳሽን ተባረኪ።የዚህ መንግስት ነገር እንኳን ስንቱ ይወራል ብቻ የሐገር ባለውለታ የሆነን በሐቅ ለሐቅ ለወገናችን በየክፍለ ሐገሩ እየተዟዟርን ያውም እዚህ ግባ በማይባል ደመዎዝ የሰራን ጡረተኞች ዛሬ መንግስት ቢረሳንና እንደምንም ባይቆጥረንም አንድ ቀን ትንሳኤ ስለሚሆንልን የእግዚአብሄርን እጅ በእጅጉ እንጠባበቃለን።

  • @demerekesto9693
    @demerekesto9693 หลายเดือนก่อน +1

    ብልፅግና ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ ጡረተኞች አልተጎዳንም አሁንም 100%እርግጠኛ ሁኜ የማወራው ጡረተኞች አንረሳም ።ወጣቱና ጎልማሳው በደንብ እንዲሠራና ጡረታ ከወጣ በኋላ እንደማይረሳ ከሕይወት የሚማረው ለጡረተኞች በሚደረገው እንክብካቤ ነው ።

  • @LebezaAmesalu
    @LebezaAmesalu หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ጤና አና ሰላም ዉሎ ከገባ እና ፈጣሪ አሬዴት ባለችን ላይ ከፈቀደልን እና ያለነን ከባረከልን ይበቃል ከሰዉ ስጦታ የፈጣሪ ተንሿ ሰጦታ ከሀሉም ሰለሚልጥ እሱ አንዳይለየን አንለምነዉ

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 2 หลายเดือนก่อน +12

    ኑሮ ውድነቱ ጡረተኞችን አለመመልከቱ በጣም ያሳዝናል..

  • @AsterYohanes-t9n
    @AsterYohanes-t9n 2 หลายเดือนก่อน +15

    ለጡረተኛ የተለየ ግብይት ቅናሽ ያለበት ቦታ ካለ ያሳውቁን

  • @Tsedia
    @Tsedia หลายเดือนก่อน +1

    ጠቅላይ ነኝ ሚኒስትር ነኝ የምትሉ ጉዛቹ ወደ ጡረታ ነው ጠብቁ??????

  • @samuelwerash9111
    @samuelwerash9111 2 หลายเดือนก่อน +8

    እናመሰግንሻለን እህታችን መብራራት ያለበትን ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን

  • @Alima-x6o
    @Alima-x6o 2 หลายเดือนก่อน +10

    ለጡረተኞች ወንዝ አሻጋሪ ሰለሆኑ ተገቢ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል እንዲሁም መዋዕለ አዛውንቶች ማእከል ቢኖር..........

  • @WoinishetKabtyemer
    @WoinishetKabtyemer หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የመንግስት ስራ ስለሆን ሚዛናዊ ይሆናል ብለን በትእግስት እንጠብቅ

  • @DerejeEndebu-w6m
    @DerejeEndebu-w6m 11 วันที่ผ่านมา +1

    አማካይ የዕድሜ ጣሪያ ወደ 64 ከፍ ብሏል።የጡረታ ዕድሜስ ከፍ ይላል ወይስ በዚያው ይረጋል?

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሌላው ይደርሳል ዋንው በሰላም በጡረታ መውጣት መታደል ነው ኑሮ ተወደደም አልተወደደም ፈጣሪ የእለት እነጀራ አይነሳንም ሲወደድ ኡኡ ከማለት የባሰ አታምጣ ይህንንም አታሳጣን ማለት። ሲረክስ ጥቡን ጣለ ከማለት ተመስገን ማለት አለብን ሁሌም ባለን እናመስግን ወገን

  • @destatasew671
    @destatasew671 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተመንግስት እየተሰራ በመሆኑ ጭማሪ አያስፈልጋቸውም

  • @HussenKedir-it7jo
    @HussenKedir-it7jo หลายเดือนก่อน

    ማንም ጡረታ መውጣቱ አይቀርም ሠርቶ ኖሮ ጡረታ መውጣት በራሡ አለሕ ሊመሠገን ይገባል ለሓገራችን ሠለም ሑሉም በየአምነቱ መፀለይ አለበት

  • @Umu_m
    @Umu_m หลายเดือนก่อน +1

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳንደህና መጣሸ አረፍ ቆይታ ነበር. በርቺ

  • @user-rk7du8wz4u
    @user-rk7du8wz4u หลายเดือนก่อน +3

    የጡረታ መዎጮ የሚጠራቀመውን እኮመንግሥት ይጠቀምበታል:: በየወሩ የሚሠበሠበው የጡረታ መዋጮ ወለድ ቢሠላበት ወይም ኢንቨስትመንት ላይ ቢውል ምን ያህል ተጠቃሚ በሆኑ? ከጤና መድህንም እንዲገለሉ የተደረገበት ሁኔታ ራሱ ግራ አጋቢ ነው::

  • @MzgytYunas
    @MzgytYunas หลายเดือนก่อน

    ጡረተኞች የአገር ባለውለታ ናቸው!!!የደመወዝ ማሻሻያው ሊያካትታቸው ይገባል!!!!

  • @KasahunMaro
    @KasahunMaro 15 วันที่ผ่านมา

    ማማርሪ ሳይሆን እነሱ ናገ ጡራታ አይወጡም ወይስ በዛይቀጥላሉ ምክንያቱ ለጡረተኛ የተሻለ እድል ለዝች ሃገር ያልደከመ ያልቆሠለ ጡርተኛ የለም ወቶ መግብያ ቤት የለሎው የቤትክራይ መክፈል የቃት ስትሠው አለ ስለዝ ማበራዊ ዋስትና ማስተካከል አለበት ለምን የተለየ ዘጋአይደለም እዶም መግስት ለጡረተኛ በሁሉምነገር በደብ መየት አለበት እላሎ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Konjit-m3f
      @Konjit-m3f หลายเดือนก่อน

      ❤​@@fikrtebelay531

  • @demisseyigletu6981
    @demisseyigletu6981 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እወድሻለሁ።

  • @tesfayewoyessa7002
    @tesfayewoyessa7002 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጡረታ ለመጨመር መንግስትን ተጨማሪ ወጪ የሚጠይቅ አይደለም። ጡረታ ለተጠዋሪ የሚጨመረው ከሠራተኛው ከሚቆረጠው የጡረታ መዋጮ ነው። ለምሳሌ ከሰራተኛ የሚቆረጠው መጠን 4% ቢሆንና የተጨመረው ደሞዝ አንድ መቶ ብር ቢሆን፣ ከሰራተኛው የሚቆረጠው አራት ብር ቢሆን ከዚህ ብር አንድ ፐርሠንት እንኳን ለተጠዋሪው ቢጨመር መጠኑ ከበቂ በላይ ነው ምክንያቱም የተጠዋሪው ሰው ብዛት እጅግ በጣም አነስተኛ ስለሆነ እና የወቅቱ ሰራተኛ ብዛት እጅግ እጥፍ ነው። ሌላው ጡረተኛውን እንደ ተጠዋሪ ብቻ አድርጎ መቁጠር ስህተት ነው። ሌላው ወዘተ ወዘተ መጨመር ይቻላል። ለዚህ ማብራሪያ እና ትንተና ለማቅረብ የህዋ ምርምር ሳይንትስት መሆን የሚጠይቅ አይደለም። መንግስትም ይሄንን እንደሚያየው ይጠበቃል። በየትኛውም የኢኮኖሚ ስርዓት ደሞዝ ሲጨመር መንግስት የሚሠበስበው የጡረታ ተቆራጭ ገንዘብ መጠን ይጨምሪል። ስለዚህ የጡረተኛው የጡረታ ገቢ መጠን ይጨምራል ማለት ነው።

    • @tamrualemu7496
      @tamrualemu7496 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛው ይህ ነው

  • @BurteAbebe-np5un
    @BurteAbebe-np5un 2 หลายเดือนก่อน +22

    ጡረተኛ ለሀገር ባለ ውለታ አደለም ዜጋ አይደለም እነርሱም ለጡረታ አይደርሱ ይሆናል .ችግር የለውም እድሜ ለብልጽግና እያልን ልመና እንወጣለን

  • @TadesseMamo-q6l
    @TadesseMamo-q6l หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ሁሉ በየቀኑ የሚጨምረው ሕወሓት የባህር በር በማስወሰዱ ነው።አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው የተዋለደን ሕዝብ በሀገሩ ተዘዋውሮ እንዲሰራ አድርገው ያቆዩልን ሀገር በቋንቋ በክልል በመከፋፈል ዛሬ የምንሰማው በዓይናችን የምናየው ችግር አስከትሏል ይህን ችግር ያመጡብን ከሕግ አኳያ ለፍርድ ቀርበው ቢቀጡ ለትውልዱ ትምህርት ይሆናል።ጡረተኛውም ሠራተኛውም የደመወዝ ማስተካከያ አይፈልግም ።በአሁኑ ወቅት ጡረተኛው ሠራተኛው በሚከፈለው ደመወዝ መኖር አልቻለም።

  • @MeryemNurhusen
    @MeryemNurhusen หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ጡረተኞችንም ኑሮ ውድነት ይመለከተናል

  • @lenesilasfaw951
    @lenesilasfaw951 หลายเดือนก่อน +2

    ፈራ ተባ አትበይ ኮሪደር ውበት እንጂ ልማት ባለመሆኑ ምንም የሚጨምረው ኢኮኖሚያዊ ትርፍ የለውም እንቅጩ ይህ ነው

  • @fekaduwondie544
    @fekaduwondie544 2 หลายเดือนก่อน +5

    የ ማይክሮ ኢኮኖሚ የኑሮውድነት ለመቋቋም የተደረገው ድጎማ ጡረተኞች የማያካትት ነው ከተባለ በኢትዮጵያ አገልግሎ ጡረተኛ ዜጋ የለም ማለት ነው የጡረታ ገንዘብ ባንክ ከፍተኛ ወለድ interest እንደሚገባ የወጣው አዋጅ ይገልጻል ለጡረታ ኮሚሽን አቅጣጫ መስጠት መዘንጋቱ ምን ታሰቦ ነው?

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሉም ማግኘት አለበት

  • @yonelnguse7799
    @yonelnguse7799 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት ሰውን አጥፍቶ ዛፍ ነው የሚፈልገው በመጀመሪያ ሰው መኖር አለበት ስንገላታ ኖረን ነው ጡረታ የወጣነው

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጡረተኞች መርሳት ማለት መነሻ የለላት መድረሻው የማይታወቅ ማለት ነው እርግማንን በራስ ላይ መጥራት ነው አስቡበት ? ማስፈራራተ አይደለም ተርበን ሰንሞት በረከት ይሆንላቸዋል ??!!ዋ ዋ

    • @alemnew09
      @alemnew09 2 หลายเดือนก่อน

      ጉተማ መከላከያ ነበርክ

    • @alemnew09
      @alemnew09 2 หลายเดือนก่อน

      እምየ ኢትዮጲያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።😢😢😢

  • @SamuelObola
    @SamuelObola หลายเดือนก่อน +3

    ሰው ሊረሳ ቢችልም እግዚአብሔር አይረሰም።ዛሬ እኮ በትናንት ለይ መሆኑ ተረሰ። 12:27 ያሳዝናል።

  • @teshomedegefa4770
    @teshomedegefa4770 หลายเดือนก่อน +1

    የከዚህ በፊቱ ጭማሪ የተከፈለን እለት ነው የታወቀው ስለዚህ በተስፋ እንጠብቅ።

  • @GirmaEyasu-lt6cl
    @GirmaEyasu-lt6cl หลายเดือนก่อน

    የሚበላውም መድሃኒቱም አልቻልነውም ልንገላገላችሁ ነው የዘራችሁትን ለማጨድ ያብቃችሁ ምን አቅም አለን ኢትዮጵያ ትፍረድ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እባካችሁ ዝም ብላችሁ እዚያና እዚህ አትርገጡ መንግስት ለጡረተኛ ያስባል ሊያደርግ የሚችለውን ያደርጋል በቃ

  • @dawitassefa6760
    @dawitassefa6760 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሪ በይ አገሬ ሳንሰርቅ ጡሮታ ስለወጡ ን ነው

  • @sinduserbasa9484
    @sinduserbasa9484 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ጥበቃ ወሰጥ ሲያገለግል የነበረ ሰራተኛ በነፃ እንዲታከም መድረግ ቢቻል ለብዙ አመታት አገልግቸን አሁላይአያቀንም ለምን ያረጀ እድሜውን በሙሉ በሆሰፒታል ውሰጥ ከትንሸ አሰከ ተልቅ አገልግሎ ለምን ደሰተኛ ሆኖ በሰራበት ሆሰፒታልኳ በነፃ መታከም አልቻለም መንግሰት ለዚህ ለለፋበትእንዲታከም ቢያደርግ ጥሩ ነው ብዪአሰተያየት አቀርባለሁ፡መንግሰትም ጠና ጥበቃም ግንዛቤውሰጥ ቢያሰገባውብዬ አሰተያየት አቀርባቸሁ አመከግናለሁ አገራችንን ሰላሟ ይብዛ;

  • @woyinshetbekele165
    @woyinshetbekele165 หลายเดือนก่อน

    እኛ ጡሩታ ብምናስቀምጠ
    ው እየወስደ መንግሥት እየተጠቀመበት የሚስራበት ባንክ ቢቀመጥበት እኛ ምንግስትን ጭማር እንለምንም 😅ነበር ፈጥሪ አለን

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv หลายเดือนก่อน +1

    በዝቅተኛ ደምዝ ጡርታ ወጥተው በኑሮ ውድነት የተዳረጉ እነሱ ጊዜያቸውን በበረሀ አሳልፈው እናንተን ለእድገትና ለስልጣን እብቅተው መጠጊያ ያጡ ፣ኢትዮዽያውያንን ጭማሪው እይመለከታቸውም ማለት ፍትሀዊ አይደለም ፈጣሪን አለመፍራትና ለሀገሩ በሰራው ላይ እንደመቀለድ ነውና ይታሰብበት

  • @tamrattamrat8735
    @tamrattamrat8735 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአ ብሐር ይባ ርክ ቨ ል ጃችን

  • @MuleHaftom
    @MuleHaftom 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገንዘቡ መጣ አልመጣ የጡረተኛዉን ኑሮ አይቀይርም። ለምሣሌ ሌሎች አገሮች ስንመለከት ለጡረተኛ ተብሎ የሚሠራ መኖሪያ አለ። ስለዚህ ሽርፍራፊ ገንዘብ መጣ አልመጣ የኔን ሕይወት አይቀይርም

  • @alemayehu3262
    @alemayehu3262 หลายเดือนก่อน +1

    ለጡረተኞች ማሰብሽ ያስመሰግንሻል ነገር ግን መልእክትሽ የተሟላ እንዲሆን
    ጣልቃ የምታስገቢውን የእንግሊዘኛ ቃላቶች በተቻለ መጠን አስወግጂ

  • @GebregziabherHailu-kg7yw
    @GebregziabherHailu-kg7yw หลายเดือนก่อน

    ይመስላችሁ ይሆናል እንጂ እናንተም ነገ ጥሮታ መድረሳቻሁ አይቀርም ፕሬዜዳንት መዝገበ

  • @getachew-pw5te
    @getachew-pw5te หลายเดือนก่อน

    ወያኔ የራሷን ጡረተኞች ከፍተኛ ማዕረግ ከሰጠች በኋላ በጥሩ ክፍያ ጡረታ እንዲወጡ አድርጋለች በደርግና ብልፅግና ዘመን ያለነው የበይ ተመልካች ሆነናል ቁራሽ ጭማሪ የትም ሊያደርሰን አልቻለም ጊዜውን ያገናዘበ ጭማሪ በጊዜ ታይቶ ማሻሻያ ቢደረግ መልካም ነው።

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 หลายเดือนก่อน +1

    ማይክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ጫና በቢሮ ውስጥ ላለው ሰው ብቻ ነው ብሎ የሚገምት ማንም ጅል የለም !!
    ! ወይም ጂላንፎ እንኳን ይገነዘባልና መንግስት ይህን መረዳት የግድ ይላል::

  • @TemesgenKejella
    @TemesgenKejella 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጡረተኞች ገንዘብ ለጡረተኞች ብቻ ሳይሆን ለሃገሩም ሞሶሶ ነዉ

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 2 หลายเดือนก่อน +12

    መሪያችን እኛ ጡረተኞች አቅመ ደካሞች መሆናችንን ተረድቶ ሊያየን ስለመችል ትንሽ ብንታገሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adugnanegash-b3b
    @adugnanegash-b3b หลายเดือนก่อน

    እኛ ለሀገራችን በከፈልነው የደምና የህይወት ዋጋ ነው ዛሬ የቆመችው ስለዚህ አኛ ጡረተኞችን ከላካተተማ እውነትም ውለታችን በዜሮ እንደተባዛ ይቆጣራል አሁን በስራ ለይ ያለው ሰራዊት ምን ተስፋ አለው እውነት ከሆነ መንግስት ያስብበት

  • @HajiKedir-fl7fh
    @HajiKedir-fl7fh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለኛም አላህ አለን ፣ በኛ ዱአ ነው ሐገር የቆመው

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራ ሕዝብ ስቃይና ሞት ያስደስተናለ!(ህወሕትና ኦነግ)
    ትምህርት ለሀገርና ለትውልድ መሆን ሲገባው ሀገርን ለማጥፋት ዋለ!(ገበሬው)

    • @kifluw.hawareyat2070
      @kifluw.hawareyat2070 2 หลายเดือนก่อน

      ጡረተኞች ያዋጡትን በአግባቡ ሳይጠቀሙበት ነው ከዚህ ዓለም ድካም የሚያርፉት ። ከጡረታ የሚሰበሰበው እና የተከፈለው ቢጣራ እጅግ በርካታ ተካባች በጀት ሊኖር እንደሚችል አገምታለሁና ። ተረስተው ካልሆነ መጨመሩ ..........

  • @solomondesta4683
    @solomondesta4683 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ስትናገሪ ወይ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ተናገሪ እንጂ አትደበላልቂ

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531  หลายเดือนก่อน

      @@solomondesta4683 መልካም አስተካክላለሁ ወድ ተመልካቼ

  • @Kamilla7387
    @Kamilla7387 หลายเดือนก่อน

    ነገ እነሱም ወደ ጡረታ እንደሚመጡ ረስተውታል

  • @SolomonTefera-w3x
    @SolomonTefera-w3x หลายเดือนก่อน

    ከጡረታ የሚሰበሰበው ገንዘብ በባንክ እየተሰበሰበ ወለድ እየተገኘበት ስለሆነ፣ ጡረተኛ ማግኘት የሚገባውን ጥቅም መሰጠት አለበትና ይታሰብበት።

  • @wondewosanaman
    @wondewosanaman หลายเดือนก่อน +1

    ሀሳብሽ ጥሩ ነው ሥራ እና ጡረታ ይለያያል ነገር ግን ሳይጨምር ሲተው ምንን ያስከትላል ??????? አይገባኝም ማማረር አይደለም ተሳስተሻል አፍ ላይ ወሬ ነው ያለው ልብ ላይስ ያለውን ማን ያውቃል

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እሱን ፈጣሪ ነው የሚያዉቀው ተመልካቼ

  • @kebededebele4675
    @kebededebele4675 2 หลายเดือนก่อน +8

    ስራ ላይ ካለው ጋር በአንድ ገበያ ስለምንጠቀም መንግስት አይተወንም
    ስላለን

  • @Betamo11
    @Betamo11 2 หลายเดือนก่อน +2

    Turetachoch yeager walewuleta yaderegu nachewu. Letasebu yegebale.

  • @MamuyeGirma-w5u
    @MamuyeGirma-w5u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለምንድነው የምታወርው

  • @dawitassefa6760
    @dawitassefa6760 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ድነው የምታወሪው ስለጡርተኛ ነው ግፈኛ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 หลายเดือนก่อน +1

    so በዛ

  • @herruysolomon4664
    @herruysolomon4664 2 หลายเดือนก่อน +1

    Federal mengist leturotognoch 2015 ena 2016 Chimariw adrgual beki naw aydelem lemilew le expertocu entewow gin kehamle 2016 yemiwtu serategnoch minm chimariw algegnum ena tetekemu mehon ygebachewal endezega mengist Leandu setto lelelaw mekelkel tegebi aydelem mengist tikuret endemisetbet ergtegna negn 💎⭐️👍👋

  • @tarikutemesgen8771
    @tarikutemesgen8771 2 หลายเดือนก่อน +2

    100+10-20= 90 ኑሮ ውድነት ቀደመ

  • @asternegasi2928
    @asternegasi2928 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ የሚኖሩበትን ሀገር ያበቃና ያኖረ ጡረተኛ በችግርና በችጋር እያለቀሰ ሲሞት ጥሩ ከሆነ ብድሩን ታገኙታላችሁ። የትራንስፖርት፣ የህክምናና ሌሎችም አገልግሎቶች በነፃ ቢሰጥ ምናለበት? ዘለአለማዊ የሆነ የለም ሁሉም ያልፋል።

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 2 หลายเดือนก่อน +1

    እደጊ አቦ፣ግን ምን ያደርጋል ብልጽግና ደሀ በኢትዮጵያ እንዲኖር አይፈልግም!!!!!!!!

  • @alemnew09
    @alemnew09 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጡረተኞችም እግዚያብሄር አለን

  • @GetachewNigatu-v7e
    @GetachewNigatu-v7e 2 หลายเดือนก่อน

    በመሰረቱ ገ/ሚኒቴር ስለመንግስት በጀት እንጂ ስጡረተኞች አያገባውም።ጡረተኞች ያስቀመጥነውን ነው።መንግስት ገና ወደፊት ከሚሰበሰበው ነው።ስለዚህ ይጨመርልናል ተስፋ መቁረጥ የለም።

    • @tesfayewoyessa7002
      @tesfayewoyessa7002 2 หลายเดือนก่อน

      የጡረታ ተቀማጭ ማለት የባንክ ተቀማጭ ገንዘብ ማለት አይደለም። የጡረታ ክፊያም ሆነ ጭማሪ የሚደረገው በወቅቱ እየሰሩ ካሉት ሰራተኞች ተቆርጦ ገቢ ከሚደረገው የጡረታ ገንዘብ ነው። በሌላ አባባል የወቅቱን ተጠዋሪ የሚጦረው በወቅቱ እየሰራ ያለው ትውልድ ነው። በሌላ አባባል "ልጅ ወላጆቹን ይጦራል ማለት ነው"። የማህበራዊ ዋስትና ትርጉሙም የሄው ነው።

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe หลายเดือนก่อน +1

    Engelizegnawen tetesh bamaregna awri

  • @FikaduTasissa
    @FikaduTasissa หลายเดือนก่อน

    11:45

  • @asratbesfat1758
    @asratbesfat1758 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ ጡረተኛ ዜጋ አይደሉም ወይስ ለጡረተኞ ሌላ መንግስት አላቸው ማለት ነው?

  • @YezialemFentahun
    @YezialemFentahun หลายเดือนก่อน

    ስትናገሪ ብልፅግና የላከሽ ትመስይአለሽ ጥሮተኛ የአገርባለውለታ ነውኮ ነገሩብልፅግና የአገር ባለውለታ የትያቅና ብልፅግ አችንብሉተንታኝ።

  • @AlemeshetTseguDesta-d8t
    @AlemeshetTseguDesta-d8t 2 หลายเดือนก่อน

    ለኢትዩጵያ ሲያገለግሉ ኖረው አሁን በጡሬታ የተገለ ሉ ወገኖች የኑሮ ውድነቱ አያገኛቸውም? ተግጦ የተጣለ አጥንት መሆኑ ነወ?

  • @AlemayehuWgiorgis-q4n
    @AlemayehuWgiorgis-q4n หลายเดือนก่อน +1

    Please Be Patientful

  • @yonayona4692
    @yonayona4692 2 หลายเดือนก่อน +1

    ርዕሰ ሌላ የምትነጠርቂው ሌላ

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531  2 หลายเดือนก่อน

      @@yonayona4692 ተመልካቼ እባከዎ ቪዲዮውን ተመልክተው ይጨርሱ ስለ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ

  • @mekonnetessema6630
    @mekonnetessema6630 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ከማውራት ጥቂት እንዲሰረለ መጠየቅ

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531  2 หลายเดือนก่อน

      @@mekonnetessema6630 ጠየቃ መቺ ጠፋ ሰሚ ነው እንጂ ማውራት ላልከው በምልክት አየጠየቅም በማውራት እንጂ .... Lets rise all of us it is not only one person issue ok.

  • @Elfnesh-vj7kb
    @Elfnesh-vj7kb หลายเดือนก่อน +1

    እስከዛ ሬ ጭማሪ ሲደረግ ለያይቶ አልነበረም

  • @tekabiredamereche3374
    @tekabiredamereche3374 2 หลายเดือนก่อน +1

    So
    So
    So... What is so?
    Redundancy

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fetary yasblsh.Aznenal chegronal .Temelkach atan trotegnoch.

  • @AklogMindaralew
    @AklogMindaralew 2 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ኮሪደሩ ማን ሊሄድበት ነው እኛ በችግር በርሀብ ሞተናል ትራንስፖርት እግዚአብሔር በስጠን እግር እንዲያው የጡረተኞች. እንባ ይፍረድ.

  • @TeferaTilahun-d8w
    @TeferaTilahun-d8w 2 หลายเดือนก่อน

    እናት ልጆቹዋን እኩል ታጎርሳለች፣

  • @DaKa-d6c
    @DaKa-d6c หลายเดือนก่อน

    Yenuro wudinet febraki mengist erasu mehonu yasazinal.Mengist mengist alhonem.Mengistat kutiracew bizu new bezih hager.

  • @DawitHaile-u3q
    @DawitHaile-u3q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰርተው ላስረከቡት ባለውለታዎች የማይጨመር ጭማሪ ከሆነ አሁንም አማካሪ ያላየበት ውሳኔ ስለሆነ እጅግ መፈተሽ አለበት።።ታዲያ ለጡረተኛ ካልተጨመረ እነሱ በሚጠቀሙት በባንክ በመብራት በውሀ በትራንስፖርት በገበያው የተጨመረውን ወጭ ከየት መቋቋም ይችላሉ።።በቃ አሁን ሌላ ችግር መጣ መቄዶኒያን አሰፍተው መስራት አለበት ጡረተኞችንም እንዲቀበሉ አዲስ ህግ ይውጣ።።።

    • @fekadubehabtu5571
      @fekadubehabtu5571 2 หลายเดือนก่อน

      በማያገባሸ እና በማይመለከትሽ ውስጥ ገብተሽ የማታውቂውን እንደ ፈፃሚ መላላጡ ለላይክ እንጂ መፍትሔ ለመስጠት አትችይም። ስለዚህ አትቀላምጂ!!!!!!!!!!!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 หลายเดือนก่อน

    በሐገር ላይ የመጣዉ ተፅዕኖ ጡረተኛዉን የበለጠ አይጎዳዉም እንዴ?

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 หลายเดือนก่อน

    ገታ ፍረዱን ይሰጥ ምንም አይባልም።

  • @AbebaTesfaye-rm1oe
    @AbebaTesfaye-rm1oe 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ አባት ፀጉሯቸው ነጭ የሆነ በመንገድ ላይ ቆመው ታክሴ እየጠበቁ ሳሉ አንድ ወጣት ልጅ ይመጣና አባት ጥጥ ፋብሪካ በየት በኩል ነው ብሎ ይጠይቃቸዋል? እህ ልጄ በዛ በኩል ግን ምን ያደርጋል አትደርስበትም አሉት ይባላል።።።።።፡

  • @deregetadesse1185
    @deregetadesse1185 หลายเดือนก่อน

    የምታወሪው ከአርስቱ ጋር አሄድም

  • @Alemu-th9do
    @Alemu-th9do 2 หลายเดือนก่อน +1

    yemetaweriwen atawkim yasaferal

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 หลายเดือนก่อน +1

    ደመወዝ እየተጨላቸዉ በልተዉ መኖር አልቸልንም የምል
    ደመዎዙን አጥቶ በጡረታ ለሚኖር ተጨመረም አልተጨመረም ለጡረተኛ የሚያመጣዉ ኑሮ ለዉጥ የለም አይኖርምም

  • @GirmaDarbe
    @GirmaDarbe หลายเดือนก่อน +1

    ጡረተኞቹን ለምን አየከትትም።

  • @KassahunTekle
    @KassahunTekle 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኑሮ ውድነቱ ጡረተኞችን አይነካም?በስራ ላይ ላሉ ማለት ሰርተን ያለፍነው እንደ ጌኛ ፈረስ ተጣልን ማለት ነው ያሳዝናል ።

  • @Shewangizaw-z3w
    @Shewangizaw-z3w 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማክሮ ኢኮኖሚ ባላመጣው ምክንያት ለመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ተጨመረ ማለት : ለጡረታ መ/ቤት ከሠራተኛው የሚቆረጠው የጡረታ መዋጮ በፐርሰንት በዛው አንፃር ጨመረ ማለትም አይዶል ይህን ተጨማሪ ገንዘብ እንዴት አየሽው።

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Shewangizaw-z3w ልክ ነህ ጭማሪው የገቢ ግብር እና የጡረታ ተቀንሶ ነው የሚጨመረው የተባለው ነገር ግን ደብዳቤው ላይ ለጡረተኞች ይጨመራል የሚል የለም ለዛ ነው ለበለጠ ደግሞ ደብዳቤውን የመልከቱ ውድ ተመልካቼ

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከአርዕስት ውጪ ነሽ።

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531  2 หลายเดือนก่อน

      @@kiflealemayehu262 መልካም አስተካክላለሁ

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene หลายเดือนก่อน

    ማሞ ሌላ ፎቶዉ ሌላ