ለሚስቴ ስል ነብሴን ለ666 ሸጥኳት ኩላሊቴን ለገበያ አቀረብኩ ለቅሶዬ ግን ባሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #Erqmaed #Mentalhealth #Storytelling My name is Endalk Assefa i am the co founder of Erq ma'ed mental health center and i have been working on FM 98.1 and Bisrat FM101.1 since 2008 i care about mental health , peace, justice and familiy reconcilition as well
    Bego tube care about families mental health ,justice and peace as well
    so share my tube
    Comment my tube
    peace for all

ความคิดเห็น • 93

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 10 หลายเดือนก่อน +11

    አውነት ነው አንተ ከራስህ ጋር አይደለህም የናዝሬት እየሱስ ይድረስልህ!

  • @meseretabebe71
    @meseretabebe71 10 หลายเดือนก่อน +13

    ልጁ ታሟል ፀበል ያስፈልገዋል

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው ይሄ ልጅ የስነልቦና እገዛ ያስፈልገዋል እባካችሁ እርዱት ገና ወጣት ልጅ ነው እሳ ባትሆን ፈጣሪ ያለለትን አያጣም በጭፍን የሚጋዝ ነው ይሄ እራሱን ለማጥፋት አይመለስምና እባካችሁ እርዱት ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምከታተለው ወንድሜ ጤናና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 10 หลายเดือนก่อน +10

    የስነ ልቦና እገዛ ያስፈልገዋል

  • @sintaysintay5186
    @sintaysintay5186 10 หลายเดือนก่อน +6

    ደሜን ነው ያፈላው ምናይነት ጅልነት ነው እረግጠኛ ሆኜ የምናገረው ልጅ መስተፋቅር አሰረተውበታል

  • @zaid6986
    @zaid6986 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ አየሱሰ ይድረሰለት ሰው በጤናው አንደዚህ መቸም አይሆንም.አየሱሰ ጣልቃ ይግባ.

  • @haregfeleke3920
    @haregfeleke3920 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ pls ልጁ የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልገዋል አለበለዚያ አደጋ ላይ ነው

  • @mekdilove1731
    @mekdilove1731 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ ኮተት መውጫው መንገድ ነው ጌታን ተቀበል

  • @aberufisha
    @aberufisha 10 หลายเดือนก่อน +4

    ፀበል ይሂድ ልጁ ታሟል

  • @user-im8jd5sw3v
    @user-im8jd5sw3v 10 หลายเดือนก่อน +4

    እሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው😢 በደብ ስነልቡና ሀኪም ሊያክመው ይገባል

  • @user-tf2ru9cx8j
    @user-tf2ru9cx8j 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይሔ ፍቅር አይደለም ሁሉንም ተወዉና ጸበል ግባ ኩላሊትህን አትሽጥ ነገ ጥላህ ነዉ የምትሔደዉ ያለችህን ሁሉ ስታደርግ ነገ እራስህን አጥፋ ብትልህስ አንዳንድ ሴት ልብህን ገምቶ ነው የሚጓዳዉ ቤተሰቦችህን አስብ።

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ መጀመሪያ ወደድካት ያልከ የሆነገ አስደርግባ አያኑካ ያዥህ ነው በእውነት ብትኖ ትገልሃለች ልጅ ፀበል መጀመሪ ያሄድ ከዛ በሃላ አእምሮ ህክምናያሁ ስራ ማግኝት ያለበት

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 9 หลายเดือนก่อน

    ልጅትዋ ግን ባለጌነች ፍቅር ሳይሆን ህመም ነዉ እግዛብሄር ያስብህ ለግዜዉ ጨልመቦት ነዉ እግዛብሄይ ከዚ ሁሉ ያዉጣህ

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሀል እንዳንተ አይነት ልብ ፈጣሪ የሚሰጠው በምክነያት ነው

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx 10 หลายเดือนก่อน +4

    200.000ብር ለጭልፊት ማለት ነው በድጋሚ

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j 7 หลายเดือนก่อน

    ወይፈጣሪ ምንአይነት ጉድነዉ እረሕዝቤ ወዴት እየሔድነዉ ሁሉቱም ፀበል ያሥፈልጋቸዋል

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ ለኔም አንዱ ባለሃብት በሰጠኝ እንዴት የታወር ነው የዛሬው ደሞ ሰው ለጤናው ተቸግሯል እሱ ለጋለሞታ ሰው እንዴት የሚጠይቀውን አያቅም

  • @alainfef176
    @alainfef176 10 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢ደሞ. ሶፍት. አቅርቡ. አይ. ኢትዬ. ሚዲያላይ. ሰውን አቅርባችሁ. ሶፍት አታቀርቡም

  • @hssana8939
    @hssana8939 10 หลายเดือนก่อน +4

    ያመቱ ጅል 200ሺ ብር በትንሹ ባጋኝ ሚስት ውይም ፍቅር ሊገዛ ህክምና ያስፈልገዋል

    • @reachos7060
      @reachos7060 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይርዳው እንጂ ወዶ አይደለም

  • @Seltetub
    @Seltetub 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስኪን እንዳልክዬ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @user-dr3ss3tt2r
    @user-dr3ss3tt2r 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደሞ ሚሰቱ ሁና ታማበት መስሎኝ ሲጀመር ገዘብ አይደለም ፍቅር የሚገዛ ይህ ጤናኛ ፍቅር አደለም አተ ወድ ሁን ጭራሽ ለሴት ለማግባት ገዘብ እገዛ ጌታህን አመስግን ሙሉ ጤና ስላለህ ይች ገዘብ ቢኖርህም አብራህ አትኖርም ፍቅር ንፅህ ነው ከምንም ጥቅም ጋር አይገናኝ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅረኛ የተባለች የህ አስደርግባሃ ጤና ምግብ ሳትበላ የዋል ትክክል አያደ አንተ እንድትምት ሚፈልግ መጥፎ መንፈስ አለ ለማኛው ፀበል ገጠመኝ ያስማ መምህ ተስፋ ልጅ መተ መስተፋቅር እራ እንዲገል ያደርጋ ፀበል ልጅ መሄድ ያለበት

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እንደወንድ ሁን የምን ማለቃቀስ ነው ሆ ሲቀጥል የስነ ልቦና ምክርና ፀበል ያስፈልግካል

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ሆናችሁ ነው ግን ሚድያ ላይ የምትሰሩ ሰዎች ለምንድን ነው ሶፍት ቢሮ ማታስቀምጡት ውይ!!!

  • @kassalisa746
    @kassalisa746 10 หลายเดือนก่อน +1

    Endalk ebakhn Therapie madreg alebet . Ke aymrow aydelem 😢😢😢😢.

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 10 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ለበጎ ነው ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @tigest3176
    @tigest3176 10 หลายเดือนก่อน

    Wendeme egezbehre yirdashi tsble tetmeke subayi yaze egezbehre yimrehale libnahe egezbehre yimlslhe

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l 10 หลายเดือนก่อน

    Addis abeba weset gefegna setewcena wendoce bezetewal egezabeher yerdak

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ወደራስህ ተመለስ ንስሀ ግባ ፀበል ተፀበል የጤና አይደለም ይኸ

  • @eskaletsge5609
    @eskaletsge5609 10 หลายเดือนก่อน

    ene gin tenama fqir ayimeslengim sewun ehen yakil genzeb kalamexak bilo maschenq yasafiral

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 หลายเดือนก่อน

    አይ የኔ ደግ ወንድም. በቃ. እኔ ወንድ በልቴይ እንተም ለእሴት እንደዚህ ደህና ሚስት. ደህና ባሌቤት አያገጥምታም ደህና ወንድም ጥሩ እሴይ አይስጥውም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wenyasrat6537
    @wenyasrat6537 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክዬ በእናትህ አትተወው እርዳዉ

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j 10 หลายเดือนก่อน

    Yehe fikir adelm besetwa west hono agant hiwotun leyatefa nw esuam minalbat ketlku abal gar gegnugnet lenorat yehonal asertabk nw geta nesa yaweta

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 9 หลายเดือนก่อน

    Egzaber bemhiret egu ydabshe tseble betemke tru nw

  • @birkineshtesfaye9900
    @birkineshtesfaye9900 10 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ግን ሶፍት ብታዘጋጁ ጥሩ ነው።

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 10 หลายเดือนก่อน

    ደግ እደረገ ለሁጫም

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l 10 หลายเดือนก่อน

    Siyasazen egezabeher yerdak

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 10 หลายเดือนก่อน

    እዳልክ ሰላየንህ ጀሰ ብሎናል ሉሌ ድምፀህን ነበር የምሰማው

  • @fikrereta636
    @fikrereta636 10 หลายเดือนก่อน +1

    አኔምለው ሶፍት የላችሁም ልጁ ሲያለቅስ የሚጠርግበት አትሰጡትም ትገርማላችሁ

  • @saedasaeed505
    @saedasaeed505 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሰኪን ነፈረ

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 10 หลายเดือนก่อน

    እውይ እውይ ሸክም ኢትዮጵያ እንዴት እምነት ስው ወለደቾ ሸክም ኢትዮጵያ እትመጥንህም

  • @user-db9iv8fo3h
    @user-db9iv8fo3h 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርሳይሆንበሽታነውታከም።

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር እስከ መቃብ ይሉካ እሄ ነው ሰውዬ ህክምና ይስፈልግካል ታከም ከራስክ ጋር አይደለክም

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 10 หลายเดือนก่อน

      ያህ መስተፋቅር አስደርጋበታለች እንጁ እንዴ እብድ ልበ እሶን ካላየው አስባለ እራሱ እንዲገል ሚያስደርገው ፍቅር ሚመስለ መስተፋቅ ክፍ ስያጣን መንፈስ ድግምት አስደርግባሃ ሞት ሚመኝ ውሽት ፍቅር ገንዘብየተመስረ ውስጡ መንፈሳዊ ትምህርት ያስፈልገዋልልል

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 10 หลายเดือนก่อน +1

    የደብተራወች ስራ ነው ይሄ መስተፋቅር አድርገውብህ እንጂ በጤንነት አይመስለኝም

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 10 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ በ

  • @ejxx9814
    @ejxx9814 10 หลายเดือนก่อน

    እሷን ተውና ንስሀ ግባ ሆይ ጠበልም ሂድ የምን ማለቃቀስ ነው

  • @tamrattaye7848
    @tamrattaye7848 10 หลายเดือนก่อน

    ምን ሴት ሀውላ የሄነ ወንድ ነው ልጄ በዛሬ ግዜ ደግሞ ለሴት ይለቀሳል እንዴ? ኩላሊቴን እሸጣለሁ እሷን ከማጣ ብሞት ይሻለኛል ይላል ደግሞ ወንድሜ ቆምጨጭ ብል ሴቶቹም የሚንፈራቀቅ ወንድ አወዱም ወንድ ሁን አለበለዚያ እዛው ገጠርህ ግባና እኩያህን ካንተ ጋር ተመሳሳይ ሜታሊቲ ያላትን ሴት ያዝ

  • @hayiaGshs
    @hayiaGshs 10 หลายเดือนก่อน

    @❤❤❤❤

  • @genetmolla1211
    @genetmolla1211 10 หลายเดือนก่อน

    አባቱ አብሮኽ የተዳበለህ ነገር ስላለ ፀበል ሂድ ከራስህ አድን አራስህ መኖር አልቻልክ ሰው ለማኖር መጣር እረ አንዳልክ ምን ነካኽ መጀመሪያ አሳክመው በአንደ በትንሹ ሁለቱ መቶ ሺ የጠየቀ ጤነኛ ነው ብለህ ማሰብህ ከቢሮህ ሳይወጣ አምቡላንስ ጠርተሀ አማኑኤል ሆስፒታል ውሰደው።

  • @yimenasumenigstu8648
    @yimenasumenigstu8648 10 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጉድ ነው

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ እንዳልክ ዛሬ ደግሞ ምን ንፍጣም ስው እመጣህ ዝርክርክ በዚህ ስእት ፅሎት አድርግ እብድ ትልቅ እብድ

  • @user-gu6cs5zi7i
    @user-gu6cs5zi7i 10 หลายเดือนก่อน

    እስታክፍረላህ

  • @user-sp7nu8cq3u
    @user-sp7nu8cq3u 10 หลายเดือนก่อน

    እደዚህ ያለሠው በዚህ ዘመን አይወደድም

  • @ShagaBezu-dj6od
    @ShagaBezu-dj6od 10 หลายเดือนก่อน

    Amirhohin Geta yestekakilihi

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 10 หลายเดือนก่อน

    ምነው መንዲል ወይም ቲሹ የለም እዴ ንፈጡ ተዝረክረክ እኮ ምንገዜም ሰው ሰታቀረቡ መንዲል አቅርብ እባካችሁ

  • @user-mm5ut8cv7j
    @user-mm5ut8cv7j 10 หลายเดือนก่อน

    Era soft azagaju majamerya

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ጤንነት አይደለም አብዝተህ ፀልይ

  • @saraa4137
    @saraa4137 10 หลายเดือนก่อน

    ህክምና ያስፈልገዋል

  • @user-jj7kj2oq7w
    @user-jj7kj2oq7w 10 หลายเดือนก่อน

    Garami namaa ayii hadhoo koo 😭😭😭😭😭💔

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ በሽታ እንጂ ፍቅር አይደለም

  • @amsalashagviea2866
    @amsalashagviea2866 10 หลายเดือนก่อน

    ድፈት ይርግህ ለሴት

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @berran1347
    @berran1347 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @amenhmohamed3018
    @amenhmohamed3018 10 หลายเดือนก่อน

    እረ በፈጠራቹ ፀበል ያስፈልገዋል ልጁ ትክክል አይመስለኝም

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 10 หลายเดือนก่อน

    wenetm ante kerash ga adelhl

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 10 หลายเดือนก่อน

    እንኻን ይች ሴት ኣምጣ የወለደች እናትህምኮ በሞት ይታጣል መተኬያ የለላት ይች ደሞ ገንዘብ እንጂ ኣንተን ኣወድህም!!!!!!!!!!

  • @redwave4776
    @redwave4776 10 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @sefanittsedalu4452
    @sefanittsedalu4452 10 หลายเดือนก่อน

    Are mejemerya yetakem

  • @birhanabrhame5491
    @birhanabrhame5491 10 หลายเดือนก่อน

    የንፍጥ ንፍጥ የሚለው ስድብ ትዝ አለኝ🤣🤣

  • @zaid6986
    @zaid6986 10 หลายเดือนก่อน

    He need help

  • @fafi985
    @fafi985 10 หลายเดือนก่อน

    Aye feker jelajil aderegew gen demo yematwedewen set begenzeb ? sebsebeh betsetat enka yezabh metfatwa yemayeker new jelo

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 10 หลายเดือนก่อน

    አረ በስላሴ የልጁን ሞኝነት ስለየች የትወ ክፉ ጫካኝ ሴትዬ እየተጨወተችበት ነው አንቺ ሴት እሱ ዕውቀት የለውም አንቺ ግን ስለዝ ሰው ነብስ እግዚአብሔር በሰማይ ይጠይቅሻል አንቺ ነሽ ምትሰጅው ኩለልት እንድሻጥ ወደ ስኦል እንድገባ ለሴጠን ተፈረረም ምትይ 200ሺ ስር ሰውየው ግን የስነልቦና ሀኪም ያስፈልገዋል እንዴት ጤነኛ ሰው በዝ ልክ ማሰብ ያቆማል አድነን ፈቅር ሰይሆን በሽታ ነው ይሄ

  • @Jocy939
    @Jocy939 10 หลายเดือนก่อน

    አይይይ እንዳልክዬ የማታመጣው የማትደርስበት ጉድ የለም እሷስ ትወደዋለች?? 😂😂😂😂200 ሺ ብር ሃሃሃሃሃሃሃሃ ብሩን ተረክባው ትሄዳለች ኧረ ህክምና ይደረግለት

  • @user-ph4bb1sr7g
    @user-ph4bb1sr7g 9 หลายเดือนก่อน

    Comedian

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 หลายเดือนก่อน

    666 ኩላሊት እንድትሽጥ መንፈስክፍ ውስጥ ስለገባ ፍቅር መስሎህ ሕይወትህን ሊያሳጣህ ነው ወደ ፀበል መሄድ ያለበት ኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬ ከሆነ ያህ ፍቅር ጤና አያደለም

  • @saraa4137
    @saraa4137 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንተን ነው ገንዘብህን ነው የምትወደው አንተ ወንድ ሁን አትልፈስፈስ ኤጭ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ ወንድ ልጅ አደለህ እንዴ ለዛውም ጎጃሜ ይድፋህ ንውልል ወዥባራ ልፍስፍስ ዘር አሰዳቢ ይልቁንስ ፋኖን ተቀላቀል እነሱ ቆፍጠን ማለትን ያስተምሩሃል

  • @user-db9iv8fo3h
    @user-db9iv8fo3h 10 หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀ😂፡ክክክክክ😂ምኑንአቅምሳህነው።ጅል

  • @user-db9iv8fo3h
    @user-db9iv8fo3h 10 หลายเดือนก่อน

    እኔየምለውጠነኛሰዎችናቸውሰዉበስራነውየምቀየሪውበልመናሳይሆንስለዝህምድያላይከማለቃቀስ።ጥረግረህብላ።አንተየወንድአልጫ፡ነጫጪባ፡በረከሰሴትአተየማትረባ፡፡

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ውዱ መስተፈቅር መሆን አለበት (የውጭው)

  • @wacaalewalloo5224
    @wacaalewalloo5224 10 หลายเดือนก่อน

    Lijitu buda nat libun beltalech 😂😂😂😂😂😂

    • @masaratbanti9106
      @masaratbanti9106 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይሳቅም ነውር ነው፣ለዚህ ሰው መፀለይ ነው ከኛ የሚጠበቀው።

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 10 หลายเดือนก่อน

    የገጠር ሰው የዋህ ነው ይሄ ደሞ ቀልዱኛ ቢጤ ነው ባለከብቷች አይተው ቢረዱኝ በትንሹ 200 ሺ ብር ይላል እንዴ ? በቃ ኩላሊትህን ሽህ እድ ያንንም አድርገህ እርግጠኜ አትፈልግህም

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 10 หลายเดือนก่อน

    ላንተ ገንዘብ ሳይሆን የስነልቦና ህክምና ያስፈልግሀል ገንዘብ መሰጠት የለብህም በዝህ ሁኔታ ገንዘብ ብትይዝ እንኳ ግጣህ አውጥታ ትወረውርሀለች ጅል

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

    • @user-gu6cs5zi7i
      @user-gu6cs5zi7i 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @helendemissie9980
    @helendemissie9980 10 หลายเดือนก่อน

    ጅል ከነድህነትህ ያልፈለገችህ ምን ታረግልሀለህ , u need Jesus

  • @fereweynitewolde
    @fereweynitewolde 10 หลายเดือนก่อน

    ቆም ብለህ አስብ ወንድሜ ተረጋጋ