💯Wash the bathroom with ash & ley

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/oX1tbDsZN2c/w-d-xo.htmlsi=GTpHzvymqnhNm2gi አመዱን ውሃው ( ley ) ይህንን ቪዲዮ እዩት ከፈለጋችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏🙏

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ፀግዬ መሸለም ያለብሽ youtube ነሽ❤❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፅጉሽዬ በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ነገር ከኬሚካል ነፃ የሆነ ቆንጆ የአመድ ውሀ ለፅዳት አንደኛ ከልብ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @wwpc6518
    @wwpc6518 7 หลายเดือนก่อน

    Welcome back TG, Thanks for your incredible the idea and advise

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      Pc እንዴት ነሽ የኔ ውድ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😘😘

  • @JemillaAbdu
    @JemillaAbdu 7 หลายเดือนก่อน

    አንበሳ እናት ነሺ እድሜ ከጤና አሏህ ይስጥሺ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 7 หลายเดือนก่อน

    ፅጉዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መጣሽ መስራቱንም አጠቃቀሙንም መጠኑንም የአመዱን ውሀና ፣የአመድ አተላው ብዙ ኬሚካል የሌለው የማይጎዳን ስለሆነ እንዴት እንደምንጠቀምበት ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን ፣ ላይክ ሼር ❤❤❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 7 หลายเดือนก่อน

    ጠካራ ጀግና ሴት እናመሰግናለን ፅግሽ ተባረኪልኝ 🙏

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ማሚተይ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 7 หลายเดือนก่อน

    ጽግዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሁሌም ይዘሽልን እምትመጪው በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ ነገሮችነው የዛሬው ደሞ አንደኛ ነው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፅግዬ የአመድ ያለ እያልኩኝ ነው እኔ አመድን የማሰታውሰው እንዳልሽዉ ሸንትቤት ላይና እንዲሁም ድግስ ሲኖር ድሰቱ እንዳይጠቁር አመድ ይቀባ ነበር እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርር🙏🙏🙏🙏❤️❤️

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ❤እንዴት ነሽ ደውዬ ነበር ሉላዬ

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉደኛው አመድ ይገርማል በጣም እንደዚህ ሙልጭ አድርጎ አይደል እንዴ የሚያፀዳው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ ፅጉሽዬ ተባረኪ❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 หลายเดือนก่อน

    ላይክ ሼር❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን💚💛❤🙏

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ፅጉጉዬ የሰራሽውን በተግባር ደሞ አፅድተሽ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ፅጉዬ
    ።👍🙏

  • @MiloHam-o2e
    @MiloHam-o2e 6 หลายเดือนก่อน

    ባንቺ ቪዲዮ ጊዜ ቢጠፋም አይቆጭም እጅሽ ይባረክ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ የኔ እመቤት ባለሙያ ♥️🌺♥️

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው አሪፍ ቪድዎ ነው🎉

  • @tsigemamo7333
    @tsigemamo7333 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ባለሞያ

  • @selamhashu1071
    @selamhashu1071 4 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 7 หลายเดือนก่อน

    Woooow🎉🎉🎉❤

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 5 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 7 หลายเดือนก่อน

    እናታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሸ አሜን፫❤❤❤ድጋሚ የመጣሁት ዶቄት ሰሙነ ብነጨምርበትስ በደንብ አሰፋ እንዲ ወጣልን የአመቱ ዉሃ ላይ ብሊዝ መልሽችኝ እናታችን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      ሰሙኑ ስመቸኝ ራሱ ሳሙና እሰራለሁ

  • @hanayakob2969
    @hanayakob2969 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቂሚ ነዉ
    ተባረኪ !!

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ♥️

  • @MeryAfro348
    @MeryAfro348 7 หลายเดือนก่อน +1

    yemigerem ye amede wetete enamsigenalen tsegheye🤚💞

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ጽግሸየ እንኳን በሠላም መጣሸ ውዴ ዋውውው❤❤

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 7 หลายเดือนก่อน

    ስለ ቅንነትሽና መልካምነትሽ በጣም አመሰግንሻለሁ

  • @shkorinaBowey
    @shkorinaBowey 7 หลายเดือนก่อน

    Benebseki xereyti eki haftey ❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 7 หลายเดือนก่อน

    Che brava tsegheye

  • @sabemaryoutube2367
    @sabemaryoutube2367 7 หลายเดือนก่อน

    ዎውውውውውው😍😍😍ፀጋየ ሰብ መልሸይ ደሰየሚል አሰራር

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      አረ ቤተሰብ ካረኩሽ ቆይቻለሁ 😂

  • @ayesew3932
    @ayesew3932 7 หลายเดือนก่อน

    wow wow sei bravissima

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ፅጉዬ በጣምእናመሰግናለን ስላጋራሽን ጀግኒት❤

  • @ZebiabaZebiaba
    @ZebiabaZebiaba 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም፡ጎበዝ፡፡

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ♥️

  • @TingritNiguuse-td5wq
    @TingritNiguuse-td5wq 7 หลายเดือนก่อน

    እጆችሽ ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 7 หลายเดือนก่อน

    Selam lanchi yihun tsigye Wow ahunima amed tashigo meshet alebet ye amedin tikim silasayeshign kelib enameseginalen kiberilin ❤️❤️❤️🙏👌

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግኒት😘😘

  • @musse_shakur
    @musse_shakur 7 หลายเดือนก่อน

    Tsegshy jegena

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 7 หลายเดือนก่อน

    Selam lik❤❤❤

  • @kwtkwt602
    @kwtkwt602 7 หลายเดือนก่อน

    Kemikalun malat amadu lay yecamarshiw kayetnew minaganya.lelaw kemikal bannicamir ayihonim malate gaxar silahone noruchin anaganyim kemikalun banatishi malishiliny xabiqishalw❤❤❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም ውዴ ይቅርታ 🙏🙏

  • @meronlw2127
    @meronlw2127 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 หลายเดือนก่อน

    ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ወይ አመድ ታሪክ ሰራ ይገርማል እኛ ሀገር በጅ አትንኩ አመድ እጅ ይቆርጣል ይሉን ነበር ፅግሽ

  • @tofikmenur5952
    @tofikmenur5952 7 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልን
    እኔ ምለው ውዴ ፣ በአመድ ለልብስ ማጠቢያ የሚሆን ፈሳሽ ሳሙና መስራት ይቻል ይሆን

  • @mebratmohammedkedru2602
    @mebratmohammedkedru2602 7 หลายเดือนก่อน

    ጸጊዬ አመዱ ውሃ መውረጃውን አይዘጋውም ?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      አይዘጋም ውዴ

  • @shkorinaBowey
    @shkorinaBowey 7 หลายเดือนก่อน

    Ayate dest tatebebet neber Asmera

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ እመቤት። ማንኛውም አመድ ይሆናል? አመሰግናለዉ🙏🏽

  • @mahamohammed7712
    @mahamohammed7712 5 หลายเดือนก่อน

    ብርቱካኑን ባናገኝ አመድ ብቻ መጥፎ ሽታ አለው?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አረ ምን ችግር የለውም

  • @zinetyassin
    @zinetyassin 7 หลายเดือนก่อน

    10q

  • @tofikmenur5952
    @tofikmenur5952 7 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልን
    እኔ ምለው ውዴ ፣ በአመድ ለልብስ ማጠቢያ የሚሆን ፈሳሽ ሳሙና መስራት ይቻል ይሆን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይቻላል ጊዜ ሳገኝ እሰራለሁ