ዳታ በቀላሉ በStata እንዴት ይተነተናል?/ How to interpret descriptive data results in Stata?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • ከዚህ በፊት ዳታ ወደ SPSS እንዴት ማስገባት እንደሚቻል፤ እንዴት መተንተን እንደሚቻል እና እንዴት ቻርት ማውጣት እንደሚቻል አቅርቤላችሁ የነበረ ቢሆንም ዛሬ በቀላሉ በStata እንዴት Descriptive ውጤት እና ግራፍ ማውጣት እንደሚቻል ይህንን አጭር ቪዲዮ ሰርቻለሁ፡፡
    የዚህ ቪዲዮ ዓላማ ሰዎች እንደመነሻ እንዲወስዱት እና ተጨማሪ ሌሎች መጽሃፍትን እና ቪዲዮችን በመመልከት ጥናታቸውን በቀላሉ በአቅማቸው ልክ መስራት እንደሚችሉ ለማስረዳት ያህል ነው፡፡ ከዚህ በፊት በSPSS እንዴት ዳታ ማስገባት እና መተንተን እንደሚቻል የሰራሁትን ቪዲዮ ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ፡፡
    • በSPSS ዳታ እንዴት መተንተን ይቻ...
    • SPSS ላይ ዳታ እንዴት ማስገባት ...
    • ለጥናታችሁ በExcel የሚያምር 3D...

ความคิดเห็น • 20

  • @yimernega8388
    @yimernega8388 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you So much......As much as posible could you show next time with secondary data .

  • @hggz
    @hggz 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yeah, it's good explanation ❤❤❤ Can you explain and interpretation result time series analysis.

  • @aregawatinafu
    @aregawatinafu 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ከልብ አመሰግናለው

  • @tesfayefamily2332
    @tesfayefamily2332 2 ปีที่แล้ว +1

    Good analysis wase

  • @enatbelete6122
    @enatbelete6122 2 ปีที่แล้ว +2

    Good analysis

  • @tekalignloranso7677
    @tekalignloranso7677 ปีที่แล้ว

    ❤❤ ..plse if you time prepare vedio for determinants of applicatiin of SIGTAS system

  • @hunyalewbogale
    @hunyalewbogale ปีที่แล้ว

    Thank you it is good explanation.Mostly I prefer SPSS to Stata .what is the advantage of using STATA ?

  • @misrakbekele805
    @misrakbekele805 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዋሴ

  • @gaera4926
    @gaera4926 2 ปีที่แล้ว

    As always thank you so much🙏🙏🙏

  • @hayalterefe2479
    @hayalterefe2479 2 ปีที่แล้ว

    Thank you So much.

  • @selamtefera3210
    @selamtefera3210 2 ปีที่แล้ว +2

    Good

  • @hanagetu8120
    @hanagetu8120 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @gechoothello709
    @gechoothello709 2 ปีที่แล้ว +1

    yakoyelen

  • @destayfru7562
    @destayfru7562 2 ปีที่แล้ว

    Please eview

  • @romanbogale6660
    @romanbogale6660 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዋሴ

  • @hayalhayuti4393
    @hayalhayuti4393 2 ปีที่แล้ว

    Thank you So much.

  • @nigussiemegistu4670
    @nigussiemegistu4670 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @senameko7981
    @senameko7981 2 ปีที่แล้ว

    Thank you So much.