የሀገራችን 8 ዝነኛ አ'ር'ቲ'ስ'ቶ'ች ወደ ጌታ ቤት መጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @DiboraMesafint
    @DiboraMesafint 4 หลายเดือนก่อน +3

    ገና ገና ገና አለ ብዙ ገና የሚወረስ

  • @የመጭረሻውዘመንወንጌል
    @የመጭረሻውዘመንወንጌል 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንዳልክ ወንድሜ በቅድስ አጠራር የጠራህ ጌታ ታማኝ ነው
    ዋጋህ ታላቅ ነው
    በፊትህ ያለውን ሩጫ በትግስት እሩጥ አለም አትወደንም ጌታ ግን እስከ ሞት ወደደን አሜን
    በርታ ትከሻህ ይስፍ በፈተና ፅና
    አይተውህም በጌታ ብዙ ፍተና አለ
    በክርስቶስ አሽናፊ ነን
    ተባረክ ።

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው የምሰራች አሰማህን ጌታ ተባረክ እንዳልክዬ ተባረክ

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክ የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @mariaseifu6571
    @mariaseifu6571 4 หลายเดือนก่อน +1

    Endalekiye andebet hulu tekeyer! Xosso niyo galatayi gido!

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert 4 หลายเดือนก่อน +4

    አየሱስ. አይታፈርብትም. አየሱስ. ጌታ. New.

  • @Warqii377
    @Warqii377 4 หลายเดือนก่อน +2

    የጌታ ጸጋው ይብዛልህ ወንድማችን ተበረኩ ሁላቹም❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው እንዳልክ Congregation🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hiwotyohannes4882
    @hiwotyohannes4882 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ እንኳን ጌታ ረዳህ ተባረክ🙏🙏🙏መንገድም ህይወትም እየሱስ ነው ተባረኩ

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኛም በጣም እንወድሃለን

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኢፊ ተባረኩ አሁን በደንብ እየሰራችሁ ነው ተባረክ እንዳልክ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያድናል🙏 ተባረክ እንዳልክዬ😇 እንኳን ጌታ ረዳህ❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትነው በማሰተዎል አድረገው እንዳልክ ጠላት በብዙ ነገር ይመጣል በጥንቃቂ አደርግ ሰድቡ ምናምን አደለም ሰጋህንም ሊጎዳ ይመጣል ሰለዚህ በጥበብ አረገው ጉዞህን🎉🎉🎉

  • @NehmeyaHailu
    @NehmeyaHailu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ክርስትና እኮ ማርያምን በመንፈስ ቅዱስ እውቀት እንድትወዳት ያደርገሃል እንጂ ጥላቻ አያስተምርህም ክርስትና ፍቅር ነው ።ግን እኛ ኦርቴ እንደሚሉት ያልሆነችውን ሁናለች አንልም በስዋ ላይ የውሸት ማአት አናዘንብም ።

    • @EyerusDegefa-r5x
      @EyerusDegefa-r5x 4 หลายเดือนก่อน

      ማሪያምንኮ በጣም ነዉ የምንወዳት ከሴቶች ሁሉ የተለየች የተመረጠች የጌታችን እናት ነች፡፡

    • @tigib6790
      @tigib6790 4 หลายเดือนก่อน +2

      ማነው ማርያምን የሚጠላት በእውነት ማርያምንየሚጠላ ጴንጤ ካለ እየሱስንም አይወዱትም ማለት ነው እንኳን እየሱስ ክርስቶስን የወልደች ቀርቶ የጎደኞቻችን እናት አባት እንወዳለን እናከብራለን ማርያምን እንውዳታለን እናከብራታለን የምታስደንቅ ድንቅ እናት በእመነቷ ፀንታ የኖረች መለአኩ ገብርኤል መጥቶ ሲያበስራት እንኳን በዛን ዘመን ሳያገቡ አርግዞ መገኘት በድንጋይ አስወግሮእንደማያስገድል እያወቀች አሜንይሁንልኝ ብላ በእምነት የተቀበለች ተደገና ደግሞ የባሪያቷን መወረድ አይተሃል ነፍሴ በመዳኒቴ በአምላኬ ሀሴት አደረገች ብላ የምሰከረች ድንግል ማርያም እንጥላት ብንልም እኳ የሚጎድልባት የለም ግን ይሄ ሁሉ ኖሮ አንሰግድላትም አናመልካትም ምክኒያቱም መፀሀፍ ቅዱስ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሌላ ለማንም አትስገድ እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ብሎል የእግዚአብሔር ክብር ለማንም አሳልፈን አንሰጠም የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ይንበረከካል ለእዛ ነው እንጅ እግዚአብሔር የመረጣቸውን እኛ የምንጠላበትም ሆነ የምንንቅበት ስልጣን ሞራልም የለንም

    • @masara7252
      @masara7252 4 หลายเดือนก่อน

      Ye orthodoxs mareyam eko tikikelagn mareyam ayedelechim

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnnn eeeeeeeeellllllll amennnnnnnnn amennnnnnnn eeeeeeeeellllllll eyesus yadnal ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bruktayt-km8gw
    @Bruktayt-km8gw 3 หลายเดือนก่อน

    አንዳልክ፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣ጌታ፣ይድርሐል፣ልጅህ፣ሻማ፣የበራል፣መሾም፣መዳር፣መሸለም፣የውቅበታል፣አንተ፣በጌታ፣ፍቅር፣ተቀጣጠል፣በደሙ፣ተሸፈን፣ኢየሱስ፣ጌታ፣ነው፣

  • @chocozraz
    @chocozraz 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yessssssss

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 4 หลายเดือนก่อน +1

    በረያ አይደለሁም ልጅ ነኝ wow 👍 ተመችቶኛል ኢንዳልክ ብሩክ ነህ በረታ ጌታ ከንቴ ጋር ነው ‼️

  • @tigisttigist695
    @tigisttigist695 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክ አትደባልቅ እዩ ጩፋ ወንበዴ ነው

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 4 หลายเดือนก่อน

      Ewunetishin new ? Ene andim ken teketatiyew alawukim . Awo zemenu ye wonbede new fetari yasiben …

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@sweetman5249አትስማቸው የአጋንንት መንደር የሚያወሩትን ፡ብርሃንና ጨለማ ምን ህብረት አላቸው ድሮ

    • @LemLemFeleke-jb6pc
      @LemLemFeleke-jb6pc 4 หลายเดือนก่อน

      Meche ayesh eyu wonbade indehone be mesreja hiduna kisesu

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 4 หลายเดือนก่อน

      @@LemLemFeleke-jb6pc yihe comment lene kehone ene yemawukew neger yelem. Andim ken teketatiye alawukim …

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብቻ አትጣሉ ችግር ስኖርም እራሳችሁ ፍቱ❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌል ያሸንፋል ዋውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Abayi-ik9ei
    @Abayi-ik9ei 4 หลายเดือนก่อน

    ለመከራከርም እውቀት ያስፈልጋል።በየትኛው እውቀትህ ክርክር...... እንኳን አንተ ሉተርም ካልቪን እና ዘውንግሊን አላሳመነም

  • @MestuJeses
    @MestuJeses 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኦኦኦ Elelelleleelelelelelelelel Geta Yibarkeh Endalk

  • @Bruktayt-km8gw
    @Bruktayt-km8gw 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላንተ፣የጌታን፣መንፈስ፣አደንቃለሁ፣ባጭር፣ግዜ፣አንዲህ፣አይነት፣መረዳተ፣ውይ፣ጌታ፣ደስ፣ይላል፣

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 4 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ፋሲልን ተጠቀምበት እንዳልክዬ ትምርቱ ቀላል አይደለም በጣም ስማው

  • @MestuJeses
    @MestuJeses 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeeen Eyesus ❤❤❤❤❤❤

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይቅርታ እንዳልክ ለዘለአለም ከዳንክበት እምነትና ህይወት ወደ ኑፋቄ በመሄድህ ቢከፋኝም እንደዛ ቅብዝብዝ ህይወትን ይዘህ ለሌሎች መሰናከያ ከምትሆን ወደዛ መጎዝህን ወድጄዋለሁ ግን እውነነተኛው የእግዚአብሔር መንፈስ አግኝቶህ አረጋግቶህ ወደእውነተኛው መስመር ይምራህ ጌታ ይርዳህ።

    • @gezeemiru7699
      @gezeemiru7699 4 หลายเดือนก่อน

      አታስቀና አርሴማል😂😂😂

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 4 หลายเดือนก่อน +1

    Endalk tebarek God bless you and your cute little boy.Amen

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዩ ጩፋ ማፍያ (ሌባ ነዉ ) ጌታን በማግኘትህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😭😭😭😭😭😭🙏🙏Amennnnnnnn tebarek eyesus yadnal eyesus gata new

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 3 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክዬ አመለጥክ እንወድሀለን

  • @Bruktayt-km8gw
    @Bruktayt-km8gw 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታን፣የቀመሰ፣አይመለስም

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 4 หลายเดือนก่อน

    የትኛውን ጌታ ነው ያገኙት ፡

  • @Bruktayt-km8gw
    @Bruktayt-km8gw 3 หลายเดือนก่อน

    እኛም፣በጣም፣እንወድሐለን

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው የጥሌ ቸርች በጌት

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ይመስላል

  • @Bruktayt-km8gw
    @Bruktayt-km8gw 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ፣

  • @samrawitkassaye7044
    @samrawitkassaye7044 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @MestuJeses
    @MestuJeses 4 หลายเดือนก่อน

    Eyesus Geta New

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek tsega ena selam yibzaleh.dimtsu erasu tekeyere👍

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarku❤❤❤

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 หลายเดือนก่อน

    ታ እሻው ነ ድጫ

  • @meglalitdekko6898
    @meglalitdekko6898 4 หลายเดือนก่อน

    Endalk geta yebarkeh

  • @MttTadesa
    @MttTadesa 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Beamlak-q1q
    @Beamlak-q1q 4 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new