አዲስ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @fafikobolcha6365
    @fafikobolcha6365 2 ปีที่แล้ว

    በመልካም የተሞላ ህይወት!
    አንተ ማለት ደጋግመህ የምታስበውን ነህ፤ የምታስባቸው ሀሳቦች የሚመጡት በቀን ውስጥ ከምትሰማቸው፣ ከምታያቸው፣ ከምታደርጋቸው ነገሮች ነው።
    ህይወትህ በመልካም የተሞላ እንዲሆን ከፈለክ መልካም ነገር ስማ! መልካም ነገር እይ! መልካም ነገር አድርግ! ወዳጄ አይምሮህ ላይ የዘራኸውን ህይወትህ ላይ ታጭዳለህ፤ ሳይንስም የሀይማኖት መፅሀፍትም እኩል የሚደግፉት ሀሳብ ነው።
    አስደማሚ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ👏

  • @binyam781
    @binyam781 2 ปีที่แล้ว +1

    አርሴማችን መረጃ ሰጪ፣ በጣም አስተማሪና ለሰው ልጆች እጅግ ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ነው። በርቺልኝ እህቴ ፣ቤተሰብ ስንሆን እድገታችን ቅርብ ይሆናል ።

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ አርሲ በረችልኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ከዜናውም ከዱክትራናውም ጀግና ነሽ በረች👍👍👍👍

  • @SUPRA1842
    @SUPRA1842 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስነ-ምግባርና ጨዋነት ያለው ሰው
    በሰው ልብ ውስጥ ለዘላለም ይኖራል።♥

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህቴ እንዃን ደህናመጣሸ ሰላምለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን።ሰላምሸ ይበሸዛ ባለሸበት አሪፍየቪዲዬ ቆይታነበረን እናመሰግናለን🤣😘

  • @hagratube3090
    @hagratube3090 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተራችን ዜና በዝርዝሩ በጣም ዴስ የሚል ነበረ ሰላም ለሀገራችን ሁሌም ይሁን

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች እህቴ😘😘😘😘

  • @ahdsadgyr
    @ahdsadgyr 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ላገራችን ፍቅር አድነት የኔ ውድ እህት ድካም በሰላም መጣሽልኝ💚🍒

  • @mekiyasaide
    @mekiyasaide 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ መሻላህ ጥሩ ነገረ ነው ያቀረብሽልን በረች ከማንችልበት ብዙ ነገር ተምረናል ሰራሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርችልኝ የበለጠ ነገር እደምሰሪ እረግጠኛ ነኝ አይዞን የምወድሽ

  • @MAMAHANIA2
    @MAMAHANIA2 2 ปีที่แล้ว

    Nice chairing good my sis

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምላች ይሁን አርስማዬ አርፍ ቆይታ ነበርን አናመስግናለን ❤️

  • @UMAhlamእሙአህላም
    @UMAhlamእሙአህላም 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ አርሴማየ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዜና እናመሰግናለን 🥰🌹

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ አርሴ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ለሀገራን ኢትዮጽያን ሰላም ያምጣልን ጥሩ ጊዜ ነበርን እናመሰግናለን

  • @rozi3463
    @rozi3463 2 ปีที่แล้ว

    ፋቅር ማለት ውበት አይደለም
    ፍቅር ማለት ጥቅም ፋለጋ አይደለም
    ፍቅር ማለት ዝሙት ፍለጋ አይደለም
    ፍቅር ማለት በደስታ ጊዜ መተቃቀፍ አይደለም
    ፍቅር ማለት ስለወደደን መውደድ አይደለም
    ፍቅር ማለት ስላከበረን ማክበር አይደለም
    ፍቅር ማለት ስላገዘን አንተም ቀን ጠብቀህ
    ብድር መመለስ አይደለም
    ፍቅር ማለት ከማንነት የፀዳ
    ፍቅር ማለት ከማዳላት የራቀ
    ፍቅር ማለት ከመፍረድ እጅን ያወጣ
    በመከራም፣በሀዘንም፣በጭንቀት ም፣በደስታም፣
    መተሳሰብ፣መተጋገዝ፣መረዳዳት
    አንተ ያላገኝሀውን ነገር ሌሎች እንዲያገኙ መመኘት
    ፣ ጠላትህን መውደድ፣ስለወንድምህ እራስህን አሳልፈ
    መስጠት የወንድምህን በደል መሸከም ባንተ እንዲፈፀም የማትፈልገውን፡በሌላ አለመፈፀም
    ተመልሶ በራስህ መፈፀሙ አይቀርም፡፡
    እንዲህ እንድንሆን አምላክ ይርዳን፡፡

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 2 ปีที่แล้ว

    Selamshi yibazi mar egazabheri hagarichani selam yadarigalina barichi mare

  • @MAMAHANIA2
    @MAMAHANIA2 2 ปีที่แล้ว

    From doctor admasu

  • @Tube-pe8op
    @Tube-pe8op 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ታልፋለህ!
    በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው። ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ ከባድ ቢሆን እንኳን አንተ ከሱ በላይ ከባድ ሆነህ ማሸነፍን አስብ!
    መጀመሪያ ተመኝ እንድታገኝ! ከዛ የሚጠበቅብህን ሁሉ አድርግ ያኔ በህይወት ሚዛን አንተ የማታልፈው ፈተና የለም፤ ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!

  • @culturetube21
    @culturetube21 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም አርሴማዬ እኳን ደህና መጣሽ ሠላም ለሀገራችን ይሁን እር በቃ ይበለን

  • @tuberobsan6546
    @tuberobsan6546 2 ปีที่แล้ว

    ራስህን መጉዳት አቁም!
    ፀሀይ ስትጨልም ስራ አቁማ አይደለም፤ ሌላኛውን የመሬት ክፍል ልታበራ ዞር ብላ ነው። እናቱ ገበያ የሄደችበት ልጅ እናቱ ከሞተችበት ልጅ እኩል ያለቅሳል፤ ግን እኮ መመለሷ አይቀርም።
    ህይወትን በቀጥታ እየተረጎምክ ራስህን መጉዳት አቁም! የተወሳሰቡና ግራ ያጋቡህን ነገሮች ተረጋግተህ በተለየ መንገድ ለማሰብ ብትሞክር ብዙ እንቆቅልሽ ትፈታለህ። ኑሮ፣ ስራ፣ የፍቅር ግንኙነት የፈተና ድንጋይ ሲወረውሩብህ አንተ ሰብስበና ተዓምረኛ ቤት ስራበት!

  • @MAMAHANIA2
    @MAMAHANIA2 2 ปีที่แล้ว

    Assalamuaalikom my sis

  • @additube9120
    @additube9120 2 ปีที่แล้ว

    በቀጥተኛ መንገድ ስትጎዝ ...ጥላህን ተመልክተው ብቻ በተሳሳተ መንገድ እንደምትሄድ ይግሩሀል..አንተ ግን ለወሬያቸው ቦታ ሳሰጥ በቀጥተኛ መንገድ ሂድ.....