ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አመጀሽን የሚወድ በማረያም በላይክ ያሳኝ ከልብነዉ የምተዉነዉ እወዳቹሀለዉ ያገሬ ልጆች ማረያምን ❤
All are talented 🙏
አበጀሽ ሪል ነው እምትተውነው ምርጥ ሰው የሀገሬ ልጆች በርቱ❤❤❤
❤❤❤❤
እመዋ ያየሽ የድራማው ድምቀቶች ናችሁ እመዋ ደግሞ ሆድሽ እየገፍ ነው የኔ ውድ በሰላም ተገላገይ የሳቄ ምንጭ ናችሁ
ያረል ሰለም ውዶቼ በጣም የምወዳቹው እትዮጵያዊነቴን የማይበት መስተወቴ ናቹው የሰላም የፍቅር የጤና ቀን ይውንልን
ሁሉም አሪፍ ናቸዉ አበጀሽ መቼም ወደር የላትም እንጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም የናንተ ሥራ ግሩም ነው ተወዳጅም ናቺሁ በተለይ እኛ የገጠር ልጆች በፍቅር ነው እምንወዳቺሁ የናፈቀንን እያሳያቺሁ ትዝታችን እየቀሰቀሳቺሁ ያላወቅነዉን እያሳወቃቺሁ ስለምታዛናኑን በጣም እናመሰግናለን ግን የምን ጊዜም ጥያቄ አለኝ እባካችሁ እባካችሁ በምትወዱት ይሁንባቺሁ አያ ጥሌን አምጡልን እኔ ስጀምሩ ጀምሮ የሁሉም ቻናላቺሁ ተከታታይ ነኝ ታዘዙኝ እባካችሁ አምጡት አያ ጥሌን
አማራየ❤❤❤❤
በጣም የምወዳችሁ አበጀሽና ያየሽ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
ደስ ስትሉ አሳሳማችሁ እንዴት ያምራል ከልብ እቅፍ አድርጌ የምስመው ቤተሰብ ጋደኛ ዘመድ ነው የናፈቀኝ የምኖረው ጃፓን ነው ሰላምታ እንካን በጭንቅላት ነው እጅ ሰደሽ እንካን ሰው ሰላም አይባልም 😨💔💔💔እግዚአብሔር እቅፍ አድርጌ የምሰመው እና የሚስመኝ ሰው ይስጠኝ ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️
አይዞሽ እኔን ልምጣ
ደስ ስትሉ!!!!!!!!!!የልጆች ፕሮግራምም ቢኖራችሁ በየከተማው እንዳልሆነ የሚሆኑትን ታስተምሩ ነበር!!!!!!!!!
ምንም ብትሉ ያየሽም አበጀሽም ምርጥ ናቸው ያየሽ ከአበጀሽ አትበልጥምአበጀሽ ከያየሽ አትበልጥም ሁለቱም ጎበዝ ተዋንያን ናቸው ምንም ብትሉ አንድ ላይማ ሲሰሩ በቃ 👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️👎💕💕💕💕እንደው እጥር አርጋችሁት እር ትንሽ ስአት ጨምሩ እንደው መቼም እናንተን ለማየት ያለኝን ስራ ጨራርሼ በቃ እንዴት ንው ልጆች ሆንን ፊልም ቤት ስንገባ እንደምንሆንው ንው የምሆንው ደስስስስ ይለኛል በተለይማ ሁላችሁም ያላችሁበት ሲሆንማ ብናዬን አፍልቼ ፖፒኮርን ስርቼ ንው የምዝናናናናው ስወዳችሁ የት ንው እርግጠኛ ያላችሁበት መኖሪያችሁ ባውቀው ደስ ይለኛል ማን ያውቃል👍👏🏽🌷🌹👌🙂🙂🙂
አበጀሽ አረገዘች የምር ደስ ይላል 😘❤❤❤
የአበጅሽ ነጠላ❤❤❤
የኔ ውዶች መጣችሁልን የመዳም ስራ አድክሞኝ በእናንተ ነው ዘና ምለው😂❤❤❤❤
ክክክ:አልሼፑአሳቀኝ😂😂😂:ስታምሩ
አበጀሽ ስወድሽ በእውነት በጣመ ነው የምትችለው😂😂😂❤❤
አበጀሽ እርጉዝ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አበደሸ የኔ ውድ እሱ ባለው ሁላችሁም ተወዳጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያይሸሸ እመዋ ያለም በላይክ
አበጀሽና ያየሽ ታዝናናላችሁ❤❤❤😂
አበጀሽ. ያየሽ. ስወዳቸዉ
እመዋ እና ያየሽኮ ይለያሉ😂😂😂😍😍 የኔ ድምቀቶች እወዳችኋለሁ በርቱልኝ ደሞቸ 💖💖💖💖💖💓💓💓💓💓😘😘😘😘🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የኔውዶች እኳንደናመጣችው💚💛❤
ሚስማር ላስደፋላት ቆርቆሮ አስደፋላት አረ አበጀት ቡና እየጠጣሁ ትናስባልሽኝማርያምን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አብጅሽ እርግዝነች የምትሉ
የምወዳችሁ❤❤❤
arif new.. gin yayesh ebakesh demetseshen asetekakey betam kachel new yechohal.. asetekakey.. besereat aweri
አቨጅሽ ያየሽ ታደሰ የዛሬ 15 አመት ነው ለመጀመሪያ ድራማቹህን ያየሁት ምንም አልተለወጣችሁም ዉዶች ❤
ጎባኔ ላይ😂😂😂
አንተም ያዉ አልተለወጥክም
እውይ ቤት ያየሽ ያምራል 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ያልፋል ምኞት ጥሩነው ፎቅነው አለች ያየሽ😂😂😂😂😂😂
ያለምወርቅ ❤ትጓደል 💝
አበጀሽንም ያየሽንም ❤
አበጀሺና ያየሺ ይለያሉኮ🥰🥰💚💚👌😆😆
የያየሺ ቤት ይህ ነው እደ 😂😂😂😂😂አይ የውሸት ቁና😅😅😅😅😅ያየሽ 😅😅😅
😂😂😂😂😂
🤣🤣አይ ሳክስ 🤣ያየሽ 💝ሁሌም ዉብዬ አክባሪያቹ ነኝ 💝
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ታደሰን አለምነሺን ወይም ሌሎችን አብረው የሚሰሩትን ያገናኘኝ ውለታ እከፍላለሁ
የኔ ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስወዳችሁ ❤❤❤❤
ሚስማር ላስደፍላት ቆርቆሮ ላስደፍላት😂😂
እንዴት እንደምታምሩ የቆንጆወች ቁንጮ ❤❤
ሎተሪ እዲው እድል የለኝም😂😂😂😂😂❤❤
ሠዉዳችሁ ሙቸነዉ😂😂😂❤❤❤❤ያሽ የዉሽትጥግ
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተለያላቹሁ ውዶቼ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂የያየሽ ቤት ኪኪኪኪኪ በአበጅሽ ላይ ፓስተችባት🙉🙉🙉🙉ይመችሽ ውዴ👏🏽💕💕💕🌹🌷
አበጀሽ ግን የውነትም እርጉዝ ነች መሰል
የቤቱ አሰራር ,AL , ሸፕ!!🥰😆👌
ኤ መሠሰም ሰይን መለለጥ ነው።
ክክክ የዛሬው የተለየ ነው 👍👍👍
አረ በሳቅ ስወዳችሁ 😂😂😂😂❤❤❤
,የምወዳችሁ ❤
Yene wudochiii
እራሰን መሆን ጡሩ ነገር ነዉ
እኔ እኮ በጣም እሚያስቁኝ ነገርስ ❤❤❤❤
አበጅሽያየሽውድድድድ❤❤❤❤😂😂😂
So funny 😂😂😂
ኣይ ታደ ሁሉ ያምርብሃል😂😂😂😂
አቤትውሽት ክክክ
ሰላም.ዉዶችየ.እንኳን.ደና.መጣችሁ.የኛ.የሀገራችን.ትዉሥታወች❤❤❤❤❤❤
አበጀሽና የየሽ እስት ከዚህ ሙድ ዉጡና በሌለ ኑ❤❤😂
abejesh gn melaso
የሣቄ ምንጮች ናችሁ ኮ😂😂😂😂አበጀሽ የኔ ደርባባ ቀስ እያልሽ እርፍት እያደረግሽ ልጃን❤❤❤❤❤
አበጀሽ አብዋ ሁላችሁም❤❤❤❤
እኔ እከሌ የምለዉ የለም ሁሉም ወርቅ ናቸዉ በጣም የምታስቀኝ ያየሽ ናት ፍቅር ያስያዘችኝ ደም አች አንዴት
እኳን ደህና መጣችሁ እነመዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስወዳችሁእኮ😂😂😂
አበጀሸ❤❤❤❤
ክክክክክ እንደው እናንተ ባትኖሩ ማን ያዝናናን ነበር
ዉዶችየ መጣችሁ ደሥ ሥትሉ ድራማዉን ግን አታሣጥሩት ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔💔
አይ አበጀሽ🥰🥰🥰🥰
አበጀሽ መጣች ወይኔ ጉዴ አበጀሽመጣችወይኔጉዴ 😂
ሁላችሁም እንወዳችዋለን በርቱልን ❤😂😂
👍
❤❤❤🎉
❤❤❤❤🎉❤❤❤
እንካን ደህናመጣቹህልን ❤❤❤❤❤
እሙት እሙች
እንኳን ደህና መጣችሁ
💚💚💛💛♥️♥️
Kkkkkkkk ❤❤❤❤
የቤቱ ነገርስ 😂😂😂😂
😘😍😍😍😍
😂😂😂😂ባልሰራሥ:ጨጓራዬ:ይሰራል😂😂😂:ወየውሆዴቆሰለ:ኤልሰፑ:ይሄነው
😂😂😂😂 አይ ሶስቱ በአንድ ላይ ሲስቁ ማድቤት በአንድ አገር ቤት በአንድ አገር አለ ታዴ አይ ያየሽ ጉራሽ ምስኪን ምኞቷን ነው የነገረችሽ አበጀሽ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ክክክክክክክ ብዙሰው እደያየሽ የሌለውን አለኝ ብለው ይበጠረቃሉ እናማ ውሸት ጥሩ አይደለም
ትክክል
Wayii L shep😂😂😂😂😂😂
እኔማ አበጀሽ ጎረቤቴን ትመስለኛለች እሱዋንለማየትነው የምገባው
😂😂😂😂❤❤❤❤
ያዬሽ ስትዋሺ ተያሽ😂😂😂😂😂
❤💛💚❤❤❤💛💚😢😂😂
ያየሽ የዉሸትት ጥግ😂😂😂😂😂😂
ሰላምናችሁ
ወይኒ ሞትኩ በሳቅ 😂😂 L ሸፑ ሶስታቹን ስወዳችሁ 😂😂
እረወይኔ በሳቅሞትኩ
😂😂😂👍👍
በጣም ጥሩ ነው ግን አታሳጥሩት እሯሯሯሯሯሯሯሯ
ሰላም ነወ
አበጀሽዬ ቀስ እያልሽ!!❤❤
የኔውዶችመጣችሁልንየመዳምስራአድክሞኝበእናንተነውዘናምለው😂❤❤❤❤
አበጀሽ ያየሽ ታዴ የድራማዉ ድምቁት 😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🥰
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣