ከጀርመን በመጡ ሀኪም እና የህክምና መሳሪያ የሚያገለግለው "ፊዚዮሜድ" ዘመናዊ የፊዚዮቴራፒ ማእከል /ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hannaberkat9531
    @hannaberkat9531 2 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አለህ እንኩዋን ለዚህ ግዜ አደረሰህ በእውነት ስለ አስገዶም ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል እኔም እናቴን በስትሮክ ተመታ ቴራፒ አስደርጌ አውቃለሁ አስገዶም ቤት ያየሁት ህክምናን ብቻ ሳይሆን ያየሁት ለሰው ልጅ ክብር ፍቅር ከልብ የሆነ አቀባበል ለስው ልጅ ቴራፒ ማለት ነው ከሰራተኞች ጀምሮ ያለው የሰው ልጅ አቀባበል ደግነት ሩህሩህነት የትም ቦታ አላየሁም በእውነት ከሆነ ሌሎችም ይህን አይነትን እውቀት በትልቅ ሆስፒታል ውስጥ ለምትገኙ ነርሶች ሀኪሞች በሙሉ ለስው ልጅ ያለውን ክብር ትንሽ ትልቅ ሳይባል ሁሉም በእኩልነት በፍቅር ተገብቶ በፍቅር በሻይ ቡና መስተንግዶ በፍቅር የሚሽኝበት ቤት ያየሁት ህክምና ለኔ ይበልጣልና በርታ በርቱ መልካም የስራ ግዜ እመኝላችኅለሁ ውድ ያገሬ ልጅ በርታ በርታ በርቱ የከፋው የሀገሬ ህዝብ የሚያስፈልገው ይህ ነውና

    • @tamrattomas4048
      @tamrattomas4048 7 หลายเดือนก่อน

      ስልክ ላኩልኝ?

  • @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ
    @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ 2 ปีที่แล้ว +8

    አስገዶምዬ እግዚአብሄር አምላክ እንካን ረዳህ አንተ ጀርመን ምድር በብዙ አገልግለሀናል የተባረክህ ነህ በተለይ ፍራንክፈት

  • @sosi6207
    @sosi6207 2 ปีที่แล้ว +15

    በታም አሪፍ ህክምና ነው።እንደዚህ ነው ሰው ማለት በሰለጠነው አገር ያለውን ለአገር ለወገን የሚጠቅም ነገር ወደ ሀገር ቤት ይዞ መቶ ህዝቡ እንዲጠቀም ማድረግ። አሉ እንጂ እነ ጅብ አንጎል ስልጣኔ መስሎአቸው የማይጠቅም ነገር ለህዝባችን አምጥተው የሚረብሹት። እኔ የምኖረው Europa ነው ሁል ግዜ በምኖርበት ሀገር ደስ የሚል የሚጠቅም ነገር ሳይ ምነው ኢትዮጵያ እንደዚህ ቢኖር ብዬ ነው የማስበው

  • @tita-Nunu
    @tita-Nunu 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ቦታዎችን አይቻለሁ በቃ የተሞላ ህክምና የሚሰጥበትን ማእከል ሰላገኝሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ አጋጣሚ ባለቤቱን አቶ አስግዶምን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እንደዚህ አይነት ተቋም ስለከፈትክልን የብዙዎች ችግር ይፈታልና እኔ እራሱ ተስፋ አደረኩኝ ይህንን በመስማቴ የዳንኩ ያህል ነው የተሰማኝ እንግዲህ እኔም በቅርቡ እመጣለሁ ለህክምና ትንሽ የጀርባ ህመም አለኝ ግን ደሞ ብዙ በዙሪያዬ ያሉ በዚህ ችግር ውስጥ ሆነው ህክምናውን ለማግኝት የተቸገሩ አሉና ይህንን ዜና ለማሰማት በመቻሌ በጣም ደስ ብሎኛል በቃ በአንድ ሴንተር ውስጥ ጥንቅቅ ብሎ የሚሰጥ ህክምና በርቱ ይበል የሚያስብል ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ❤🇪🇹

  • @mogesyitbarek4301
    @mogesyitbarek4301 2 ปีที่แล้ว +2

    am proud to this incredible set up as a physiotherapist 🙏🙏🙏 keep doing great work ...

  • @ranishooo
    @ranishooo 2 ปีที่แล้ว +2

    Great Job Asge💪🏾 this is what we call being a blessing for others.
    God bless you dear 💕💕

  • @sinafikwondimu3352
    @sinafikwondimu3352 2 ปีที่แล้ว +6

    መቅዲ እናመሰግናለን ስለ ቦታው ጥቆማ ከተቻለ አላውቅም ዋጋውንም በምትሄጂበት ቦታ በታሳውቂን ከተቻለ....ያው ኪሳችንን ይመጥናል አይመጥንም ለመረዳት በድጋሚ ላመስግንሽ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +1

    Her voice is so compelling ❤️

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 2 ปีที่แล้ว +2

    EGZABHER YEBAREK LEWGENOCHIH YASASEBEH ANTENIM BETESEBIM YEBARAKU ABREWIH YEMISERUTIM!!

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው በሀገራችን እንደዚህ ያለ. ህክምና መኖሩው ደስ ይላል ሀገሬችንን ሰላም ያድርግልን

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታዬ እምላለሁ ወደፊት ቂያማ በምትቃረብ ጊዜ መገዳደል ይበዛል:የዛኔ ገዳይ ለምን እንደሚገድል አያውቅም:ተገዳይም በምን ምክኒያት እንደሚገደል አያውቅም
    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @azebfeyssa1551
    @azebfeyssa1551 2 ปีที่แล้ว +1

    AMAZING BRO GOD BLESS U.

  • @nishanhabetmkale4159
    @nishanhabetmkale4159 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል 👌👌👌👌በርታ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ነዉ ዜግነት

  • @sofiaalm8957
    @sofiaalm8957 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ብጣም ድስይላል ድክተር ፍጥረት ይጨምርልህ እናመስግናለን
    እግርን ስቆም ያመኛል ይት ባከኛሁህ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል EBS ምርጥ ቻይና❤👏✅ ውዶችዬ💖 ልጋብዛቹ ምስሌን ተጭነው ይከተሉኝ💕🙏💕

  • @فيصلأنسالسيد
    @فيصلأنسالسيد 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጠም ደስ ይለል

  • @afomitube78
    @afomitube78 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ እና ይህንን ሙሉ ፀጋ ላጎናፀፈህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዋል አልሃምዱሊላህ በል
    #አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይታቹ እንዳታልፉ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @berhanemeskel5041
    @berhanemeskel5041 10 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @arsamaarsama4555
    @arsamaarsama4555 2 ปีที่แล้ว

    Good.person.keep.it

  • @gelilaseleshi5830
    @gelilaseleshi5830 2 ปีที่แล้ว +1

    ማየት ማመን ነው

  • @MogesMengistu-s7y
    @MogesMengistu-s7y 6 หลายเดือนก่อน

    የትነው

  • @sosimelkamu6646
    @sosimelkamu6646 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣድራሻችሁን

  • @دانهدانه-ل3م
    @دانهدانه-ل3م 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏😍

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምላገራችንመልካምእለተሰበትይሁንልን

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @gelilaseleshi5830
    @gelilaseleshi5830 2 ปีที่แล้ว

    ህክምናው ከተነገረው በላይ ነወ ፈውስ አግኝቻለሁ አመስግ

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🥰💚💛❤

  • @tsehayabebe1924
    @tsehayabebe1924 ปีที่แล้ว

    ቦታው የት ነዉ

  • @tsehayabebe1924
    @tsehayabebe1924 ปีที่แล้ว

    አድራሻው የት ነው

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 ปีที่แล้ว +1

    እናተ ጋር እመጣለሁ

  • @sosimelkamu6646
    @sosimelkamu6646 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ኣካባቢ ነው ያላችሁት እባካችሁን

  • @makiworkuabebe6096
    @makiworkuabebe6096 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥር

  • @tigistaklilu6934
    @tigistaklilu6934 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥራችሁ : ኣድራሻችሁን

  • @adiamissac896
    @adiamissac896 2 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁን ኣድራሻውን ጠቁሙን የምታቁት !

  • @abebesey
    @abebesey 2 ปีที่แล้ว

    Adress, where it is located?

  • @getinetgedefaw3961
    @getinetgedefaw3961 2 ปีที่แล้ว

    physio ma life

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 ปีที่แล้ว

    አድራሻ ሱጡን

  • @sosimelkamu6646
    @sosimelkamu6646 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥራችሁን

  • @eluye5496
    @eluye5496 2 ปีที่แล้ว

    Yeetnew yemgegew plz yasfelgegal

    • @zionfikire5356
      @zionfikire5356 ปีที่แล้ว

      22 golagol building 4th floor

    • @Zemzem_Z
      @Zemzem_Z 2 หลายเดือนก่อน

      ቁጥሩን ብታስቀምጭልኝ​@@zionfikire5356

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቺን comment ምታነቡ ‘’ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጡ ነው " ቅንነት ለራስ ነው please በፕሮፋይሌ በመግባት ስራዬን በማየት ሰብስክራይብ , ላይክ እንዲሁም ሼር በማድረግ እንዳድግ ተባበሩኝ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @Yesufahmef
    @Yesufahmef ปีที่แล้ว

    አድራሻ

  • @sosimelkamu6646
    @sosimelkamu6646 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣድራሻችሁን እባኮን የት ኣካባቢ ነው የምትገኙት

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 2 ปีที่แล้ว

    መቅደስ በስራ ጊዜ ሱሪ አትጠቀሚ ቦታውን የሚመጥን አለባበስ ተጠቀሚ ለምሳሌ ዛሬ ረዘም ያለ ጉርድ ቀሚስ ከላይ ካረግሽው ጋር አሪፍ ነው ሞዴል ነሽ ለተመልካቾች ከአድናቂሽ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄😄😄😄🙊

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว

      እስቲ አሁን የመቅደስ አለባበስ ምን ይወጣለታል አቤት መተቸት ስንወድ

    • @yonasbelay7583
      @yonasbelay7583 2 ปีที่แล้ว

      @@mebratgebre7554 ትችት አይደለም ሱሪው ሼፕ ይሰጣል መቅደስ ደሞ ስራ ላይ ናት ለስራው የሚመጥን ለማለት ነው

  • @ablove1486
    @ablove1486 2 ปีที่แล้ว

    aderashaw yet new please

  • @kassahundessalgen3586
    @kassahundessalgen3586 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻቸው ለምን አትናገሪም

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunee

    • @temesgenberhane4900
      @temesgenberhane4900 2 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ብሩክ ገብረእግዚያብሄር አንተ ልዮ ነህ

    • @munayasin742
      @munayasin742 2 ปีที่แล้ว +1

      Silk lakulen

  • @mahlet7430
    @mahlet7430 2 ปีที่แล้ว

    እረ መቅደስ ላይ የሚወራው እውነት ነው ወይ??

  • @menalutsedalu997
    @menalutsedalu997 ปีที่แล้ว

    Botawe yet new

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 ปีที่แล้ว

    ቻናሌን subscribe በማርግ አሜሪካንን ይጎብኙ 🙏🙏🙏

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @eluye5496
    @eluye5496 2 ปีที่แล้ว

    Yeetnew yemgegew plz yasfelgegal

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunee

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunee