ሩፈይዳ ድራማ ምእራፍ ሁለት ክፍል ሁለት Danya Tube 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ ปีที่แล้ว +12

    ሩፈይዳ አስተማሪ ነው በርቱ ግን ባታዘገዩት መልካም ነው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว +8

    ስደት አይኑ ይጥፋ ስደትን ያየው ያቀዋል ከእንደዚህ አይነት እራስ ወዳድ የሠውን ትዳር ከሚያፈርሱ ሰዎች አላህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +5

    ሡብሀንአላህ እህት እና ወንድም አንድ አይነት አላህ ይጠብቀን

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አረፍ ነው የስዴትን ሙሉ ይገልጻል እውነተኛ ይመሰላል ግን የአሊ እናት ጭካኔ አልተመቸኝም አይ ስድት የምንኖረው በቃ አሏህ እና ባለቤቱ ብቻ ነው የሚረዳው አይ ድህነትና ስደት በቃ ይበለን

  • @seadatube2536
    @seadatube2536 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እኔን ገለፀሸኝ ወላሂ ምን ይዝ በማለት ልጂነትን ጨርሥኩ እደልጆች እኮን ሣልማር ወድም እህቶቸን አሥተምራለሁ በማለት ቤተሠቦቸን አግዛለሁ በማለት በልጂነት ተሠደድኩ ወላሂ አሁንም ምን ይዝ በማለት ቤተሠቦቸ እየናፈቁኝ አለሁ አይ ሥደት ሥቱን አውርቸው😢😢😢😢

  • @bulalemuhemed2703
    @bulalemuhemed2703 11 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የብዙወቻቺን ሂወት ይዳሥሥሊ አላህ ሂዳያ ይሢጠን

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ጀዛከልህ ቱሎ ቱሎ ልቀቁልን አኢሻአላህ

  • @TimerMustafa
    @TimerMustafa ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ጥሩነዉ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +3

    የአሁኗ ሩፈይዳ 👍👍👍👍

  • @tecnopop4336
    @tecnopop4336 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አሥተማሪ ነው

  • @zebratube7
    @zebratube7 ปีที่แล้ว

    ድራማው አሪፍ ነው የተቀየረችውም ሩፈይዳ ካለፈችው ልጅ የተሻለች እንደምትሆን ተስፋ አለን ።በርቱ።

  • @TheSamurai4ever
    @TheSamurai4ever ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว

    ዋአለይኪሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣቺ አሥተማሪነዉ ሸርር

  • @AfsGe-s2q
    @AfsGe-s2q ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ለምን በቲሊቪኝ ቢተላለፍ አርፊ ነው በርቱ አላህ ይጠብቅልን👍👍👍👍👍

  • @FfTt-xz6hc
    @FfTt-xz6hc 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኢነማልኢስሪኢስራ
    @ኢነማልኢስሪኢስራ ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ

  • @zenibmohammad7378
    @zenibmohammad7378 ปีที่แล้ว +2

    🌹

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @hindeyahussaen506
    @hindeyahussaen506 ปีที่แล้ว

    Mashallaah mashallaah mashallaah

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 ปีที่แล้ว +1

    ግራ

  • @merimamohamed5979
    @merimamohamed5979 ปีที่แล้ว +3

    ማርሀባ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ማሻአላህ ልጁንአለማድነቅአይቻልም ቀጥሉበት

  • @shemumame9213
    @shemumame9213 ปีที่แล้ว

    Mashialllah astemary new

  • @sofumalt7230
    @sofumalt7230 ปีที่แล้ว

    Masaalha danya 👌👍👍

  • @አዩቱዩብ
    @አዩቱዩብ ปีที่แล้ว

    ماشالله ዋዉ ነዉ

  • @hayriaali5299
    @hayriaali5299 ปีที่แล้ว +1

    ስደት አይኑ ይጥፈ

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን ปีที่แล้ว

    wuyi rufeyda meqyeruwa yastelale

  • @ሉሉነኝስደተኛዋእናቴናፋቂ
    @ሉሉነኝስደተኛዋእናቴናፋቂ ปีที่แล้ว +2

    አህለንን

  • @asaasaa775
    @asaasaa775 ปีที่แล้ว

    ደቂቃው አጭር ነው ላምን

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    መጀመራእሷመደበቅየለባትምነበር ለምንሰለሷእየተሰቃየነወ

  • @kadeejadubai9638
    @kadeejadubai9638 ปีที่แล้ว

    አመሰግነዋለሁ

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 ปีที่แล้ว

    ሰአቱ በጣም አጠረ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว

    አህለን መጣቹሁ

  • @emranemam5349
    @emranemam5349 ปีที่แล้ว

    welcome sintebkachu nbr

  • @hawaebrahim2800
    @hawaebrahim2800 ปีที่แล้ว +2

    ምኑም አልጣመኝ የሄ ድራማ😏😏