የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና…ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና…ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

ความคิดเห็น • 24

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብያችን ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EsatochuFanos
    @EsatochuFanos ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች ገረዷ፦ አታፍሪም አሁንም ስትበጠረቂ??? የቀረሽ ጊዜ እጅግ በጣም አጭር ነው፡፤ የአዲስ አበባ ህዝብ ቀቅሎ መብላት አይደለም ለጅብ ቢሰጥሽ ቁጭቱ አይበርድለትም፡፡

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    our p/m d/r Abiy Ahemd we love you so so so ...... much !!❤❤❤❤❤❤

  • @AbiyFinafintu
    @AbiyFinafintu 54 นาทีที่ผ่านมา +6

    ህልም አይከለከልም፡፡ ፋኖን በሳምንት ሱሪውን እናስወልቀዋልን ብለውም ነበር፡፡ ሆነ እንዴ?? እነአብይ ግን አሁንም ገና ያልማሉ፡፡ ወልቃይትን በፌደራል ስር አስታኮ ለኬኛ ባለሀብቶች ፡፡ አማራን ለአራት መክፈል፣ ለማስመሰል ያህልም ኦሮምያንም በክላስተር..ወዘተ፡፤ ህልም አይከለከል፡፡

  • @AngolelaZeminilik-w8n
    @AngolelaZeminilik-w8n 39 นาทีที่ผ่านมา +4

    አይ ተረኝነትና ንቅዘት!!!
    በኮሪደር ልማቱ የኦሮሙማ ፕሮጀክት መንገዱን በመቶ ሜትር ማስፋቱ አስፈላጊ ነው እንበል፡፡ ከመቶ ሜትር ውጭ ያሉትን ነዋሪወች ማፈናቀል ለምን አስፈለገ? ምስጢሩ ግልጽና ግልጽ ነው፡፡ ነቅሎ ተከላ ነው የተያዘው፡፡ ያዋጣልን?? ያዛልቃልን??

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 33 นาทีที่ผ่านมา +2

    ለኢትዮጵያዊያን አይበገሬነት ምስጢሩና የምስጢሩ ህብለሰረሰር የህዝቡ ሀይማኖተኛነት፣ የሽህ አመታት የመንግስትነት ታሪኩ፣ የራሱ ፊደላት ያሉትና ፤ህያው የታሪክ አሻራወቹም ለዚሁ ምስክሮቹና የስልጣኔው ማሳያወቹ መሆናቸው ነው፡፡ አማራ ሆይ፦ አሁንም ለውስጥ ናዚወቹ አይበገሬነትህን በክንድህ አስከብር!!

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet 37 นาทีที่ผ่านมา +3

    አሁን አማራው በራሱ ጥቁር ና.ዚ.ወች ግቢ ነፍስ ዉጪ ነፍስ ላይ ባለበት ወቅት አንድ የውጭ ሀይል ኢትዮጵያን ወ.ረ.ረ እንበል፡፡ ለአማራ ህዝብ የቅድሚያ ቅድሚያ የአብይ አህመድን አገዛዝ ማ.ስ.ወ.ገ.ድ ነው፡፡ አማራው አንዴ እራሱን ከውስጥ ናዚወች ነጻ ካደረገ በኋላ ለአገሩ መቼም ቢሆን ይዘምታል፡፡ ከዚያ በፊት ግን አይታሰብም፡፡ እንዴት ብሎ???

  • @ShewaZeminilik
    @ShewaZeminilik 36 นาทีที่ผ่านมา +1

    በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @AbebaNati-ui4bg
    @AbebaNati-ui4bg ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenDoma
    @HelenDoma ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰባት ሚሊዮኑን አዲስ አበቤ ጭንቅ ውስጥ የከተተው በኮሪደር ልማት ስም የሚደረገው ነቅሎ ተከላ በቀጠለበት በዚህ ወቅት የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች አበቤ ዘሮቿን እየመረጠች መኖሪያ ቤትና ቦታ እያደለች ነው፡፡ አንድ ሚሊዮን የሚጠጋው አዲስ አበቤ ቤት ቆጣቢ የ40 በ60፣ የ20 በ80 ቁጠባ ፡ የቁጠባ ቤቶቹ ከገጠር ጭምር እየተጠሩ ለኦሮሞወች ተሰጥተዋል፡፤ ድምር ዉጤት፡ ኦሮሙማ 11ኛው ሰአት ላይ ነው፡፡

  • @AbebaNati-ui4bg
    @AbebaNati-ui4bg ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እጅግ የተወደድሽ የአ.አ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
    ስላደረግሽው ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ፤ በክንፉ ጥላ ሥር ለመጠለል የመጣሽበት የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ብድራትሽን አትረፍርፎ ይመልስልሽ።
    ሩት 2:12❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐👍👍👍👍😇😇😇😇

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 10 นาทีที่ผ่านมา

      Amen 🙏 🙏 🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 16 นาทีที่ผ่านมา

    እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ሌላ የምለው አይኖረኝም ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 9 นาทีที่ผ่านมา

    God bless ethiopia 🇪🇹 PM Abiy

  • @MamoYimam
    @MamoYimam 9 นาทีที่ผ่านมา +1

    ባንኩም ታንኩም በእጃችን ነው በሚል እብሪትኦሮሙማወች እውነትንና ሀቅን ጭምር እየደረማመሱ እየተጓዙ ነው፡፡ ስህተታቸው ሌላው ህዝብ ይህንን አያውቅም ብለው መደምደማቸው ነው፡፡ 'ደቡቡን ሸንሽነናል፡፣ አማራንና ትግሬን አናክሰናል፡፡ሶማሌንና አፋርንም አናላትማቸዋልን፡፡ ስለሆነም ሁሉም ለየራሱ ሲ.ን.ፈ.ራ.ፈ.ር እኛ ኦሮምያን አገር እናድርጋታለን" ነው ስሌቱ፡፡ መልሱ በአጭሩ አይሰራም ነው፡፡አማራው ነቄ ብሎ እየታገላቸው ነው፡፡ ሌላውም ነገ ይነሳል፡፡ያኔ እነርሱን አያድርገኝ!!!

  • @ወንድማገኝታደሰ
    @ወንድማገኝታደሰ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ይላል

  • @AbebaNati-ui4bg
    @AbebaNati-ui4bg ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “በጠቅላላው ግን የአገሩ ጥቅም እርሻን የሚወድድ ንጉሥ ቢኖር ነው።”
    - መክብብ 5፥9
    ዶክተር አብይ አንተ በረከታችን ነህ!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    Ecclesiastes 5:9 AMP
    [9] After all, a king who cultivates the field is an advantage to the lan

  • @MamoYimam
    @MamoYimam 5 นาทีที่ผ่านมา

    ባንኩም ታንኩም በእጃችን ነው በሚል እብሪትኦሮሙማወች እውነትንና ሀቅን ጭምር እየደረማመሱ እየተጓዙ ነው፡፡ ስህተታቸው ሌላው ህዝብ ይህንን አያውቅም ብለው መደምደማቸው ነው፡፡ በማስመሰልና በመበጥረቅ አድንዝዘነዋል ንለው አምነዋል፡፡ 'ደቡቡን ሸንሽነናል፡፣ አማራንና ትግሬን አናክሰናል፡፡ሶማሌንና አፋርንም አናላትማቸዋልን፡፡ ስለሆነም ሁሉም ለየራሱ ሲ.ን.ፈ.ራ.ፈ.ር እኛ ኦሮምያን አገር እናድርጋታለን" ነው ስሌቱ፡፡ ይሳካላቸዋል ወይ?? መልሱ ከፋኖ ጋር ነው፡፡

  • @MamoYimam
    @MamoYimam 8 นาทีที่ผ่านมา +1

    ባንኩም ታንኩም በእጃችን ነው በሚል እብሪትኦሮሙማወች እውነትንና ሀቅን ጭምር እየደረማመሱ እየተጓዙ ነው፡፡ ስህተታቸው ሌላው ህዝብ ይህንን አያውቅም ብለው መደምደማቸው ነው፡፡ 'ደቡቡን ሸንሽነናል፡፣ አማራንና ትግሬን አናክሰናል፡፡ሶማሌንና አፋርንም አናላትማቸዋልን፡፡ ስለሆነም ሁሉም ለየራሱ ሲ.ን.ፈ.ራ.ፈ.ር እኛ ኦሮምያን አገር እናድርጋታለን" ነው ስሌቱ፡፡ ይሳካላቸዋልን?? መልሱን በቅርቡ ከፋኖ ታገኙታላችሁ፡፡