Thanks Konjo bexam new borce yasechegeregn gen xewat bebado hod new weyis mat new lelalw demo gonem new yasexelagn endet laxefew yene konjo ufff wefert
Masiye selam endat nash ena muk wuha etatalawu betam wadalawu kazkaza wuha altatem kane rasu malet nawu gn tinsh borch alacheng muk eyatatawu resu altafa alang ahun lay gn himalaya pink salt ina lomi arge tuwat tuwat ka 1 litter muk wuha gar eyatawu nawu arif lawet ayechabatalawu gn chigru isun ka tatawu ka bet mawutat ayechalem mekngatum hod yatsedal ka megb buhala na bafetem setata ye balawut endale yewatal bet mokrewu isu betam arif lawut yesatashal betarafa amasgenalawu yane malkem
Eski enmokirew demo keza resultun abiren enayalen. Enem huletunim linochen yeweledikut be operation new tinishu over 4 years old gin still kebad sport yehod eferalew wegebenim yamegnal beteley yemechereshaw ene megfat silakategn enji chaf derso neber ena operation yaregugn betam tachi silehone rejim gize yamegn neber kiloye enkuan kewelediku behuala alikenesemim alichemeremim hode gin endale new ye 9 wor eriguz limesil tinish yekeregn
እዴት ብየ እደማመሠግንሽ አላውቅም አላህ ይክፈልሽ ውለታሽን በአንድ ወር ሥምት ኪሎ ቀነሥሁ የሞቀ ውሀ በጣም ጠጣለሁ 😘😘
Endate nawe ysmoka weha totote beta nawe wayse bamneyaweme sate
@@HaHa-mo8rb በአንድ ወር ሥምት ኪሎ ቀነሥኩ
@@alhamdlliha8232 ምን ተጠቅመሽ ፕሊስ ሹክ በይኝ
@@hayutube2065 የሞቀ ውሀ በጣም ጠጣለሁ ሻይ ቅመም ጣል እያረግሽ ቀረፋ ውሀው ብቻውን እደያቅለሸልሽሽ እና ጠጭበት
በባዶ ሆድ ነው
*እኔ መሞከር ብቻ ነዉ ስራዬ መጨረስ አልወድም ጉብዝናዬ ላአንድ ሁለት ቀን ነዉ ከዛ ወፍ የለም😂 የኔ ቢጤ አለ ወይ??*
እኔም ነኝ
እኔም ነበርኩ አሁንስ ጠክሬአለሁ 8ቀኔ እስፖርት ጀምመርኩ እቀጥላለሁ ኢንሻ አላህ
@@yenabilenat9373 ጎበዝ እኔ እማ ዝርፍጥ አልኩልሽ ውደ
እኔማ በፋቅር 2 ውይም 4 ድረስ ነው
@@yenabilenat9373 እስፖርት ጀምረሽ ከአቆምሽ የበሳ ነው ምትወፍሪው
የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ እጀምራለሁ ልጆችሽም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይደጉልሽ
የኔ ቆንጆ እኔም ያስቼገረኝ ነገር ቢኖር ቦርጭ ነው ለማንኛውም እሞክረዋለሁ ጎበዝ በርች
እናመሰግናለን ዉዴ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ሰላምሽ ይብዛ ስወልድ እሞክራለሁ አሁንስ ሽቅጥ ያልኩ ነኝ ማሬ
አድናቂሽ ነኝ እኔም በጣም ነው የሚያስጠላኝ ቦርጭ በርች ቀጥይበት
👍
49 ኪሎ ነበርኩ ማርያምን እዶሚ እየበላሁ ቦርጭ አወጣሁ ሌላምግብ አልበላም እሞክርዋለሀሐ የኔ አስተዋይ በርችልኘ 🌹🌹🌹💝💝💝💝
ኢንዶሚ ያወፍራል እንዴ በቀን 1እበላለሁ ሌላ ምግብ አልበላም😮
ውይ እስፓርት ልሰሪ መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር ውሃ ስትይ ደስ ያለኝ😃 እናመሰግናለን የኔ ውድ
ሀሀሀሀሀሀ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እስቦርት እምጠላው
ክክክክክክክ
Aer ansas gaemry gn sar saerh saehrs yaeßtlg naebr
ክክክክክክ ሜነው እስፖርት አትወጂም እንዴ
ሰነፎ😅😅😅😋
መስየ የኔቅመም ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ በነገረችላይ ባትገላለጭ ምርጫየነዉ
ማለት ብርድ ልብሰ ትልበሰ
መሲየ አመሠግንአለሁ በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ እሰኪ እሞክራለሁ ከቁርሰ በፊት ነዉ ወይሰ ከቁርሰ ቡሃላ መጠጣት ይቻላኝ
Yenani xiyaqe new
እናመሰግናለን እህት የቦርጭ ነገር ተከድኖ ይብሰል ተይው ሙቃሃ ጥሩ ነው ልክ ነሽ እኔ ግን ስጠጣ ምንም ነገር አልጨምርም እስኪ ይሄን እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ
Mesi kechalsh eji maleslesha ngr btakafyn beterefe. Lela demo Applesaider side effect yelewm lematebat????Mserim video hulu. Arf new
Tnx wede yemelesh be ken men yahel liteta plus mulu sewenet new yemikensew or borch bicha?
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ በተለይ ደግሞ እርጋታሽ ደስ ይላል
Araa yenmi borche new yene konjo dasi sitye bless you
Hey konjo! እኔ ዝንጅብል ሻይ በማር እጠቀማለሁ በጣም ጥሩ ነው! ለቦርጭ የሚሆን ሰፓርትም አለኝ!
መሲ ቆንጆ የምፈልገው ነገር ነው የሰራሺው በጣም እናመሠግናለን ተባረኪ
Hii selam leanchi, muwuk waha metetat leborchi bichanow weys hulu sewnet new mikeniso?
Thanks Konjo bexam new borce yasechegeregn gen xewat bebado hod new weyis mat new lelalw demo gonem new yasexelagn endet laxefew yene konjo ufff wefert
ሙቅ ውሀ ብቻውን ያለ ማር ያከሳል?
እናመሰግናለን
Masiye selam endat nash ena muk wuha etatalawu betam wadalawu kazkaza wuha altatem kane rasu malet nawu gn tinsh borch alacheng muk eyatatawu resu altafa alang ahun lay gn himalaya pink salt ina lomi arge tuwat tuwat ka 1 litter muk wuha gar eyatawu nawu arif lawet ayechabatalawu gn chigru isun ka tatawu ka bet mawutat ayechalem mekngatum hod yatsedal ka megb buhala na bafetem setata ye balawut endale yewatal bet mokrewu isu betam arif lawut yesatashal betarafa amasgenalawu yane malkem
የኔ ማር አመሰግናለሁ ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ 6ወሬ ነው ስለማጠባ ምንም አልሞከርኩም ነበር ይሄን ግን ዛሬውኑ እሞክራለው ተባረኪ መስዬ
እህት ስታርግጅ ስንተኛው ነው
አልገባኝም????
ቀንሽ ለማለት ነው እኔእንቤአልኝ
ሁለተኛ ወለድኩ የመጀመሪያው ጊዜ ቶሎ ቀነሼ ነበር ሆዴንም ቶሎ አስሬ ነበር ባሁኑ ግን አላሰርኩም ለዛ መሰለኝ የሞቀው ውሀ በጣም ጥሩ ነው እህቴ 3 ወር 14kg ቀንሣበታለች ለሚያጠባ የሚሆን አልመሰለኝም ነበር
Yene chewa, thank you for your inspiration! Can you clarify how many times a day? Before or after meal??
Thanks 🙏
I used sometime 3 times in a day I know it's hard but 2 is fine,
which is after meal thanks 💕
ye Nathan enat tube
Thank you yene Chewa!!! I will let you know, if there’s any change.
እኔ ቦርጭ ብቻ ነዉ ያስቸገረኝ ሌላ ሰዉነቴ መሀከለኛ ነኝ እናመሰግናለን ቆንጆ
Instagram 👉Messi.molla
Telegram 👉ye Nathan enat
Facebook page 👉ye Nathan enat
Wow
Enem betam woferam negn lemeksate efelglewo gora beye beteseb enehun tekami negarochen enlakalen besu fekade subescireb aregign (aregugne)
Ya eja endanch new yasechgrigin ya eje maftya sechigin
በስንት ጊዜ ቀነስሽ
ጡቻችን ላይ ያለዉን ለመቀነሥ እሥኪ የምታቁ ሹክ በሉኝ
ቆንጆዬ የኔ ቦርጭ 5አመት ሆነኝ በ ኦፕሬሽን ወልጄ ይኸው ያልሞከርኩት የለም ግን አሁን እንዳልሽው ከከሳው እሞክራለው ከዛ ደንበኛ እንሆናለን ።
መወፈር ለሚፈልጉሥ ምን መላ አለሺ?
ግዴታ ወለላ ማር ነዉ መሆን ያለበት? Normal ደረቁ ማር መሆን አይችልም?
የስወስት ወር እርጉዝ እመስላለሁ አሁኑን እሞክር አለሁ በርች በጣም አሪፍ ነው ማሬ
Hahahahaha
ሠላም እህቴየየ የመጀመሪያየነው ሳይሽ የኔቅመም ልገርሽማ የምር ቦርጨ ከማሥጠላቱ የተነሣ እግድነትም ሆነ ከሠውጋ መቀላቀል አልቻልኩም ማለት ከወለድኩ ቡሀላ በጣም ተነፋፋሁ በናትሽ ማጥፊያ ካለሽ መላበይኝ ከወለድኩ 3አመት ሁኖኛል😍😍ሙቅ ውሀውን ልሞክርው ይለቀኛል
ሙቅዉሀ እሚጠጣው በባዶ ሆድ ነዉ ወይስ ምነጊዜ ነዉ
Yethan enat selam nesh lemsechiw tmhrt enamesegnalem gn video atarzimi ,betam ttenefchalesh beteley borchshn stasay betam techenaneksh eyetechnaneksh stawre yesewn atenshn serkiyalesh ena enamesgnalen bzu temrebetalhu program shn
Mesi letbasa ymhone kaleshe Please
Snt kilo qenshal plz bkilo nigerin
እናመሰግናለን የኔ ቅመም በጣም ታምርያለሽ
መሲየ የኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሸ ሲቀጥል እኔም በኦፕራሲዮ ከወለድኩ 5 ወር ሆነኝ ግን ቦረጨ አልጠፋ አለኝ እሚገረመው ሎሚ ዝጅብል ጠጣለሁ ግን ለውጥ የለም
Ye natan enat endet nesh yeserashew yeborch vidio betam des yilal yasayeshin yeborch matfia lesquar tamamioch yehonal wey mekniyatum mar lesquar tamamioch selemaymeker melsun negerign. Amesegenalew!!!
ይችን ልጂ ቨጣም ነው እምወዳት የኔ ቆንጆ በርች አንዳንድ ዪትበሮች አሉጂ ከላይ ከላይ ሚያዘልላቸው ወይቁም ነገር የላቸው ከሀገር ሢወጡ ካለኔ ሠው የለም እሚሉ ሙቅ ውሀ ቦርጭ ያጠፈል ግን ደግሞ ያከሣል
በረካሁኝየልቤንነገርሽኝ
እዝህመተዉይበጣጠሣሉ
መስየ እናመስግናለን❤❤❤❤❤
ሰንትውር ወሰደብሺ ማር??
መሢየ ዋናው ውፍረት እሚመጣው አብዝቶ አለመመገብነው ደግሞም ሥወድሽ ልጆችሽን ፍጣሪ በጥበቡ ያሣድግልሽ
በጥክክል ውዴ ውፍረት የሚመጣው ካመጋገብ ነው አፍችንን ካላሳረፍን የፈለገ እስፓርት ብንሰራ ፍንክች የለም !!
Hiiiiii
እና ገናእወፈራለሁብዬ ሣልበላ ልዋልእነዴ😂😂
ሥንት፣ብርጭቆ፣በቀን፣እንጠጣ
ከወገብ በላይ ውፍረት መቀነሻ ምንድነው ንገሩኝ
ምን ጓስረሽ ነው እደረትሽ ላይ
Gobze lijochesh endate nachawe?
ከምግብ በፊት ነው ወይስ በዋላ
❤በልቶ ይሻላል ባይ ነኝ👍👌
በጣም ነው ምወድሽ
😢😢በአላህ እኔ ቀዝቃዛ ዉሃ ነበር የምጠቀመዉ ግን በጣም ወፍሪያለሁ ምንላድርግ እህቴ ምቅዉሃብቻ በመጣት መቀነስ ይቻላልዴ
ኪሎዬ በቂነው ግን ቦርጩን ብቻ እንዴት ላጥፍ
ውፍረት መንስኤው ብዙ ነው።ዘር፣ ብዙ ምግብ በልቶ አለመንቀሳቀስ፣ የስኳር በሽታ እና አንድ አንድ የወሊድ መከላከያዎች ናቸው።እኔ ሶስት ልጅ ወልጄ ሁሉንም በምጥ አሁን ግን የምጠቀመው የወሊድ መከላከያ ቦርጭ አመጣብኝ።
አፍንጫየ መኮረኒ ነችና እንደው እሱዋን ከተኛችበት ቀጥ የሚያደርግ ምግብ ካላቹ so ምርጥ እሽ እንሞክራለን ቀጥይበይ
ክክክክ መኮርኒ እርበሳቅ ላበድርሽ እኔ
😂😂😂
Bemejemera lazi bet engida negn .
Siketil wude ena betam kachen negn tenish bichemer biye aseb naber gen ye buzuchun comment sanebi ketneten wededkugn .enameseginalen yena konjo .buzu gize yemawofer eyalkugn buzuchun eteyik naber gen alagenewum yemikenes enji .
ጣት ላይ የወጣን ቁስል በቤት ውስጥ በምን ማከም ይቻላል?
ቦርጭ በጣም አስቸገረኝ እስቲ ያልሽውን ልመክረው እህት
How long time it takes for you?
መሲየ ከሆላ ያለውን ሞባይል የሚባለውን ነገር በምን ይጠፋል መላ በይኝ አቦ
እኔ ሰዉነቴ ብዙ ወፈራም አይደለሁም ግን 1ቁጥር መሆን አፈልጋለሁ እንደት ነዉ
Hi I need help I have c section but I still have belly
Hi yene konjo I'm the first time I saw u and I do subscribe and like bcz I like ur video thank you.
እኔ ሳልወልድ እንዲ ከወፈርኩ ስወልድ እንዴት ልሆ ነው
ሀሀሀሀሀሀ
😢
When is ze gd time to drink it
Night
እናመሰግናለንእስኪየሀገሬጆጄችወልደሽሳሚበሉኝ ።
አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት እስኪ ልሞክረው መቺም እኔ መጀመር እንጂ መጨረስ አልችልም ክክክክ
አመሰግነለው እህቴ. ካወጋቢ ታች መቃነሲ እፈልገለው. በጠም አሲጠለኝ. ሰፈኝ
Meche nw twat nw weys mata mata nw mntetaw??
በቀን ሰንት ጊዜ ነው የሚጠጣው እሰቲ ንገሪን
Eski enmokirew demo keza resultun abiren enayalen. Enem huletunim linochen yeweledikut be operation new tinishu over 4 years old gin still kebad sport yehod eferalew wegebenim yamegnal beteley yemechereshaw ene megfat silakategn enji chaf derso neber ena operation yaregugn betam tachi silehone rejim gize yamegn neber kiloye enkuan kewelediku behuala alikenesemim alichemeremim hode gin endale new ye 9 wor eriguz limesil tinish yekeregn
Mecha new yeminetetaw malet tewat ways mata?? Ke migib befit ways ke migib buhala new
እህት እናመሰግናለን እኔ መቀንሰ ምፈልገዉ ቦርጭ እና የትከሻ ዉፍርት አሰቸግሮኛል ደሞም ለምድነዉ በየ ግዜዉ ዉፍርቴ እየጨመር ነዉ 67 ነበርሁ አሁን በዚ ሁለ ወር 74 ገባሁ ምድነዉ ችግሩ
እኔም ውፍረቴ እንዳቺ ከሆዴ በላይ ነው በፊት 60 ነበርኩ አሁን 65 ከወገብ በላይ ውፍረት እኮ እንዴት እንደሚያስጠላ የጡንቻ ውፍረት ኤጭ
ሎሚና ሙቅ ውሀ ጧት በባዶ ሆዴ ማለቴ ምግብ ሳልበላና ማታ ስተኛ እየጠጣሁ ነው በዚሁ ልቀጥል ወይስ??? መሲ ግን ከ8 ቀን በልጦኛል ከጀመርኩት ቀጭን ነኝ ወፍራም እምባል አይደለሁም ቦርጭ ግን አለኝ ምን ባደርገው ይጠፋ የሆን ሌላውን ሰውነቴን ሳያከሳ ቦርጭ ብቻ የሚያጠፋ ነገር እረ ተባበሩኝ
እኔ ምልሽ መሲ የቦርጭ ማጥፊያ ክሬም ወይም መዳኒት ካለ ንገሪኝ
ጥሩ ነው ግንውሀ ማር ሎሚ በ፣7 ቀን እንደዚህ ያከሳ?
መስየ እሚቀንስው ቦርጭ ብቻነው ወይስ ሁሉን ነው እሚቀንስው እኔ ቦርጭ ብቻ ነው እምፍልገው
መሲየ እናመሰግናለን. እኔ ቦርጪ የለኝም . እጀ እና ታፋየነው እዴት ማድርግ እችላለሁ
Selam besnt Ken kenseshal
ሰላም ነሽ መሲ በናትሽ እኔም ቦርጭ በጣም ነው ያስቸገረኝ እኔንም ትንሽ አሳብ ስጭኝ ማር
እኔ መቅጠን ነው የምፈልገው ንገሪኝ
ክዳችን ላይ ያለዉን ለመቀነሥ እሥኪ ንገሪን
Mesiye yene konjo ar le gone borce maxefeya shuk biyagn
🌹🌹🌹
Batam eraga yalsh nash 😍😍😍❤❤😘😍
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁኝ ነይበኔም መልሽልኝ በርች
እናመሰግናለን በርቺ ማር
ለውጡን ለማየት ስንት ወር ይፈጃል ለመቀነስ
Wey gud yeljoche sm semaw lbel ? btakign yene copy el neber .
Yemigermsh 56 kg yeneberkugn keweledkugn bohala amet almolawum lje 80kg
መሲየ እስካሁን እየተከታተልኩሽ ነበር ሰብስክራይብ ሳላደርግሽ እናማ አሁን ያለሽ ጥንካሬሽ , በዛ ላይ የልጅ እናት ሆነሽ ዛሬ አደረኩሽ በቃ ጠንክሪልን በሁሉም ዘርፍ ስላለሽ ውድድ አደረገሽ ውስጤ ❤❤😘😘😍
አገረ ቤት ስንገባ እልም ነው የሚል ከዚህ እኮ ማናግበሰብሰው ግን እኔ ቅረፄ ዋው በሆላይ ግን በፊቴ ቦረጭ አለው
Ayikefelbet Demo Adirgashalehu Yena Mar
ደከመኝ አሁንስ የተባለውን ሁሉ እየወስድኩ ጨጐራ በሽተኛ ሆንኩ ትክክለኛ ምትይውን ንገሪኝ የባስ ጭንቀቱ እየወፈርኩ ነው ኡስ
Woooow gabez neshi enama ye migeb aderaki hogn kerhugn
መሲ የኔ ቆንጆ እረግታሽ ደስ ይላል እናመስግአለን
መሲየ እኔ የምፈልገዉ የጎን ማለት ሞባይልማጥፍያምንድነዉ
በዉነት ደረጃ መስሎቁጭአለ
ቂጥግንየለኝም
እናመሰግናለን ዉዴ እኔ ሉሲን ነዉ የምመስል የሚያወፍር ካለሽ ሹክ በይኝ በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አዲስ ነኝ ሰብስክራይፕ አደርግሻለሁ
አረ ለኔም ተባበሩኝ አልቻልኩም ቦርጭ ብቻ ሌላው ሰውነቴ ኖርማል ነው ግን የቦርጨ ነገር በጣም ያስጨንቀኛል እና በፊት ኩርሲ ለብሸ ልልት ያለ ነው ሆዴ ከወለድኩም ወዲህ እደዛው ነው
I have liked the video because you’re so kind. You making videos because u really wanna help others which is it makes u different than other people.
Thanks
Weyi yene mar siwedish Iko😍😍😍😍😘
እናመሰግናለም እኔም ከነስኩኝ ከ 70 ኪሎ አሁን 58 ሁኛለው ምግብ መቀነስ ግድ ነው ሙቅ ውሃና ሎሚ ተጋትኩት ያንት ያለህ ግን ተለውጫለው አሁን 55 መግባት ይኖርብኛል ግድ ነው
ሴቶዬ ሞክሩት ዉፍረት መጥፎ ነው ያስረጃል !
ኧረ ንገሪኝ እህት እደት አርገሽ ነዉ
@@hargetesfaye5711 ክክክ እኔ ምግብ በጣም ነው ምወደው በራበኝ ሰዓት ሁሉ እበላ ነበር አሁን እሱን ተውኩኝ ቁርስ በላለው እስከምሳ ከውሃ በቀር ምንም አልቀምስም እራት ትንሽ ነው ሚባለው ሳልጠግብ ከዛ ጠዋት ጠዋት ሎሚ እና ውሃ ለብ አድርጌ ጠጣለው በጣም ተለውጫለው አሁን ከረመዳን ቡሃላ ነው የጀምርኩት 12 ኪሎ ቀንስኩኝ አሁን ሶስት ይቀረኛል
እሽ ማሬ አመሠግናለሁ እሞክራለሁ እኔም ምግብ ሥለማበዛ ሀበሀብ መሠልኩልሽ
እረ ምግብ መቀነስ በልቸም አልቻልኩት ጥርግ አርጌ እበላለሁ ቦርጨም 8 ወር እርጉዝ አስመስሎኛል
ምግብ አልቀንስም ግን ቦርጨን ማጥፋት በጣም እፈልጋለሁ የማልጠቀመው የማልሞክረው ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ የለኝም
ልጅችሺን አላህ ያሳድግልሺ
ሁሌም ድስ ትይኛለሺ
Mukehuwa belomi bnteta mar sayidereg ayikensm enda
መሲዬ እኔም ቦርጭ ነበረኝ ያጠፋዉት በሙቅዉሀ ሎሚና ግሪንሻይ ነዉ ያጠፋልኝ
በምን ስአት ነው ምትጠቀሚው? አመሰግናለው