ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Lakin ser
የኛ ተስፋ እግዚአብሔር አምላክ ነው አሁንም የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነሣ ለኢትዮጵያ😢😢😢😢😢
አንበሳውተንታኝነህአገርአይሸጥምአይለወጥም።እኔደጋፊህነኝመቼም
የሰላም አስከባሪ የምትመርጠው ሱማሌ ናት የግብፅ ወታደሮች በባህርና በአይሮፕላን እየገቡ ነው በአንካራውም በተ መ ድ ሱማሊያ ነጥብ አስቆጥራለች ቀድሞውኑ እውቅና ከሌላት የሱማሌ ላንድ ጋር መስማማታችን ስህተት እንደነበረ ግልፅ ነው አንድም አለም አገር ታላላቅ ድርጅቶች አልደገፉንም ያለው መፍትሄ ሱማሊያን ደጅ መጥናት የሰላም አስከባሪ እንድትመድብልን ከአፍሪካ ታዋቂው የሰላም አስከባሪ የነበረች አገራችን ዛሬ እንደወራሪ እየተቆጠረ ነው ግብፅ ወደ ቀጠናው ዝር ብላ አታውቅም ሱዳን በባለሙያም በእስካቫተርና በኮንስትራሽን ማሽኖች እየረዳችን ግድባችንን ትገነባ ነበር ጠንካራ ዲፕሎማሲ ነበረን አሁን ግን ከግብፅ ጋር ሆነች ሱማሊያም ጽሩ ወዳጃችን ነበረች በኛው ስህተት አጣናት የራሳችንን የመሪዎቻችንን ስህተት ሱማሊያን ጠላት አርገው ሲያራግቡ ነበር ተከፋይና የመንግስት ሚዲያዎች ለአንድ አመት ዛሬም ስህተትን ላለመቀበል ግብፅ ግብፅ ይላሉ
Lakin ser
የኛ ተስፋ እግዚአብሔር አምላክ ነው አሁንም
የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነሣ ለኢትዮጵያ😢😢😢😢😢