- 37
- 300 448
HEALTH BY DR BEZI
United States
เข้าร่วมเมื่อ 19 เม.ย. 2014
About fitness
Beauty
physical healthcare, psychological and social problems
Beauty
physical healthcare, psychological and social problems
የፊት ሳሙናዋች, የትኛዉ የተሻለ ነዉ (bar face soaps )
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #womenhealth #facesoap #facecare
มุมมอง: 14 329
วีดีโอ
በእርግዝና ወቅት መጠቀም የሌሉቡን የዉበት መጠበቂያዋች ( beauty products we should not use during pregnancy)
มุมมอง 462วันที่ผ่านมา
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #colorhair #hairmaskfordamagedhair #shampoo #conditioner #hairoilsforgrowth #pregnancytips #pregnancyskincare #skincare #trending #pregnancyjourney #ethiopianmusic
በቀለም እና በሂት ለተጉዳ ፀጉር የሚሆኑ የፀጉር ሻንፖ, ኮንዲሽነር እና የፀጉር ቅባቶች(best hair product for colored hair)
มุมมอง 3.1K21 วันที่ผ่านมา
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #colorhair #hairmaskfordamagedhair #shampoo #conditioner #hairoilsforgrowth
የወሊድ መከላከያ ከመጠቀም ጋር ተያይዘዉ ሊከሰቱ የሚችሉ የጉንዪሽ ጉዳቶች , ሰለ ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ ማወቅ ያለባቹ ነገሮች
มุมมอง 898หลายเดือนก่อน
Educational video #habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #womenhealthmatters
በህክምና የተረጋገጡ ጠባሳን እና ሸንተረር የሚያጠፋ ክሬሞች ( scar and stretch mark removing creams)
มุมมอง 688หลายเดือนก่อน
1) Scar Away Silicone clear scar sheets 2) Keloid Bump Removal gel 3) Mederma Advanced Scar Gel 4) PeterThomasRoth Pro strength stretch mark Cream 5) Differin Resurfacing scar gel 6) Therapeutic Derma- E scar gel 7) Bio-oil specialist skin care oil 8) Palmers Cocoa Butter stretch mark lotion #habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habesh...
የደም ማነስ (Anemia) መፍትሄ
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #womenhealth
ስለ ወሊድ መከላከያ ልታቁት የሚገባ (everything you need to know before choosing contraceptives)
มุมมอง 46Kหลายเดือนก่อน
Educational video #habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #womenhealth
የሽንት ቧንቧ ኢንᎊክሽን መከላከያ መንገዶች (recurrent urinary tract infection)
มุมมอง 1.6K2 หลายเดือนก่อน
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #UTI #homeremedies
ሀይፐርፒግመንቴሽን (የለ አግባብ የጠቆረ) ቆዳን በቀላሉ በአጭር ጊዜ የምናጠፍበት መንገድ
มุมมอง 2.4K2 หลายเดือนก่อน
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #hyperpigmentation #brightning
የቫያታሚን ሲ እና የረቲኖይል ሰረም አጠቃቀም, የትኛዉ ሰረም የተሻለ ነዉ
มุมมอง 7K2 หลายเดือนก่อน
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #vitamincserum #faceserum
ለጤና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚን እና ኮላጅን ሰፕሊመንቶች ( vitamin and collagen supplements are good)
มุมมอง 2.4K2 หลายเดือนก่อน
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata #vitaminsupplements #collagenpowder #antiaging
የማዲያት ማጥፊያ እና መከላከያ መንገዶች (Melasma treatment )
มุมมอง 51K2 หลายเดือนก่อน
Product listed in this video 1. The Ordinary 30ml Azelaic Acid 2. Anua NIACINAMIDE 10% TXA 4% 3.Kojic acid soup 🧴 sunscreens 1. NETROGENA Mineral UV-tint broad spectrum sunscreen 2. CeraVe hydrating mineral broad spectrum sunscreen 3. LA-ROCHE-POSAY body and face broad spectrum sunscreen 4. Elta MD UV- clear broad spectrum sunscreen #habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews ...
Keratosis pilaris ቀላል መፍትሄ
มุมมอง 1.6K3 หลายเดือนก่อน
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata
የፀጉር ቅባቶች ለፈጣን እድገት , ለሚበጣጠስ, ለተነቃቀለ እንዲሁም ለሸሸ ፀጉር ( hair oil for fast hair growth & hair fall )
มุมมอง 48K3 หลายเดือนก่อน
#habeshabeuty #habesha #habeshatiktok #ebs #ethiopia #etvnews #haircare #medical #ethiopianmusic #habeshachewata
ሻምፖ እና ኮንዲሸነር (shampoo and conditioner )
มุมมอง 21K3 หลายเดือนก่อน
#habesha #habeshabeuty #habeshatiktok #ebs #ethiopia #ertrea #doctor #skincare #ethiopianmusic #etvnews #ዉበት #ፀጉር #ጤና
የፊት ክሬም/ ሞይስቸራይዘር እና የፀሀይ መከላከያዋች ( face cream,serum, moisturizer and sunscreen)
มุมมอง 26K3 หลายเดือนก่อน
የፊት ክሬም/ ሞይስቸራይዘር እና የፀሀይ መከላከያዋች ( face cream,serum, moisturizer and sunscreen)
የጨጓራ በሽታ ህክምና እና መፍትሆ ( dyspepsia(indigestion),PUD & Gastritis treatment and home remedies)
มุมมอง 4.9K4 หลายเดือนก่อน
የጨጓራ በሽታ ህክምና እና መፍትሆ ( dyspepsia(indigestion),PUD & Gastritis treatment and home remedies)
ጤናማ ያልሆነን የብልት ፈሳሽ እንዴት እንከላከላለን?(Abnormal vaginal discharges)
มุมมอง 24K4 หลายเดือนก่อน
ጤናማ ያልሆነን የብልት ፈሳሽ እንዴት እንከላከላለን?(Abnormal vaginal discharges)
የመሀፀን እጢ እና የመሀፀን ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶች ና መከላከያ መንገዶች
มุมมอง 3.3K4 หลายเดือนก่อน
የመሀፀን እጢ እና የመሀፀን ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶች ና መከላከያ መንገዶች
Shaken baby syndrome በወላጆች ወይም በተንከባካቢዎች አያያዝ ምክንያት የሚመጣ የሕጻናት ሕመም
มุมมอง 185ปีที่แล้ว
Shaken baby syndrome በወላጆች ወይም በተንከባካቢዎች አያያዝ ምክንያት የሚመጣ የሕጻናት ሕመም
ደም ያዘለ ደምስርን እንዴት ማጥፋት ይችላል ( varicose vein)
มุมมอง 4802 ปีที่แล้ว
ደም ያዘለ ደምስርን እንዴት ማጥፋት ይችላል ( varicose vein)
China universities, is learning medicine in china good ? ከ ሃገር ወቶ መማር ለሚፈልጉ ጠቃሚ መረጃ
มุมมอง 2852 ปีที่แล้ว
China universities, is learning medicine in china good ? ከ ሃገር ወቶ መማር ለሚፈልጉ ጠቃሚ መረጃ
የደም ግፊት መንስኤ እና ተያያዥ ችግሮች እንዲሁም የመከላከያ ዘዴዎች(cause& prevention of hypertension&relatedcomplications
มุมมอง 8983 ปีที่แล้ว
የደም ግፊት መንስኤ እና ተያያዥ ችግሮች እንዲሁም የመከላከያ ዘዴዎች(cause& prevention of hypertension&relatedcomplications
በእርግዝና ወቅት ፅንስ ማስወረድ የሚያስከትሉ ምግቦች እና በእርግዝና ወቅት ሊረዱየሚችሉ የምግብ ዓይነቶች (food we should avoid during prg)
มุมมอง 6K3 ปีที่แล้ว
በእርግዝና ወቅት ፅንስ ማስወረድ የሚያስከትሉ ምግቦች እና በእርግዝና ወቅት ሊረዱየሚችሉ የምግብ ዓይነቶች (food we should avoid during prg)
የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶች (Early Sign and symptoms of breast cancer )
มุมมอง 16K3 ปีที่แล้ว
የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶች (Early Sign and symptoms of breast cancer )
የኩላሊት ድክመት ምልክቶች & በቤት የኩላሊት ምርመራን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል(symptoms of kidney failure)
มุมมอง 7K3 ปีที่แล้ว
የኩላሊት ድክመት ምልክቶች & በቤት የኩላሊት ምርመራን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል(symptoms of kidney failure)
ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ በሰውነታችን ውስጥ ምን ሊያስከትል ይችላል (effect of cold on our body)
มุมมอง 1.1K4 ปีที่แล้ว
ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ በሰውነታችን ውስጥ ምን ሊያስከትል ይችላል (effect of cold on our body)
የምንበላው ምግብ በአእምሯችን ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ(The effect of food on our brain)
มุมมอง 1K4 ปีที่แล้ว
የምንበላው ምግብ በአእምሯችን ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ(The effect of food on our brain)
ፊትን ከመሸበሸብ ለመከላከል እና ጤናማ ቆዳን ለመጠበቅ ቀላል የቻይናውያንዘዴ How to prevent and improve face wrinkles
มุมมอง 2.5K4 ปีที่แล้ว
ፊትን ከመሸበሸብ ለመከላከል እና ጤናማ ቆዳን ለመጠበቅ ቀላል የቻይናውያንዘዴ How to prevent and improve face wrinkles
የጀርባ ህመምን እንዴት ማስወገድ ይችላል How to get rid of back pain
มุมมอง 1.9K4 ปีที่แล้ว
የጀርባ ህመምን እንዴት ማስወገድ ይችላል How to get rid of back pain
ጥቁር አዝሙድ ( black seed) ለቅባትነት እንዴት ነው? መልሰ አፈልጋለሁ፣
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ዶክተር እኔ በቀን የሚወሰድ ክኒን አደየ ወሰዱሁ ከዛ 20 ደቂቃ በሁላ ተገናኘሁ ከዛም መዳኒት አልተጠቀሙሁም አቋረጡሁ ቀጣይም አልተገናኘሁም አረግዝ ይሆን ማንስትሬሼም በፍጥነት የው የመጣው መልሽልኝ
እናመሰግናለን
Letebasas mefthi,yelem 😂
ሰላም : አለ ለጠባሳ የሰራሁትን ቪዲዋ ተመልከቺዉ
ወደ ሆዶ ነው የምታወራው
ዶክተርየ እባክሽን መልሽልኝ እኔ ታይሮድ አለብኝ እናም መድሀኒታ ታዞልኝ የአይዮዲን እወስዳለሁ አሁን ብጣም ያፍነኛ ስንቀሳቀስ መድሀኒቱን አቆምኩት የአዮዲን ጨው እየተጠቀምኩ እናም የሚጠላውን ምግብና የሚወደውን ምግብ ብትነግሪኝ እባክሽን ስራ ጋ በጣም ከባድ ነው
Thanks you for sher advice.ዱክተር ስለ ባዝሊን ስሪልን
እሺ እሰራለዉ 🙏
@Dr.Bezi-weje thanks
ፕሊስ ኢንደተልፊኝ ኢኔ የለኢዲሜ ፍቴ ተጨመደደብኝ ኮላጅን ልዉሰድ ?ምንትመክሪኘልሽ
ሰላም : አዉ ኮላጅን ጥሩ ነዉ ግን ብራንዱን በደብ አይተሽ ግዢ ሁሉም አሪፍ አደለም እንዲሁም የረቲኖል ክሬም እና የፀሀይ መከላከያ ተጠቀሚ
Harmony&medicam esah endat nw
እረ እህታለም የማዲያት ማጥፊያ እባክሽ ንገሪኝ
ሰርቻለዉ ቻናሌ ላይ ታገኚዋለሽ
Dr እናመሰግናለን ጐበዝ
እኔ ይፈልገሌው ቁጡርሽን አስቀሚጭ
ጨጓራ ባክተሪያ መዳኒት ወስጄ ነበር አላሻለኝም ስለ መዳኒቱ አወሳሰድ እና አመጋገብ ጋር ያለውን ነገር define ኦስቲ
Dc vetnomet lmdyt teru new?
❤❤❤
Acni ሳሙናስ
Acni ሳሙናስ
በቪዴዋ ላይ ያሳየሁት የከሰል ሳሙና አሪፍ ነዉ
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በጣም ተበላሸብኝ ፊቴን አጠፋዉ ጥቁቁር ነጠብጣብ ብቻ ሆነብኝ ምን ላድርግ እምጠቀም ሳሙና የእርድ ሳሙና ነዉ ምን ይሻል መፍትሔ ካልሽ እባክሽ ነዉ ገሪኝ
የጠቆቀረዉን ለማጥፍት የ ቫይታሚን ሲ ሰረም ቡትጠቀሚ ጥሩ ነዉ , እንዲሁም የሙዝ ላጣጭ የዉስጥ ቆዳዉን ፊትሽ ላይ እሽት አርገሽ ለ 15 ደቂቃ ተይዉና ከዛ በዉሀ ቡቻ ታጠቢዉ ይሄን ከቻልሽ በሳምንት 2 ጊዜ ተጠቀሚ
እኔ ፀጉሬ ደረቅ ጨፉ ለይ ደሞ አሁን ሰበጥረው አሁን ይየዘል ምን ሸምፓ እነ ቅበት ሊጠቀም
እሺ ግን ፊቴ ከውስጥ ትነንሽ ጡቁር አልፎ አልፎ ወጠብኝ መጥፈት ይቸለል ወይ መድሀኒት ከለው ቡግር አደለም የኔው
እንደማዲያት አይነት ነዉ ወይስ እቡጥ እብጥ ቡሎ የተቆረ እብጠት ነዉ ?
ዶ/ር ፊቴን በሳሙና ስታጠብ ፊቴን ያቃጥለኛል ምን ይሆን????
መጠቀሙን መተው በውሀመታጠብ የማይስማማሽ ከሆነ
ዶ/ር ከእብርቴ በታች ያሰክካኛል ግን ከዉስጥ አያመኝም ችግር ይኖርል😢
እናመሰናለን እሚገርም አሰሪይ ሁልጊዜ ድቶል ንው እምሰጠ ሀስቢነላህ በስ
እና ጥሩ አይደለምደ እህት በእናትሽ መልሽልኝ
Sunsilk condition nna shapo gudati alewo woy
ዶ/ርዬ በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ ፀጉሩ ደረቅ ነው ፊቱ በጣም ወዛማና በጣም ብጉር ያስቸግረዋል ፀጉሩን ቅባት ከተቀባ ፊቱ ይበላሻል ፊቱን ስል ፀጉሩ ይበላሻል እንዴት ላድርግ እባክሽ
ሰላም ፀጉሩ ቅባት ስትቀቢ ፊቱን እንዳይነካዉ አድገሽ ቀቢዉ ለፊቱ ደሞ የ ማር እና እርድ ማስክ በቤት ዉስጥ አዘጋጅተሽ በሳምንት አንዴ አድርጊለት
እኔ ቫቲካ ነዉ የምጠቀመዉ ግን ይያያዛል
Saal aleew indee
የኔ ወዛማ ነው ምን ልጠቀም ጥቁርቁርአለኝ ፊቴ ምንአይነትይሻላልግንያልሞከርኩትየለም
Carbon Theory Charcoal & Tea Tree Oil ሳሙና ተጠቀሚ እና ደሞ በሳምንት አንዴ የእርድ እና የማር ማስክ ተጠቀሚ
ዶክተር ቤዚ በናትሽ ላስቸግርሽ ለልጆቼ መላ በይኝ እድሜያቸው 6 አና 8 አመት ናቸው ፀጉራቸው ደረቅ ነው በዚ ላይ ይያ ያዛል ደገና ከቅርብ ጌዜ ጀምሮ የትልቋ እየሳሳ እየሸሸ መጣ ebkeshe men laderge tebabergne ሌላ ደሞ ለነሱ የሚሆን ሰን እስክሪን ካለ ንገሬኝ ተባረኪ አመሰግናለው
ሰላም ዶክተር እንዴት ነሽ ግንኙነት አድርጌ የማውቀው አንድ ግዜ ብቻ ነው 17 አመቴ ላይ አሁን 24 አመቴ ነው የሆነ ግዜ መሀፀኔ ላይ የሆነ ነገር ወቶብኝ ኢንፌክሽን ነው ተብየ ማምከኛ መድሃኒት ተሰጥቶኝ እሱ ምልክት ጠፉ ግን ከዛ ቦሃላ ጠበቅ ያለ ጅንስ ሱሪ ለብሼ ስቀመጥ ምቾት አይሰማኝመ አንዳንዴ ማህፀኔ ውስጥ ያበጠ ነገር ያለ ይመስለኛል ምን ላድርግ መናትሽ እእ
ሠላም ዶክተር እስኪ እባከሽ ለወረአበባመዛባ መላ ካለሽ
ሰላም, እሺ ቪዲዎ እሰራለዉ
Maxigesic tablets ibuprofen 150mg paracetamo 1500 mg መዉሰድ ያለባቸዉና የለለባቸዉ እስኪ ቭድዮ ስርልኝ 👑
እሺ እሰራለዉ 🙏
❤❤❤❤❤❤❤😂
የትኛዉነዉሳሙናእሚሻለዉ።ለፈትየኔፈትደረቀነዉ
ዶቭ ሳሙና አሪፍ ነዉ በዉስጡ ሞይሰቸራይዘር ስለያዘ
@@Dr.Bezi-weje ዶክተርየ ለፊት ብቻ ነው ወይሥ?
Ebakish ehit lawerash feligalew ena sile matsen eenfecation new
What about for combination skin
Hello , Dove Sensitive Skin Beauty Bar, It has a moisturizing cream that doesn’t leave excess oil, which is important for balancing the skin
@@Dr.Bezi-weje is it okay if i use it, i have acne
Yeah u can use it but it will be nice to start with Carbon Theory Activated Charcoal Soap to first clear out the acne but u should use moisturizer as well to prevent drying out the dry part of your face Dove work for most people with combination skin but since u have active acne its better to address that first
😂😂ሰራሽልኝ ሻቦ የሬት ገዝቸ ሽቦ በዛላይ ተበጣጠሰ ብቻ ምን ብየ መኮመት እዳለብኝ አላዉቅም በጣምነዉ የተቸገረኩት ማበጠረ አልቻልኩም
ቀሲል ወይም የቁርቁራ ቅጠል በመባል የሚታወቀውን ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ለፊትም ለገላም ለፀጉርም እንደ ሻፖ መጠቀም ይቻላል በጣም አሪፍ ነው
@@jcdh-lx2ut ደቄቱ አለኝ በሱ ልታጠብ
😂😂😂😂😂
ምን ተጠቅመሽ ነዉ😂😂
@Rahmaa-p2y የሬት ሻቦ ቆጆነዉብላ ጸጉሬ ያህያጀራት ሁኖቁጭ
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዶክተርዬ እባክሽ መልሽልኝ 45 አመት ድረስ መውለድ ይቻላል የሚባለው ምን ያህል እርገጠኛ ነው
ሰላም: እዉነት ነዉ አንድ ሴት እስከ 45 አመት መዉለድ ትችለላለች ነገር ግን 35 አመት ብሀላ የ እንቁላል ኮሊቲ ይቀንሳል ሆርሞን መዛባት ይኖራል ስለዚ እርግዝና ለመከሰት ጊዜ ሊፈጅ ይችላል
Itewe 4cm be2 gone nw margez yechalale
ሰላም ጥያቄ ነበረኝ ለጓደኛዬ ነው ተጨንቃነው መልሽኝ ዶክተር የርግዝና መከላከያ ወስዳለች ግን ሶስቀን አልወሰደችም ሁለት ቀነው የወሰደችው ከዛወዲያ የወሲብ ግንኘነት ባታረግ ሁለቀን ከወሰደች አታረግዝም ሳህ መሺልኝ በአላህ
ሰላም ጥያቄሽን ግልፅ አድርጊልኝ ምን አይነት መከላከያ ነዉ የተጠቀመችዉ መደበኛ በየቀን የሚወሰደዉን ከሆነ , ግንኙነት ከማድረጒ በፊት ለ 7 ቀን በተከታታይ መዉሰድ አለባት ከዛ ብሀላ 1 ም 2 ቀን ብትዘል እርግዝና ሊከሰት ይችላል
ሽንቴ አረፍ አለዉ ምን ላድርግ
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል ቼክ ብትደረጊ መልካም ነዉ
ሰልክሸ ማግኘት እፈልጋለው ወይም አድራሻዉ
ሰላም ዶክተር ኪንኑ ለ24 ሰት ነዉ ሚሰራዉ ወይስ12ሰአን ማለቴ በየ24 ሰአት ነዉ ምወስደዉ
ሰላም: በየቀን የሚወሰደዉ በቀን አንዴ በ የ24 ሰአት ልዮነት በተመሳሳይ ሰአት ነዉ ሚወሰደዉ
Dokter yanee fasaash hulli gizee nawuu anna baxaam bizuu nawuu lamasraat ayyatasaaqakunawu annaa ihee normal nawuu maftihee yellawum
Yene tsegur fesashi kibat ayimechewm mn ladrgew betam yinekakelal
እናመሠግናለን ዶክተር እስኪ ስለ kojic acid ንገሪን ለማዳት ለመጠቀም የቆዳ ችግር ያመጣል ወይ
🙏, kojic acid ለማዲያት ጥሩ ነዉ የጠቆረዉን ለማጥፋት ይረዳል ነገር ግን ፊት ስለሚያሳሳ የፀሀይ መከላከያ ግዴታ ማድረግ አለብሽ አለበለዜያ ይባባሳል
@@Dr.Bezi-weje አመሠግናለሁ ዶክተር🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ተባረኪ
Thanks doctor
Thank you sis