በለይላ ጉዳይ ከሪያድ ኮሚቴው ስልክ ደወለ እናት እና አባቷ ዝምታቼውን ሰበሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 190

  • @Mariam-e8l
    @Mariam-e8l 25 วันที่ผ่านมา +110

    ጀግና ናት ፋሲካ የምሉ ❤

    • @Aaaaaa-n3g
      @Aaaaaa-n3g 25 วันที่ผ่านมา +4

      እሷ ስመጣኮ. ባነኑ. አጂብ.

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 25 วันที่ผ่านมา +3

      እሷስትወጣነውሁሉምየመጡትአጂብብብ

    • @fatma6629
      @fatma6629 25 วันที่ผ่านมา +6

      እሶናት ኬዙን ወዴሚዲያ ያወጣችሁ ስለዚህ ኖርማልነው

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 25 วันที่ผ่านมา +10

      ፍሲካ ጀግናናት አሰበረግጋቸዋለች ይነጫጩ የህዝብ ጥያቄነው ያነሳችሁ 👍👍👍

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 25 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 25 วันที่ผ่านมา +47

    ፋሲካ ይህን ሚስጥር ባታወጣ ዝም ብላችሁ ነበር ጀግና 👌

  • @هديهجده
    @هديهجده 25 วันที่ผ่านมา +26

    ፋሢካ ጀግና እሥከዛሬ ወፍ የለምነበር ትወጤለች እየተባለ ዝምታ በዝቶ ነበረ💪💪💪💪💪💪💪

  • @GhGh-ix6ym
    @GhGh-ix6ym 23 วันที่ผ่านมา +11

    ፍሲካ ጀግና ናት ዝምም ተብሎ ነበር ደደቦች ቤተሠቦቿ እራሡ የረዳቸውን የለይላ ሂወት በፍሢካ ነው የተረፈው ከአላህ በታች

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 25 วันที่ผ่านมา +54

    ታፍነዋል ታግተዋል አላለችም ትወጣለች በተባለበት ሰአት ለምን አልወጣችም ነው ያለችው ይሄ ደግሞ የሁላችንም ጥያቄ ነው አቡ አሚራ አነጋገርህን አስተካክል

    • @hafizatube
      @hafizatube 25 วันที่ผ่านมา +5

      ፋሲካን አስደንግጠው አፏን ለማዘጋት ነገሩ አጋነኑት

    • @RehmaYesuf
      @RehmaYesuf 23 วันที่ผ่านมา

      ጠግቧል

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 23 วันที่ผ่านมา

      ፋሲካ ፍርዶስ ጀግና እህታችን ናናት ማንም አያዘጋባት

  • @momo1234-mz8co
    @momo1234-mz8co 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሚአላህ ወኒ አመል ወኪል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 25 วันที่ผ่านมา +23

    ፋሲካ አላህ ይጠብቃት ትክክል እንደ ቀልድ አመት ሞለዉ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 24 วันที่ผ่านมา +11

    ምድረ ግሪሳ ይሄንንም የተናገራችሁ በፋሲካ ምክንያት ነው ጀግና ናት ፋሲካ 💪💪❤❤

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 24 วันที่ผ่านมา +9

    ሀሲቢን አላህ ዎናአመል ወኪል
    አላህ የሁሉም መጠጊያ ነው
    አላህ ይፈርጂሺ እህቴ😢😢😢😢

  • @سعاد-ح5ن4ك
    @سعاد-ح5ن4ك 25 วันที่ผ่านมา +30

    የኔ ውድ ፈሲካ የኔ ጀግና

  • @tebaa4177
    @tebaa4177 25 วันที่ผ่านมา +23

    ፋስካን ዝም ለማስባል አትሞክሩ እሶ ጀግናናት

  • @Zeytuna-c7o
    @Zeytuna-c7o 25 วันที่ผ่านมา +7

    ጀዘአኩም አላህ ከይር ፍዱኒ ወል አኸረ ወንድመቻችን እሷንም አላህ በሰለም ያውጠት አንሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 23 วันที่ผ่านมา +3

    ፋሢካ ጀግና ያልታሠበ ሪዝቅ አላህ ይሥጥሽ እህታለም

  • @FgIt-f2r
    @FgIt-f2r 25 วันที่ผ่านมา +26

    ፋሲካ አተሳሳተችም ጄግና ናት

  • @Faeza852
    @Faeza852 24 วันที่ผ่านมา +4

    የሌላን ድምፅ አሰሙን የምል ❤❤❤❤

  • @ZenatZz-l8r
    @ZenatZz-l8r 21 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግና እህት አችን ሳላደንቅ አላልፍም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፍሲካየ🎉🎉🎉🎉

  • @Basit-u4d
    @Basit-u4d 25 วันที่ผ่านมา +11

    አሰላም አሌኩም አቦ አሚራ ፋሲካ ምንም አሊጠፋችም ሥምም አልጠራችም ባሁን ሥዓት አጋነህ ካልተናገርክ ሁሉም ባላየ ነው የሚያይፈው እሷ ቤተሰቦቿ ታፍነዋል ያለችው ሚዲያው እንዲነቃቃ መሰለኝ እንጂ ለክፋት አይደለም ጀግናና እሷ እንደዛ ባትል ሁሉ ዝም ብሎ ነበር አሁንም በደንብ ተንቀሳቀሱላት ሚዲያ ሃይል አለው

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 24 วันที่ผ่านมา +5

    ፍሲካ,አላህ,ይጠብቅሽ❤

  • @tititube9079
    @tititube9079 25 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ ይስትር የኔ ዉድ አላህ ከጭንቅ ያዉጣት

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሲካ ጀግኒት በርቺ የለይላ ሀላፊ የሳውዲ ነው የሰለችሁ የበላ ካለ ያለበት ይገንበት የቀመሰ ሁሉ እንትን ያለበት ዝላይ አይችልም ብዙ ከመናገር ውሸት አይጠፋውም ብዙ ሀብት ካለ ወንጀል አይጠፋውም ለይላ ካልተፈታች አሁንም ብሩ ተበልቷል ቤተሰቡም መናገር አይችልም አላህን ፍሩ እዚህ ራ ስን መፃ ለማድረግ ከምትከራከሩ ልጁቷን ነፃ አውጡና አሳዪን

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 24 วันที่ผ่านมา +3

    ለይላየ ሁሌም የማስብሽ የኔ ስደተኞ

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 25 วันที่ผ่านมา +7

    አባቶዬው ያሉትን ሠምታችሗል ማንም ምንም አይነግርኝ ከአላህ በስተቀር ሹፉ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 25 วันที่ผ่านมา +6

    ተስፍሽ አላህ ይስጥህ ሌሎቻችሁ ግን ምን አጫጫችሁ ያለውን ጉዳይ መናገር ነው እጅበፋሲካ ላይ ጣታችሁን አትቀስሩባት ደግ አረጋቻችሁ ፋሲካ እና ተስፍሽ ።❤❤❤👌👍

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 25 วันที่ผ่านมา +2

    እረ አቡ አሚራ ሀቀኛ ወንዲምአችን ነዉ ማሻአላህ ሶብር አዲርጉ ወንዲሞች❤❤🎉🎉

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 25 วันที่ผ่านมา +14

    ፋሲካ እውነት አላህ ግን ከነ አቡራ ጎን ያሉት ብዙ ሃይል ስለሆኑ ነገሩን ሁሉ በውሼት ያዲበስብሳሉ 😢😢😢😢

  • @hueyhh8820
    @hueyhh8820 25 วันที่ผ่านมา +13

    ወላሂ ፋሲካ የሁላችንንም ጥያቄ ነው የጠየቀችው ለምን አነሳች አትበሉ

  • @Basit-u4d
    @Basit-u4d 25 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድማችንን እናሳድገው ሰብ አርጉት አሪፍ አሪፍ መረጃ ነው እያደረሰን ያለው 100k በቅርቡ ኢንሻአላህ

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 25 วันที่ผ่านมา +12

    ታፍነውላል ታግተዋል አላለችም በተባለበት ሰአት ለምን አልወጣችም ቤተሰቦቿም ፈርተው ዝም ነው የለችው

  • @FatumaFatu-t8s
    @FatumaFatu-t8s 25 วันที่ผ่านมา +5

    ኢነሏህ ማአሷቢሪን ከሶብረኞች ያድርገን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 25 วันที่ผ่านมา +4

    አላሆይ ያርብ አላህ በህይውት ያገናኝት ያርብ 😢😢😢😢

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 25 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ እምለው ግን አቡ አሚራ አካውን ይዘጋባት ሲል ያሳፉራል ፉሲካ ትክክል ናት ምን አጠፉች ጠፉች ነው ያለችው

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 24 วันที่ผ่านมา +7

    ለይላየህዝብልጅነች ሽትቤትአጥበነው የሷንሂወትለመታደግየተረባረብነው ስለዚህ ዝምአንልም

  • @om_Ryane
    @om_Ryane 25 วันที่ผ่านมา +11

    አይ ዱኒያ ፈተናው ብዛቱ አላህዋ መጨረሻችንን አሳምርልን እደ አረብ ልጂ አሳሳች የለምኮ የኔ ትልቅ ናት ወላሂ በጣም ስትፈታተነኝ ኢጃዛቤት ቶለ እሄዳለሁ እሷን አለመፋጠጥ 😢

    • @JemilaHamtha
      @JemilaHamtha 25 วันที่ผ่านมา +2

      በውጭ ከሆኔ የሚትስርው ቤት ቀይር አላህ ይጠብቅን

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 25 วันที่ผ่านมา

      @JemilaHamtha ኢቃማየ የግሌ ቢሆንም ከፊሎቸ ናቸው በችግር ግዜ ከጎኔ ነበሩ ልጂቱ ብቻ ናት ነገረኛይቱ

    • @fatma6629
      @fatma6629 25 วันที่ผ่านมา

      አወ ያሳስታሉ ግን መተገስነው

    • @okok8293
      @okok8293 23 วันที่ผ่านมา

      እርከባድነዉ እኔ የዛሬአመት የስድስት አመትልጅነበረች መትቻት ፀጥአለችብኝ ከዛወዳዉነቃች የደነገጥኩት ድንጋጤ😢😢😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 23 วันที่ผ่านมา

      @@okok8293 ክክክክ

  • @Habiba-qs8bt
    @Habiba-qs8bt 24 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ፋሲካን ለማሽማቀቅ የምተሳደቡ ደነዞች ስነስረዓት ያዙ 1አመት ሞላት መችወጣች ፋሲካ ጉበዝዝዝዝዝዝ

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn 25 วันที่ผ่านมา +5

    ፋሲካ ትክክክልናት

  • @بنننب-ض6س
    @بنننب-ض6س 24 วันที่ผ่านมา +1

    የሴት ጀግና ፋሲካ ሀያቲ በረችልን

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c 25 วันที่ผ่านมา +14

    ወላሂ ፍሲካ ሰተት የልባትም እነደውም ወሸታሞች አነሱ ናቸው ሁልት ዉር ተባል ገን አመት አልፍት ሳትፍታ አሁነም ተኛተዋል በፍሲካ ደምፅ ነው የትንሱት

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 25 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል ጀግና ናት አንጫጫቻቸው

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 25 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@زينبابراهيم-ف7صአንገፈገፋቸው እንጅ ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ይንበጫበጫልእንዴ!!? ጉድኮነው

  • @Habiba-ll6tx
    @Habiba-ll6tx 16 วันที่ผ่านมา

    ፋሲካ ጀግና ናት እደዛ ባትል አይቀሳቀስም ሁሉም የሚጠይቀዉ. አጥቶ ነበር

  • @Faisal-eq4im
    @Faisal-eq4im 22 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሲካ ልክ ናት

  • @badoribrahim8148
    @badoribrahim8148 25 วันที่ผ่านมา +12

    ከተከፈለ ለምን ላይላ አትፈታም ?

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 25 วันที่ผ่านมา +11

    እኳን ተናገርሽ ዝም ተብሎ እስከመቸ

  • @UmuAbuki-s3d
    @UmuAbuki-s3d 24 วันที่ผ่านมา +5

    ፋሲካ ምንም አላጠፋችም ለምን አልወጣችም ነው ያለችው እውነቷነው

  • @ቲቲነኝወሎየዋልጂ
    @ቲቲነኝወሎየዋልጂ 23 วันที่ผ่านมา +1

    በሰላም ያዉጣት

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 18 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ይፋ ላወጣችባቸዉ ነዉ ፋሲካን አካዉንት እናዘጋባት እያሉ ሲቀባጥሩ ያየሁት አቤት ሌብነት አይጠቅማችሁ እንኳን በሞትና በህንዎት መካከል ላለችዉ ይቅርና ለሌላም የተሰባሰበ ብር አትብሉ አፈር ብሉና ደግ አደረገች ፋሲካ ❤❤❤

  • @AaAa-df4xt
    @AaAa-df4xt 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፈመሲካ አላህ ይጠብቅሽ አቡአሚራ ዝበል አታስመስሉ ተረስቶነበር መይተፈታይ እስካልወጣይ አናምንም

  • @መቅደስሽፈራውወሎየዋ
    @መቅደስሽፈራውወሎየዋ 21 วันที่ผ่านมา

    ለይላየ አላህ ላገርሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ ያረብ

  • @Kalbamቃልናባምላክd6d
    @Kalbamቃልናባምላክd6d 22 วันที่ผ่านมา +1

    ፋሲካ ምንም ጥፋት የለባትም የተኛውን ሁላ አቅታዋለች ሁሌም በልቤ ከምን ደርሰው ይሆን ብዬ አስባት ነበር 😢

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 24 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia ያዬ❤❤❤❤❤❤

  • @አለምናት
    @አለምናት 24 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጠብቅቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 25 วันที่ผ่านมา +7

    አቡ አሚራ ድርጅት ከፈተበት ያላችሁት የት ናችዉ ተዉ አላህን እየፈራችዉ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 24 วันที่ผ่านมา

      ስቶጠ ብቻ ነው የምነምነው

  • @SewSeww-n5g
    @SewSeww-n5g 12 วันที่ผ่านมา

    ያረብአተአግዛት

  • @Emantube19
    @Emantube19 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጀመልና ሙቤ ፈሲከ ኢናመሰጊናለን ለዪለን አለህ ናጀ ዪበለት ዱአ ኢናድርግለት

  • @Mariam-e8l
    @Mariam-e8l 25 วันที่ผ่านมา +4

    አስጨነቀቻቸው

  • @saada8052
    @saada8052 25 วันที่ผ่านมา +6

    ፍስካትክክልናት

  • @zulfaslte5424
    @zulfaslte5424 24 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን ጀማል አላህ ይጠብቀህ
    ሁላችንም በጉጉት ያሰማህል አላህ ይጠብቀን የእህታችን ጉዳይ ሁላችንም አስጨንቁን ነበረ አንተ ሰምተናል አላህ ይጠብቀን ወንድማችን ጀማል እውነተኛ ነገር ለምታቀርብ አላህ ይጠብቀህ የሁላችንም ጥያቄ በአንተ ሚዲያ ተመልሷል

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 25 วันที่ผ่านมา +3

    ፋሲካ ስትናገር ስትወጣ መንቀሳቀስ ደወሉ ለምን እስካሁን ዝም አሉ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 8 วันที่ผ่านมา

    በሉ ተብለዉደሁ ማን ያቃል አላህ ልጆቻቸዉን በሰላም ያገናኛቸዉ

  • @tebaa4177
    @tebaa4177 25 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ፋስካ

  • @Emantube19
    @Emantube19 25 วันที่ผ่านมา +4

    ሲጀመር ኢናት አበታ ሚን የቃሉ ሚስኪን ለዪለ ለሚን አቶጠም ፈሲከ ሲም አልጠረችም አሀንም አቲጥሪ ፈስ የለበት ዚለ አዪችልም አሉ

  • @jemilaabdi5890
    @jemilaabdi5890 25 วันที่ผ่านมา +3

    ሰወች ተረጋጉ የፉርድቤት ጉዳይ በጣም ግዜ ይወስዳል ህጉ ነዉ

  • @cgf8399
    @cgf8399 25 วันที่ผ่านมา +1

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ብሩከተከፍልለምንአልወጣችምለይላ!??!!!!!ወሏሁአለም ሁሉንምነገርአሏህነዉየሚቀዉ

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 25 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንም እያስፈራሮቸው እደሁ አፎ ያስታውቃል የሆነ ችረግ እዳለ ያስታውቃል😢

  • @badoribrahim8148
    @badoribrahim8148 25 วันที่ผ่านมา +6

    እናት አባት ምንም አያቁም ስለ ምን ነው የምያምሰግኑት? ብር ከተከፈለ ለምን አትፈታም ? ወደ ከስሽ acount የገባበት ደረሰኝ አሳዩን

  • @aminataminatahmede1901
    @aminataminatahmede1901 24 วันที่ผ่านมา +1

    ፋሢካጀግናናት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዋሊኩም ሰላም ነው❤❤🎉🎉

  • @azizzaahmed9440
    @azizzaahmed9440 25 วันที่ผ่านมา +2

    እያሰፈራሩ እንጂ የት ነች ልጅቷ እሰከተረካከቡ ድረሰ ለምን አልተፈታችም ንገሩን ብር እሰከተሰጠ ድረሰ እሰከተረካከቡ እቺ ነገር የሆነ ሚሰጢር አለ ቤታቸው ፈርተው ነው

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 25 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሬ ይዲረስላት እስተዛሬ ❤❤እደትአትለቀቀይም❤❤❤

  • @ifj8189
    @ifj8189 25 วันที่ผ่านมา +2

    ፍሲካ ጀግና ናት እሺ

  • @Fatima-cz1gl
    @Fatima-cz1gl 25 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳውቁ

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 12 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 25 วันที่ผ่านมา +1

    እኔኮ ፋሲካ ስለተነፈሰች ምን ያጨጫቸዋል የምር ለምን ዝም አሉ ሲጠየቁ ሁሉም ሰው ልንዋረድ ነው በለው ነው አሁን😢😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 23 วันที่ผ่านมา

    አታሽቃብጡ ፋሢካ ጀግናነች አተ ዝብጥጥ ብዙ አትቀባጥር

  • @addismyway64
    @addismyway64 25 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሲካ ጀግና የጀግና ዘር እያዳዳቹ ከፋሲካ ላይ እጃቹን አንሱ አንላቀቅም ዋዋዋ ምድረ ጨርጨር ሁላ ተጨረጨሩ😂

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 25 วันที่ผ่านมา +2

    የገጠር ስው ንግግር እኮን አይችልም ይህን በል ያሉትን ይላል ስወቸ አይፈርዲባቸውም በ

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 25 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይሬዳት ያረብ😢😢

  • @HalimaAwla
    @HalimaAwla 20 วันที่ผ่านมา

    ብሩን የላኩበትን ለሞች ቤተሠብ ያሣዪን ህዝቡ እዲያምን

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፋሲካ መናገሯ ጥሩ ነው አሁን በደንብ ተብራራልን አወቅን

  • @hueyhh8820
    @hueyhh8820 25 วันที่ผ่านมา +2

    ለምን አልወጣችም ዋናው ገንዘብ ነው ተብለን ገንዘብ ለማሞላት እቅልፍ አጥተን አሁን ለምን አልወጣችም ብሎ የመጠየቅ መብት አለን

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 20 วันที่ผ่านมา

    As wr wb allahye yemitiwetabetin bekirb kan yadigilat yarabbi

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 25 วันที่ผ่านมา +3

    አቡአሚራ የሚባል ጉማሬ ጉረኛ ምን አቀዤበው ተንቀዤቀዤሳ እከሌ ብላ ስም አልጠራቺም ታግተዋልም አላለቺም ምንም ነገር እንዳይናገሩ አስጠንቅቀዋቸዋል ነው ያለቺው ጉረኛ ምነው አበዛው

  • @FhVh-v2r
    @FhVh-v2r 22 วันที่ผ่านมา

    ፍሲከ በትክክለኝውጥየቅነውየጠየቀችው

  • @محمدجمال-س7س6ت
    @محمدجمال-س7س6ت 24 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉❤❤

  • @LubabaDebesa
    @LubabaDebesa 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፈትህ ለለይላ ኑርሰቦ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 25 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሲካን ለማስጠቆር ምነው ለፋ አቡአሚራ

  • @FhgFu-p1t
    @FhgFu-p1t 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 25 วันที่ผ่านมา +2

    እፋሲ ጋ ሀቅ አለ ብሩ ቢሰጥ የሟች ቤተሰብ እሥከ ዛሬ ብሩን ተቀብለው ቢሆን ልጂቷ እሥካሁን እሥር ቤት አቆይም ።።።።

  • @سيدأحمد-ش6ط7س
    @سيدأحمد-ش6ط7س 22 วันที่ผ่านมา

    የሞት ፍረዱ ከቀረላት የሌላውን ጉዳይ እራሡ የሡኡዲህግነው የራሡጠበቃአለው የሚከራከር ሥለዚህ ፋይሉን ለመዝጋት ብዙግዜይወሥዳል ለምን የግድ በቅርብ ግዜ እንዲዘጋ ከተፈለገ መንግሥ ሥራየብሎ መሥራትአለበት በሷዙሪያ ህጋቸው በጣም ከባድነው እኛ እንደምናሥበው አይደለም

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 25 วันที่ผ่านมา +1

    ያርብ አላህ ሀቁን ያወጣላት

  • @azizzaahmed9440
    @azizzaahmed9440 25 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን እሰካሁን ለምን አልተፈታችም ንገሩን

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 24 วันที่ผ่านมา +1

    እስከዛሬ የት ነበራችሁ ዝም ብላችሁ ከርማችሁ ለምንድ ነው ማትወጣው ማለት ትታችሁ ያሰላም

  • @ZloveMame
    @ZloveMame 24 วันที่ผ่านมา +2

    ኢሺ ከደረሰ ለምን አትፈተም ልጅቱዋ

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 24 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ የለይላን ጉዳይ ሁሌነው የምትጠይቀኝ አልተፈታችም እንዴ ትለኛለች

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 23 วันที่ผ่านมา

    አቡ አሚራ አትዎሽ ተበልቷል አላለችም አትዎሽ አተ ዘቡጤ

  • @NefisaMohammed-r2u
    @NefisaMohammed-r2u 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @WalidMustefa
    @WalidMustefa 24 วันที่ผ่านมา

    ቤተሠቦቹ በልተውት ነው ብሮኑ ያገር ሠው ሆዳም ናቸው

  • @እሙሰብሪና
    @እሙሰብሪና 25 วันที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር አሁን አቡ አሚራ ስራ ሰለጀመረ ነው ይሄ ሁሉ ነገር

  • @jemilaabdi5890
    @jemilaabdi5890 25 วันที่ผ่านมา +3

    በየትኛዉም አለም የፉርድ ቤት ጉዳይ በጣም ግዜ ይወስዳል በሀገራችን ይብሳል

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 25 วันที่ผ่านมา +3

    እና ለምን አትወጣም

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 23 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ፍሲካ ጥፍት የላትም ለምን ጠየቀች ነው ? ልትመሠገን ልትሸለም ሲገባት እደ ተረባረቡባት ሀቅ ትመነምናለች እጂ።አትበጠሥ

  • @Semira-d1s
    @Semira-d1s 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢