የፕ/ር ሐረገወይን ያልተሰሙ እውነቶች | ያልተቀየረው ሲስተምና የዘር ካርድ የሚመዙት ፖለቲከኞች | የኮ/ል መንግስቱ ሜዳሊያና ወጣቷ ተማሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 185

  • @TINATO73
    @TINATO73 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ከነ ልጇ ጀግና የሆነች ባለ ብሩህ አእምሮ ኢትዮጵያዊ ,አስተዋይ ሴት, የራሷ አስተሳሰብ ያላት ተወዳጅ ሴት, ብቁና ድንቅ ሴት, እድሜና ጤና ይስጥሽ የሄርሜላ እናት, I love you 😍

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 52 นาทีที่ผ่านมา

      በውሰጥም በወጭም ውብ የሆነች የምሁር አርአያ

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ደስ የምትል ደርባባ እናት! ጀግና ኢትዮጵያዊት!

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፕሮፌሰር፣
    ብርቅና ድንቅ የሆንሽ ሙያተኛ ኢትዮጵያዊት።

  • @tsehayalemayehu9571
    @tsehayalemayehu9571 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Professor you are really telling the truth keep your spirit the day is near for our country to nock your door for your experience

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    አራያ ጀግና ኢትዮጵያ ፕሮፊሰራ ጀግና ኢትዮጵያ ሺህ አመት ኑሪልን

  • @mbenti69
    @mbenti69 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    Prof. is an iconic figure of excellence for our nation. It’s a great honour and privilege just listening to her. Bright minded woman. May the Lord continue to make her a Blessing.
    Thanks for making her your guest.

  • @abiyegebrehiwot
    @abiyegebrehiwot 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    Thank you, Prof Haregewein, as always you are the most inspiring person, I am happy to know you in person, and as an Ethiopian I am proud of you ❤❤❤

  • @HabetamuWayu
    @HabetamuWayu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ፕሮፈሰር ከነልጇ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን መምራት የምትችል የማትፈራ ጀግና ኢትዮጵያዊ ከነልጇ።

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሁለቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን

  • @gashawbelay9657
    @gashawbelay9657 40 นาทีที่ผ่านมา +1

    "የኢትዮጵያ ትቅደም ልጅ ነኝ" ፕሮፌሰር ሐረገወይን። ውብ አገላለጽ ዘመንንና ሀገርን ያጣመረ ዘመኑን ለምንጋራሽ ድንቅ ትውስታ። የተሳካልሽ ፋርማሲስት፣ የተሳካልሽ እናት ። ሁልጊዜም የምትናገሪው ለትውልድ ፈውስ ነውና አንችን መሰል ሰዎች ጋር ተገናኝታችሁ ብትመካከሩ ብትሰሩ ማህበራዊ ስንጥቆቻችንን ለመጠገን ያስችለናል ። እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ❤❤❤Bro, Araya GOD Blessed all ❤❤❤

  • @FitsumBelay-c1i
    @FitsumBelay-c1i 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መልካምነት የሚገኘው ከእግዚኣብሄር ሲሆን የሚሰጥህም እግዚኣብሄር ነው። ስለሆነ መልካምነሽ በጎነትሽ ቀናነትሽ ቀጥይበት ለልጆችን ይተርፋል።

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    Our Heroes ,Araya !
    May God be always protect You ❤

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የሚመለከተወው የመንግስት አካላት ትከረት ሰጥቶት እኝህን የመሰሉ ሙሁራኖች አገር ሊጠቀምባቸው ይገባል።

  • @joshuagermemsow6082
    @joshuagermemsow6082 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ጥሩ እናት ሞዴል grace ful mother

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም አወድሻለሁ አንችን አይደለም የሚበድሉት ሀገርን ነዉ አንቺ በየትኛውም ቦታ ጠቃሚ ነሽ 💎💎💎💎💎👍👍👍👍👍

  • @MuezKebede
    @MuezKebede 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ታሪክዋና የአነጋገርዋ ዜይቤና ለዛ እንዴት እንደማረከኝ ሙሉ ስብእና ያላት ሴት ናት ጀግና ነሽ ቀጥይበት

  • @mulugetagebra3472
    @mulugetagebra3472 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ወይኔ አርአያ ዛሬ አርሴማ ነች በጣም በሂወቴ ማግኘት የምፈልገው የኢትዮጵያ ማህፀን ካፈራቹ ጥቂት እንስቶች ማርያምን ፕሮፌሰር ሀረጋዎ እናም ብርቱካን ሚደቅሳ ቀጣይ ፕረዚዳንት ናቸው በማርያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ

    • @asgedomtesfay2290
      @asgedomtesfay2290 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፈር ብይ የአረብ ገረድ ደንቆሮ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you Areaya and Professor 🧑‍🏫

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Great conversation with a lady of principles

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እጅግ የማከብራት የኢትዬጵያ ምርጥ እመቤት

  • @FitsumBelay-c1i
    @FitsumBelay-c1i 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እጅግ የሚትገርም ፕሮፈሰር ናት።ብረት ወይም ኣልማዝ ናት ስለሆነ ክብር ይገባታል

  • @Gamergril674
    @Gamergril674 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    I have great respect for Haregewoine and her daughter.

  • @melyonat
    @melyonat 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    WOW ❤

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በጣም የማክበርት ትክለኛ ኢትዮጵያ ናት

  • @yemaletelawhiwote9510
    @yemaletelawhiwote9510 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንግዲህ ጎበዝ ጆሮ ያለው ይስማ፡፡

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፕሮፌሰር ሐረገወይን ለብዙ ኢትዮጵያውያን role model የምትሆን በጣም አስደናቂ ሴት ናት። Memoir ብትፅፍ ለብዙ ሰው inspiration የሚሆን የህይወት ተሞክሮ አላት። Amazing. የፕሮፌሰር ሐረገወይን የህይወት ታሪክ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ተፅፎ አማዞን ላይ እንደምናገኘው ተስፋ አለኝ። በጣም አድናቂሽ ነኝ🙏

  • @Mart12-k1c
    @Mart12-k1c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፕሮፌሰር ምርጥ በርችልን እንወድሻለን

  • @ethio4684
    @ethio4684 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Ay Ethiopiaye yeseralish kerto yegedelesh bela. Litiseralin meta akim yeleshim? Akim ima ale denkoro poletikegna gemgami hono inji. We ❤ professor Haregweyn God bless you!

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሙሁር ሰው ያስታውቃል በጣም ደግሜ ደስ ይላል ።በጣም አደንቃቸዋለሁኝ ፕሮፌሰር ።

  • @faircaster3076
    @faircaster3076 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you for bringing this issue

  • @alembiho6861
    @alembiho6861 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🍎 ፕ/ር እግዛብሄር ይባርክሽ🍎

  • @jomama151
    @jomama151 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Tebareku ye 🇪🇹 lijoch ❤❤❤❤❤❤

  • @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ
    @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንወዳቹ አለን ተባረኩ

  • @tselatt
    @tselatt 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Yes women could have contributed a lot,for the total changing,improvement in every section of our society Let's come together.

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank u both

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፓሮፊሰር ሐረግወይን ከነልጃቸው ሔርሜላ ታላቅ ባለውለታ ናቸው! ጋዜጠኛ አራያ ተስፋ ማሪያም ሁላችሁንም ታላቅ አክብሮት አለኝ ኑሩልኝ!

  • @seifehaile9789
    @seifehaile9789 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Wow beautiful story thank you

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፕሮፌሰር haregweyn በጣም ግሩም አናት አክብሮቴ ይድረሶህ 🌹🌹

  • @tameratberu1832
    @tameratberu1832 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤wow amazing interview

  • @KeffelewAssefa
    @KeffelewAssefa 34 นาทีที่ผ่านมา

    Thank you for bringing the truth.

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ewnetegna Ethiopiawe proffered sete. Zeresh yibarikl

    • @embetnegussie409
      @embetnegussie409 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yewashte zeregnoch gene eytebelalu new anchi nitsu . Egzabher yirdash

  • @teshomeseifu5605
    @teshomeseifu5605 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርአያ አመስገንኩህ በጣም የምትከበርና በግሌ ባላት አቋም የማደንቃትን ማነቷን ለማወቅ እድል ስለስጠከኝን እሷንም አንተንም በድጋሚ አመስገንኩህ

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Professor Haregewoin is the bravest woman that l have ever seen in my life, MashaAllah.

  • @medhanitGerawork
    @medhanitGerawork 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ስለማከብርክ ኑርልኝ

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነትን የያዘች ትክክለኛ ሴት ❤

  • @Humanity-c2
    @Humanity-c2 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Our heroes! Good job!

  • @alemshetworkie1463
    @alemshetworkie1463 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Have long life with your family s

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፕሮፌሰርዋ ከቃለመጠይቅ ይልቅ ያለፉበትን የትምህርትና የማህበራዊ ኑሮ ውጣ ውረዳቸውን በፎቶ ግራፍ እያስደገፉ መፅሀፍ ቢያበረክቱልን ለሚልየኖች ይጠቅማል በተለይ ለሴት እህቶቻችንና ልጆቻችን። የታሪክ ተመራማሪው ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ የፃፈትን አይነት መፅሀፍ።

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጀግኖች በሚዲያ ለህዝብ ድምጽ የሆኑ ጀግኖች!!!

  • @mesfnalemu1490
    @mesfnalemu1490 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዬጵያ አንችን የመሰለ ሰው አታ ነው ክልሉን እንደዚህ በዘር የበከሉት እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ ተባረኪልኝ።

  • @thefeyissa4767
    @thefeyissa4767 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    This interview is undoubtedly the most impressive to date, Araya. It is my sincere hope that this remarkable woman attains a position of respect where she can fully apply her knowledge and passion. She exemplifies the true spirit of Ethiopia.

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ ትቅደም ልጅ ❤❤❤
    ደስ ይላል።
    ዛሬም ኢትዮጵያ ት ቅ ደ ም !❤

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    It was interesting thanks 💯🙏✌️👌

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና ኢትዮጵያውያት ምሁር የተረጋጋች እናት ናት

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይዘሮ ሐረጋዊ በጣም ውብ ናቸው። ከተፈጥሮ ሌላ የውበታቸው ምንጭ ሕወአት አለመሆናቸው ነው።

  • @WondwossenTGizaw-n2l
    @WondwossenTGizaw-n2l 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️ ኢትዮጵያዊት እናት

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እነደብረፅዮን ያጨማለቋትን ሀገራችን ትግራይ ዕድሉን አግኝተው ፕሮፌሠሯ ቢመሩት ብዬ ተመኘሁ🙏

  • @sertsumedhin1528
    @sertsumedhin1528 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you prof. Haregewoin. Your views on traditional religions and how such religiouñs systematically oppressed women is refreshing. As you indicated it started with the deception of Adam by Eve in the proverbial garden of Eden. It is great that you have liberated yourself from such traditional beliefs. You are a good example of a follower of nonduality. Continue in your liberating search for truth and you will find it.

  • @gualabraha1192
    @gualabraha1192 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Smart lady much respect

  • @Wolde6881
    @Wolde6881 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንዴት እንደምወድሽ ውድ እህቴ ፕሮፌሰር ሀረገውይን የሴት ቁንጮ

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆንጆ አገላለፅ ማን ምን እንደሆነ እንኳን አናውቅም ከየትም ቢመጣ ኢትዮጵያውያን መሆናችንን እንጂ ሌላ ጉዳይ አልነበረም አስደሳች ጊዜ

  • @ZelalemMengasha
    @ZelalemMengasha 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ሰለመሰከሩ እናመሰግናለን ከመሰረተ ትምርት ተነሰተው ዶክተር የደረሱ አሉ!!

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ህወሐት እንደ ሀገር ወንድማማችነታችን አበላሸብን በጣም ያስቆጫል።

  • @munirali1436
    @munirali1436 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I agree W/O Haregewoin. THAT IS WHAT my experience too

  • @pawlosasefa
    @pawlosasefa 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አርያ ጌታ ካተህ ጋር ንው

  • @kalyetebeq701
    @kalyetebeq701 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስላም

  • @dawitkebede1080
    @dawitkebede1080 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚደንቅ ቃለመጠይቅ ነው።

  • @TS-we8mn
    @TS-we8mn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God Bless you All

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I Love this dissent woman

  • @amovie07
    @amovie07 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    why is it she Minister of health? This lady truly loves Ethiopia and very fair and equitable person. Much respect to you Prof.

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I Love this dissent womanI Love you mom

  • @SolomonTesfaye-ds2vn
    @SolomonTesfaye-ds2vn 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያተረጔገም የመረዳት ጉዳያ እንጂ ሃይማኖት ሴትን አያጣጥልም ፕሮፌሰር አማርኛውን መፅሃፍ ቅዱስ አረዳድ ለመረዳት ሞክሩ (አባ ገብረ ኪዳንን ያድምጡ) ከይቅርታ ጋር .....❤❤❤

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አርአያ ዛሬ ከከባድ ሰው ጋር ነው የቆምከው ፕሮፌሰርዋ ሀይለኛ አዋራ አስነስተዋል።ቻለው።

    • @daniminneapolis
      @daniminneapolis 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @shewayelegese9749
    @shewayelegese9749 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Have long life with your family

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያላቅማቸው ቦታ ስለያዙ የሚቀሙ ስለሚመስላቸው ይፈራሉ። ብልጽግናም ውስጥ ተሰግስገው እርስ በርሳቸው ከመጣለፍ አልፈው ፤ ሌሎችም እንዳይገቡ ይከላከላሉ !

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድ በል አሉ አይደለም ዩኒቨርስቲ ሀገርም መምራት ትችያለሽ ምን ይደረጋል ይህንን ትልቅ ሀገርና ህዝብ ባለድኩማን አስተሳሰቦች ተቆጣጥረውታል የቆየ በሽታ ነው መሰረታዊ ህክምና ያስፈልገዋል ።እድሜ ለቴክኖሎጂ ጉዳችንን እያየንና እየሠማን ነው ተስፋ እንዳይታየን ወደ ዘር ፊውዳሊዝም ካልተመለስን የሚሉን ፕሮፌሰሮችም እየታዘብን ነው

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Haregewein Hero,you can create u tube platform of your own to convey your precious knowledge and experience especially to Ethiopian women. Great mind!

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንግዲህ ምን እንላለን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይስሙ ነው ።

  • @tselatt
    @tselatt 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    But please...never loose hope.

  • @fw4209
    @fw4209 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “አቅም ያለውና ቀና ሰው” አመራር ላይ ቢቀመጥ ንዲሁም በዘርና በጥቅማጥቅም ከምንጓተት ‘system’ ቢመራን ፤ ወይኔ ኢትዮጲያችን 'Finger lickin' ትሆን ነበር!
    You had a good View. Thank you both of you!

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሮጋንሲ እና ሓላ ቀርነት ለመቀየር ጊዜ ይወስዳል ።

  • @tselatt
    @tselatt 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I can feel you Prof.It's a pity for Ethiopia,so many are thrown aside,as you've said smiling not to cry.Time will tell.

  • @mulualemtamrate3634
    @mulualemtamrate3634 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ያሸንፋል በርቱ

  • @MohammedAwol-f7k
    @MohammedAwol-f7k 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ቃለ ምልልስ ነው አርኣያ

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነዉ በርታ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @girmayilma290
    @girmayilma290 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ian proud of you

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኢትዮጵያ ጀግና ናት🎉❤

  • @mebrhatueyob9169
    @mebrhatueyob9169 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌጋ መልእኽቲ ኣትዛረቢ
    መጽሓፍ ቅዱስ ሃዋርያት
    ኢዮም ጺሒፈሞ ንዕቀት ኣትዛረቢ።

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The resource of Ethiopia as well as the world is enough provided that all resources are distributed properly.

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stop Amhara genocide!!!

  • @Wolde6881
    @Wolde6881 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አርአያ ሁሌ እንደዚህ አይነት ሰው አቅርብ!!

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stop Amhara genocide

  • @brookzeleke
    @brookzeleke 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    She a very good woman for real

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን የየክልሉ ባጀት የሚሠራው የሕዝብ ብዛት መመዘኛ እየተደረገ ስለሆነ እንዴት የወሊድ ቁጥጥር ተግባራዊ ይደረጋል?

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I like her approach to challenge the social accepted beliefs against our mother's $ sisters, save z saying of 'capability before any marriage'; as it's a process, not an end by itself.
    Maybe any comment????

    • @Bale-Suk
      @Bale-Suk 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Exactly