By the way Haileyesus is the best analyst.From the Amhara elites there are only two best analysts Haileyesus and Andargachew .Haileyesus is honest and my take is he is the best.I used to pay attention to major Dawit but I guess he is old and what ever he talks it doesn’t make sense to me.
ደህና አውርተህ
አሁን አበላሸህ
ፋኖ ከፋኖ ጋር አይዋጋም!
ወንድም ኤርምያስ እጅግ በጣም ገምቢ ሃሳቦችን አግኝቸበታለሁ በርቱልን
ፍኖ ተዳክማል ስትል አልነበረም ወይ መንግስት ድርድር ማድረግያው አሁንነው ስስትል አልነበረም ወይ
ፋኖ ባይዳከም መከላከያ የሚወጣበት ምክንያት አይኖርም ነበረኮ
በቃ ፋኖ ለብልፅግና መንግስት ስጋት አይደለም ማለትነው
በተደጋጋሚ ተነግሯቸው ካልሰሙ ባንዳ ይፀዳል ገና በአማራ ህዝብ መቀለድ ቀርቷል
By the way Haileyesus is the best analyst.From the Amhara elites there are only two best analysts Haileyesus and Andargachew .Haileyesus is honest and my take is he is the best.I used to pay attention to major Dawit but I guess he is old and what ever he talks it doesn’t make sense to me.
ስለመከላከያ ያለህ አቋም በጣም ደስ ይላል።የምታቀርባቸው እንግዶች የሚሰጡት ማብራሪያ ሰፋ ያለ
አስተማሪ ነው።ደቤ መገናኛ
በናተ ሐሳብ አልስማማም ምክንያቱም መንግስ ሁለት ጊዜ ፋኖ ላአንደይ እና ለመጨረሻ እደመስሳለው ብሎ ፈክሮ ነበር አልሆነም አሁን መከላክያ ይወጣል ሲል የ8 ህፃን አይሸወድም አንዴ ተሸውደናል የኢትዮጵያ ህዝብ ለምን አልደመሰሰም አራት ነጥብ ተሸንፎ ነው ለመሆኑ የአሁኑ መከላክያ ቁሞ ሚዋጋ አለም አብይ ባርላማ አማራ ክልላችን ነው ተመርጠን ያሸነፍንበት ብሎ ነበር አሁን ለምን ይወጣል ሹር ተሸንፈዋል ከትግራይ ቡዙ ተምረናል
ህፃኑ ተሸንፏል። እነ ጃዋር እየመጡ ነው።
Your guest looks like the comedian Limenih....its hard take him serious.
Endezih yeleyeleh opportunist honeh kereh yemecheresha leba neh
Ermias ye PP teqetari besint new yegezuh leba kolkol neh
እኔ የማየው ከሆነ አለም እሸት የተናገረው በላይበኩል ትግራይ ይአክል ዝምብላ አልመጣችም ከዚህ ፋኖ ከሚኒሻ ኦነግ ከልዩ ሀይል የምትለው እነዚህ ሀይሎች አንድ አይሆኑም ወይ ብልፅግና አደጋ የሚከብደው ነውብየ አሥባለሁ
የፋኖ ፋኖነት የተመሰረተው ዋና ዓላማ ተጋሩ ጨርሰን ሳናጠፋ ለምን የፕሪቶሪያ የሠላም ስምምነት ተፈረመ ብሎ ከሻዕብያ በመስማማት እርኩስ ዓላማ ይዘው ስለተነሱ ፀላዔ ሠላም ናቸውና ሕዝብ ከማስፈጀትና ንብረት ከማውደም ሌላ የሚያመጡት ነገር ስለሌላቸው አረመኔው አብይ ሠራዊቱን ለማንሳት እስኪ እንሞክረው እያለ ነው ይህ ዓይነት ክፉ ሥራ የአማራ ሕዝብ ልክ እንደ ትግራይ ሕዝብ ዙርያውን ከቦ ምንም ነገር እንዳይተላለፍለት ጭንቅ ውስጥ ለመክተት ነው።
ያማራ ህዝብ እንደ አንተ አንድ ጭብጥ መሰለህ ሞክሮታል አልሆን ስላለው ነው እናንተ ምን አመጣችሁ ከጦርነቱ በፊት የነበራችሁ ጉራ እና ፉከራ አሁን የት ሄደ ስለ አማራ አይመለከትህም
መከላከያ ነባሩ ሃይል ትግራይ ኣልቋል።ኣሁን የመዋጋት ኣቅም የለውም ለፋኖም ማሸነፍ ኣይችልም።So,ሰራዊቱ ሞራልም ጭምር ስለ ላሸቀ ሰራዊቱ ለማሰልጠን ይፈልጋል።የውጪ ወረራ ቢገጥመው ወይም TDF ጦርነቱ ቢጀምር የሀ መንግስት ስልጣን ኣይቆይም።
አናትህ ይፍረስ
ኤርሚያስ ማርያምን እኔ ከፈለግክ ከመርዓዊ ከዳንግላ ከመሸንቲ መረጃ ሰብስቤ ልነግርህ እችላለሉ ኃይለየሱስ ስለፋኖ አቋምና የመሳሪያ ይዘት የሚነግርህ መቶ በመቶ ስህተት ነው 90 % ጎጃም አካባቢዎች ፋኖ አልቋል እውነቴን ነው ፕሮፓጋንዳ ነው
መከላከያ ወደደም ጠላም ይወጣል። ያለበለዚያ ያልቃል። ባዶ ሆኖ ይቀራል።
በኣማራ ክልል የሚገኝ ተዋጊ ኣንድ ለመሆን ብዙ 10 ኣመታት ይፈጃል።
የት አባትክ ታዉቃለህ ስለ አማራ ክልል የምታወራ።
ትክክል ነው
ምን ኣይነቱ ኣመጣህብን ? ኣጨልቆ ኣማራ ክልልን እያየ ነው እንዴ?
ኤርሚያስ አንተም ኃይለየሱስም እንደምን አደራችሁ ኤርሚያስ ማወቅ የምፈልገው ኃይለየሱስ ከ10 ቀን በፊት ቅዳሜ ገበያ ከምትባለው (ቤተልሔም)ሌሎችም ሆነው ስለፋኖ ስለአማራ እየተወያዩ ነበር እዛ ላይ እኛ አማራዎች እኛ ፋኖዎች ለማፈራረስ ለመከፋፈል ሌላም ሌላም የሚል ቃላቶችን ሲጠቀምና ሳይድ ይዞ ሲያወራ ሰምቼዎ ከልብ ደንግጫለሁ አቋሙ የኃይለየሱስ ወደየትኛው ነው ከቻልክ ተረድተኸው ብታስረዳኝ ካልቻልክ እስኪ ለግልህ ተረዳው ግን ደስ የሚል አቋም ሲያንፀባርቅ አልሰማሁትም፡፡
Haha #Bahirdar fano begara emgbabet enji "yene nw"yalem ante banda👈
Band" embalew ante rasu neh ende. ?😂
Ante dhedheb zerenya neh
World is talking about Iran's nuclear weapons here you talk about Dishka you are funny wait one month and you will see how the world changes.
ደህና አውርተህ
አሁን አበላሸህ
ፋኖ ከፋኖ ጋር አይዋጋም!
ደህና አውርተህ
አሁን አበላሸህ
ፋኖ ከፋኖ ጋር አይዋጋም!