🛑ወደ ዛቻ የተቀየረው የቲክቶከሩ ቪዲዮ, አነጋጋሪው ሚኮማይክ አና አባገዳዎች,የሰመረ ባርያው እውነት እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2024
- 🛑 II እዚም አለው 😎 II
TH-cam VLOG - / @greatmahder
ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink,Dallol Entertainment,Abrelo HD, | Abrelo HD, Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,አርቲስት አማኑኤል, አትግደለኝ እያለች አርቲስት ዶ/ር ትዕግስትን ተኩሶ የገደለው የእህቷ የቀድሞ ባለቤት ህይወቱ አለፈ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
ብዙዎችን ያነጋገረው የሄኖክ ድንቁ ሽምግልና የእንግዳሰው ሀብቴ ና ቃልኪዳን ጥበቡ አዲስ ፊልም ገጠመኝ የሳሮን አየልኝ ተልከሰከሰች EBS | Abrelo HD - บันเทิง
ልጅነት እስከ ስንት እድሜያችን ነው 30ዓመት በላይ ልጅ ይባላል ይህአገላለፅህ አልተመቸኝም ይህ ልጅ ለውትድርና ብቁ ነው ወታደር ተኩሶ ቢገድል ልጅ ስለሆነ ነው ብለህ ታልፈዋለህ
ላይ ተሯ ምን ድነች
አይይ ሁሉም አጨብጫቢ ነው በነገራችን ላይ ኮሜንት መስጠት አልፈለኩም ነበር ግን ሁላችንም ልቦና ይስጠን በርጠሚዎስ ያጠፋውን ጥፋት ልጅ ስለሆነ ለምን ሌሎችንም ልጅ ስለሆኑ ብለን ማናልፍ😢
ገና አልገባውም በፈጣሪ ምንም ቀልድ የለም፡፡ የተሳሳተውን ተሳስተሃል ያጠፋውን አጥፍተሃል ማለት ተገቢ ነው፡፡
እንደውም እናመሰግንሃለን Day 7 tube ስላስትዋወክልን፡፡
በርጠሚዎስ ምንነካው? አሁን ሌላ ኮንቴንት የሚሰራው አጥቶ ነው?
I really like the way u give comments on the videos!!! U seems a matured person… keep it up endante yelibachinin yeminageriln yasifeligen neber
ናቲ ur cool man ትማቻኛሌ ነጋሮችን የምተይባት መንጋድ በጣም ጡሩ ነው ይመች ማን
ሁልጊዜ የምትሰጣቸው አስተያየቶች ይገርመኛል በጣም አስተዋይ ነህ በርታ
ለአገላለፅ አዝናናለሁ ልጅነት ትላለክ እደናተ አይነቱ ነው በቼለተኝነት የተለየ ምክንያት እየሰጣችሁ ስህተቶችን እየደበቃችሁ ለዛሬ ደርሰናል አንተ እራሱ ከሱ አትሻልም በቀጥታ ከመገሠጥ ሌላ ተርጋ መለጠፋ ምን አመጣው አዝናለሁ
በርጠሚዮስ detail ያለማሠብ ነገር ይመስለኛል የክፋት አይደለም
Ya enem endeza nw yeteredahut
ማሰብ ነበረበት : "detail ያለማሰብ" ወንጀል ማቅለያ መሆኑ ነው??
@@NattyAfroykrta tykwal officially
በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል መስራት ማሰቡ በራሡ ያሳዝነኛል ምን አይነት መዳፈር ነው ደሞ በርጠሚዮስ ተብሎ ስሙም😢
ናቲዬ❤❤❤❤ ቅንብሮችህ ደስ ይላሉ❤❤❤
Tfatun awko eko video atftital
እኔኮ አጣፍጠህ የምታቀርበው ነገር 😂😂😂😂😂
ወይ ጉድ አጀቴ እያረረ መሣቄ ወደው አንሥቁ❤❤👍👍
Natiye betam new madenkeh
የምር ትችላለህ በርታ
ይመች ሁሌም፣ ያራዳ ልጅ ትክክለኛ አ አ ልጅ
Natiye broo
አንተን ራስህንስ እንዴት እናምንሃለን? የሴራ ትንተና ምናምን ትላለህ እንዴ?
Unsubscribe ማድረግ ነው እንደዝህ አይነቶቹን
@@Etho19pia ከገባው እንምከረው ለካ ሁሉም ያው ነው፡፡ የቅርታ ጠይቅ ወይም ንስሃ ግባ፡፡ እንደቀልድ የተናገሩት ሀጢያት እንደሆነ አታውቅምን?
ምርጥ ሰው
ናቲ በቁም ነገር ሰዓት እንዳንተ ቁም ነገረኛ የለም በቀልድ ሰዓትም ትቀልዳለህ ብቻ you are special person....
Abet abet tultula shemar leba new😂😂😂
Natiye always on point ✌🏽
ሰላም ሰላም ናቲ በ ባርታ ወንድማቺን ከአንዳንድ ፖለቲከኛ ነው ደና ቁርቶቻን ተበልጣለህ ምርጥ ትንታኔ ትሰጣለህ ግን ለሚጨፈጨፈው ለአማራህ ዝብ ድምጽ ሆነልን 💚💛❤
The great 😢😂
😂😂😂😂😂😂😂ታስቁኛለሽ አለ ፍፁም አስፋው
Yesheger lej hulu tesedo new enji dehina adrgew yegerfuhi nber huletekem . Atnen aydelem yakerbkachewen
Natty motan betam new yemetewedew😂
Dude ይሄ ላንተ አነጋገርህ ወደ ጌች እስታይል እየተሳብክ ነዉ❤❤😂
ሮሚ ይመችሽ 😂😂❤
አንተ ልጅ የጌታቸው እረዳ አነጋገር ዘዬ ይታይብሃል😂😂😂😂ግን በርታ❤
Abo yemechishi brother bertemiyos yetekelakelshbet mengdi andega dark humor nw people lijun le metale atchekulu
ናቲ አንተ ግለፅው አቤት አገላለፅ👌❤ሻማሪና ምን እያለን ነው 😂😂😂😂🚶🚶🚶🚶እየሄድ
Famous nw 😂😂😂😂 ere Ene marimen alawekewem
Brada yemcshe gently newe react metaregiwe
Wey mota 😂😂😂😂
endaa Natisha 🤫🤫🤫 Lighter lmn yazke ee🤣🤣🤣
Ye ምራቅ Take away😂😂😂😂😂 ደሞ መንገብገቡ🤣
እንደጀመርከው አላውቅም ብለህ ብትዘጋ ጥሩ ነበር
ሊከስ ሔዶ ታሰረ የሚል ሰበር😂😂😂Shamak lebo be like
Day 7 abezaw ahuns hulunm setan richewal belo maseb weged wediya
antenim egziyabiher yikir yibelih
ላይተሽ ግን ምንሼ ናት😂
As always the best ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Tachesaleh ende wendeme
Segara tachesalk 😂
Bemerake atebut afun kefto afu west betafubet yemerat nber😂😂😂😂
ሞጣን ከልብህ ትወደዋለህ አደል። ይመችሀል በጣም😅 እኔ ደሞ ያንተ አስተሳሰብ እና አቀራረብ ይመቸኛል።🥰
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Welcome back Nati❤
🌟እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን ፣ ያስበን🌟
Amen
🤗
አንተ ራስህ ትክክል ያልሆነ አስተያየት አትስጥ ሜዲያ ላይ ሲወጣ እምትናገረውንና እማትናገረውን ማወቅ ይኖርብሀል።
የምራቁ ቴካዌ ተመቸኝ 😅😅😅
9:46 😮
Nati gen Mota lay yesakew ye ezeabeher kal manebeb endih yasefezal???? I feel so sad .... Mota menem hono yanebebew gen be ezeabeher kal atashuf ok ...beterefe love you brother ❤❤❤❤
Z Man is back 😂 Nati.
Bro yegetachw reda awrar anchi lay yetayal lol
😂😂😂
Nati man❤
Mota always😁😄😂🤣🤣🤣
በጣም የምትመቸኝ እና በጣም የምወድህ አትጥፋብን
😂
😂😂😂😂 ant leba defar
Btm gobzi nahi brta ymjemrah nw comment
ይኸነው ልጅ የሚቀለድበት ብዙ ነገር አለ
አይ ይህ ቀልድ አይደለም ብልግና ነው። ግን እሱ ሰርዞታል ይቅርታም ጠይቁዋል። አድናቂው ነኝ ከስህተቱ ስለተማረ🙏🏾
የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ሞጣ ሰባኪ ከሆነ መጸሃፍ ቅዱስ ካነበበ ንሰሀ ግቡ የምፅአት ቀን ደርሷል ማለት ነው።
Yet tefteh new
natu atitfa enji lighterua mndnat
በእጅክ የያስከው ላይተር ምን ልታደርግበት ነው🤔
ቀላሉ ነገር ከሰውየው ለመላኩ የተላከልህን ትራንዛክሽን የባንክ ቤት እስሊፕ አሳየን ቀላል ነው ወንድሜ የሰጠህን ሰው ደግሞ ያስገባበትን እስሊፕ ከአሜሪካ የተፈረመበትን ህጋዊ እስሊፕ አሳየን እናመሰግናለን።።።
በበርጠሚዎስ ጉዳይ ድጋፍ ለመሆን ብላችሁ የማይመለከታችሁን ነገር አትዘባርቁ ።
እሱ እራሱ የማስተካከያ እና የይቅርታ ቪዲዮ መስራት አለበት ። አለቀ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂
ክሰሰን እረ በደንብ አስረዳው
ናቲ በጣም ስነስርአት አለህ ይመችህ ከምር አስተዋይ ነህ
Nattye welahi alu kemibalu TH-camr anduna merxu neh welahi feta beye new emayew videochehin
Enante manachihu zare ayewachehu.
ere sewiyewin impersonate eyarekew ko lemedebih betam endesu mawrat. yidebral, wede dirow yerasih maninet temeles. Gechon hula bitmesil yishalal kalfelek.
Mendenew gen yemenayew
bro layiterua bitikeris
Moxa altemarem belew video keserubet jemero sele English language bezu maberarat jemeruwal
ሻማር እንደ ማይኮ ባለ ሜዳዉ ola ነዉ እንደ መጨረሻችሁን ያሳየኝ
I live in stockholm, and I know u in person. Ur physical change miky Mikon yasnikal
😂😂😂😂😂😂😂
We mota motemewata
አንተ ልጅ ለየት ያልክ አቤት በራስመተማመንህ ደስ ሲል ድምፃህ በቃ አመለካከትህ በቃ ትለያለህ❤❤❤
anetem ye seyetan amagne nehe legu yeserawen aletesasatem yemetel emenet yeleshe asemesay nehe
ለምንድነው ኡነታው ኣትናገርም ሁሌ የDay 7 ትዩብ የምትቃወሞው
Lebaw anen bilo kesash hhhhhh yilik birun melis leba
ይህን ሞጣ የሚባል ሰገጤ ፈረስ ፊት የሰንበት እበት ባታቀርብ ይመረጣል😊😊😊😊😊😊
Men abate lehuneleh natiye
ትክክል ናቲ ማስረጃውን ማጥፋት አይችልም እንጅ
ናቲ ላይተሩ ምንድንው ጠርጥሬ ነበር 🤣🤣🤣
😂😂
ስህተቱን ባታወግዝ እንዴት ትደግፋለህ ትክክል አደለህም
ልጁ ቆይ ሁሉንም ቲክቶከር የሚከሰው የሀገሪቱ ፖሊስ ጣቢያ የግሉ ነው እንዴ
ashkabach neh weyinm awekeh new yalefkew... Egziabher lay tekuso eko new yetekawemnew enji tikur silaslebesew aydelm.sorry
😂😂ሻማር actor አይሞትም እንጂ
እዛ ዉሃ ዉስጥ እንደገባህ ተገላግለን ነበር እንደዚህ ትግሉ ይቀጥላል ብለህ
አትፈላሰፍብንም ነበር
Bravo DC Ethiopians! You made Amharic DC Government language ❤ last time I visited DC, Amharic was official in WDC ❤ let white & black Americans speak Amharic. ሞጣ ሃውስ ኒግሮ 😅 Mota can’t even construct a simple sentence in English silly
ይሄ ሚኮ ነው ማይኮ የሚባለው የሆድ ትል የሚያክል ልጅ ቲክቶክ ላይ ምን እንደሚሰራ ባላውቅም በእሱ ልክ መውረድና መልስ መስጠት አያስፈልግም እነሱ አጀንዳ እየተሰጣቸው ነው ህዝብን ለማደናገር
Natty አቀራረብህ 👍👍👍👍👍👍
Bertemios telieko tesetot new fetarin lematatal
በርጠሚዮስ vs ዶ/ር እመቤት
ናቲ ላንተ ጥሩ ነገር ከሚመኙልህ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ ግን እባክህ እንደ ሞጣ አይነት ለመፈመስ ብለው ሐይማኖትን እና ስለሰው መጥፎ የሚያወራ ሰው አታቅርብ ፕሊስ 🙏🙏🙏