ኢስራእ እና ሚዕራጅ // ሙሉ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @kuruwello8545
    @kuruwello8545 9 หลายเดือนก่อน +23

    የነብዩ ሙሀመድ (ሠ አ ወ) ቢሠሙት የማይጠገብ ነው ።አልሃምዱሊላህ የነሡ ኡመት በመሆኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MoniraMonira-i7l
      @MoniraMonira-i7l หลายเดือนก่อน

      ሳህ አልሀምዱሊላ

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 3 ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ ምስጥ ብየ በምሰማበት ጊዜ በርናምጭ እየገባ ያናድደኛል እሲ እደኔ የሚያናደው ላይክ

  • @ሰላምለሁላችን-ኀ8ቘ
    @ሰላምለሁላችን-ኀ8ቘ 4 ปีที่แล้ว +622

    እንኳን ሰላም መጣሽ በሉኝ እስልምና ማለት ይሄ ነው ብዬ ለማውራት ቃላት ያጥርኛል ከፍሚሊወቼ ተነጥዬ ወደ አላህ መጣሁ አልሀምዱሊላሂ አልሀምዱሊላሂ

    • @ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ
      @ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ 4 ปีที่แล้ว +7

      الله أكبر الله أكبر الله أكبر ماشاءاللہ ماشاءاللہ

    • @አልሀምዱሊላሁሉምነገርለበ
      @አልሀምዱሊላሁሉምነገርለበ 4 ปีที่แล้ว +20

      ማሻ አላህ ሀያቴ አላህ እኳንም ወዴ ቀጥተኛዉ መንገድ መጣሽ አሏሁ አክበር በርች

    • @semukatube2771
      @semukatube2771 4 ปีที่แล้ว +7

      ማሻአላህ አላሁ አክበር እኳን ደህና መጣሺ ቤተሠቦችሺም አላል ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው ያረብ እሱ ምን ይሳናቸዋል

    • @አቲካአይዱኒያ
      @አቲካአይዱኒያ 4 ปีที่แล้ว +5

      ማሻላህ ማሻላህ ማሻአላህ
      አላሁ አክበር አላሁ አክበር
      እኮ ዴስ አለሽ ሀያቲ
      አው ይህነው ቀጥተኛው ምንግዳ
      አላህ ይርዳሽ
      ያልግባሽን ጥይቂ ሀያቲ ስጥይቄ ዴግሞ
      በዴብ እሚስርዳሽነው ባለ ውቀትን ጥይቂ አብሽሬይ አላህ ቀጥተኛው ምንግዲ መርቶሻል

    • @makia1235
      @makia1235 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሻ አላህ አለይሽ ደስ ስትይ

  • @JawherAli-h2p
    @JawherAli-h2p ปีที่แล้ว +5

    በእስልምነይ እኩራበታለሁ ስለሁሉም ነገር አልሀም ዱሊላሂ

  • @fafi753
    @fafi753 3 ปีที่แล้ว +25

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ሱብሀን አላህ በጣም ልብ የሚነካ የሚመስጥ ነው አላህ በሰማነው የምን ጠቀም ያድርገን አወውቀንም የምናሳውቅ ያድርገን ያኡመተል ሙሀመድ አላህ ጀነትን ይወፍቀን በዱአ አንረሳሳ ሶላትን አደራ አላህን ከማስቀየም እሱ ይጠብቀን

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

    • @AbasSanam-k1w
      @AbasSanam-k1w หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @ZaharaMohamed-x7x
      @ZaharaMohamed-x7x 19 วันที่ผ่านมา

      ❤❤️❤️❤️❤️

  • @HADISS33
    @HADISS33 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ: አልሀምዱሊላ :ላኢላ ሀኢለላህ :አላህ ዋክበረ አላህ፡ጄዛህን ይክፈልህ bro

    • @Jamila-j6b
      @Jamila-j6b 6 หลายเดือนก่อน

      Masha allah

  • @zenaali3629
    @zenaali3629 4 ปีที่แล้ว +111

    ሱልላ አሊሂ ወሰልም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ግን ብአላህ የነብያችን ታሪኪ ሲንሳ የመሆንውን አላቅም ፊዳክ አቢ ወኢሚ ያረሱልላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @playapp649
      @playapp649 3 ปีที่แล้ว +5

      የነሱ ሰነ መንከታለው ሰው የረጋን

    • @aleemawaleela7961
      @aleemawaleela7961 2 ปีที่แล้ว +2

      በተቻለሽ ሥእሎችን ላለመጠቀም ሞክሪ ወዷ

    • @Muhuba-ve7bt
      @Muhuba-ve7bt 8 หลายเดือนก่อน

      😰😭😭😭

    • @toybaa590
      @toybaa590 6 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እህት እኔም ነኝ እራሴን ሞቆጣጠረ ነው የሚቅተኝ

  • @Hነኝየሑረዒንተማሪ
    @Hነኝየሑረዒንተማሪ 2 ปีที่แล้ว +69

    በዱኒያ ማየት ያልታደለውን የነብያችንን ሶለሏህ አለይሂ ወሰላምፊት በአኼራያሳየን ያረብ ጀነተል ፈርዶስ ወፍቀን የአላህ 🤲🤲🤲
    ብሠማው ብሠማው የማይጠገብ ታሪክ
    ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ ኸየረ

    • @aleemawaleela7961
      @aleemawaleela7961 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @gfxd6642
      @gfxd6642 ปีที่แล้ว +2

      ጀዛኩሏህ ከይር ሰላም በነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ እስላም ላይ ይሁን

    • @matube5052
      @matube5052 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ

    • @AudiSaudi
      @AudiSaudi ปีที่แล้ว +2

      አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ያረብ

  • @abunaferr1175
    @abunaferr1175 4 ปีที่แล้ว +71

    ውድ የአዱኒያም የአኬራም እህት ና ወንድሞች ዱዓ አድርጉልኝ ልቤን አሏህ ወደ ትክክለኛውን ማገድ ይምረሽ በሉኝ አዳረ ለአሏህ ብዬ እወዳችኋለሁ አሏህ ከኔ በለይ ይውደደችሁ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኢንሻአላህ

    • @hayatwollo875
      @hayatwollo875 2 ปีที่แล้ว +4

      አሚን ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ አላህ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራሽ በድንሽ ጠንካራ ሴት ያድርግሽ ሀያቲ በሰማነዉ የምንተገብር ያድርገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @aleemawaleela7961
      @aleemawaleela7961 2 ปีที่แล้ว +3

      አሚን አላህ ሁላችን ቀጥታዉን መንገድ ይምራን

    • @kuruwello8545
      @kuruwello8545 9 หลายเดือนก่อน

      ያአሏህ ያሠብሽውን ያሣካልሽ

    • @Sayada-q2s
      @Sayada-q2s 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ያኡኽቲ አላህ ያሰብሺውን ያሳካልሽ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ለኔም ድዋ አርጉልኝ ቁርአን እዲገራልኝ ሀባይብ

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf 4 ปีที่แล้ว +21

    ኣላሁማ ሷሊ ዓላ ሙሓመዲን ዋዓላ ኣሊ መሓመድ ከማ ሰላይታ ዓላ ኢብራሂም ው ዓላ ኣሊ ኢብራሂም

  • @fafi753
    @fafi753 4 ปีที่แล้ว +42

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Kነኝያአለህበርያ
      @Kነኝያአለህበርያ 2 ปีที่แล้ว

      ኡከን ደስ አለሽ አለህ ያጠክርሽ👍

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 2 ปีที่แล้ว

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 4 ปีที่แล้ว +15

    አሰላሙ አሌይኩም የአ ሐቢቢ የአ ረሱሉላህ ሰለላሁ አሌይህ ወሰለም የአ አሸራፊል ኸልቂላህ ሰለላሁ አሌህህ ወሰለም (ወንድም ጃዛካላሁ ኸይር)

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 4 ปีที่แล้ว +15

    ተሠምቶ የማይጠገብ ሡበሀን አላህ
    ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ፊዳካ አቢዎ ኡሚ ያረሡለላ

  • @mulumiki2705
    @mulumiki2705 ปีที่แล้ว +46

    እኔ ኦርቶደግስ ተዋአዶ ነኝ ግን ትምርህቱ በጣም ጣፋጭ እና ለመንገድ ህወት የምስብ ነው የሳቸው በረከት ይደርብን

    • @umumahirእሙሙአዝ
      @umumahirእሙሙአዝ ปีที่แล้ว +6

      አሚን የኔ ቆንጆ አረበኛ ባይብልንም አንብቢ ይጠቅማል አብዛሀኞቹ አላህ የሚባል ጭራሽ የለም ይላሉ አረበኛ ትርጉም ላይ ግን መሲሁ እየሱስ የአላህ ልጅ ነው የሚለው እናንተ አንድም ሶስትም ብላቹህ ስታምኑ እኛ ደግሞ አንድ ነው አልወለደም አልተወለደም ብለን ነው የምናምነው ይሄ ነው ትልቁ ልዩነታች የመሲሁን ፊልም በአረበኛ ግቢና እይው መጨረሻው አከባቢ ላይ ኢላሂ አንተ ረቢ ይሉታል ተከታዮቹ መቅደላዊት ማሪያም ረቡኒ ስትለው አትንኪኝ ገና ወደ አባቴ አላረኩም አላት ይልቁንስ ለወንድሞቸ ሂጅና ወደአምላኬና አምላካችሁ እሄዳለሁ እኔ ያለሁበት አትመጡም አትችሉም አላቸው ልብ በይ እርሱ አምላክ ከሆነ እንዴት ወደአምላኬና አምላካችሁ ይላል በጣም ብዙ ጥያቄወች አሉ ንፅፅር አዳምጭ አይከፋም ስንፈጠር ሙስሊምነን ሁላችን አላህ እስልምናን መርጦ ነው የሰጠን ከዛም ወይ በጥምቀት በቤተሰቦቻቸው ተከትለው ያድጋሉ ስለ ሀጢያትስ ምንም የማያውቅ ህፃን ልጅ ሳይጠመቅ ቢሞት እንዴት የገሀነም ይሆናል ? ንፁህ ናቸው የሀጢያት ውርስ የለም ሲቀጥም ዩሀንስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ያለው ትንቢት ለማነው ? በርግጥም ላስተዋለው ተፈፅሞ ከሆነ ለመለመድ የመጣው መንፈስ ነው እየሱስን የሚያከብረው ስለ ሀጢያትና ፅድቅ አለምን የወቀሰውስ ማነው ነብዩ መሀመድ ስንበላ፣ ስንጠጣ ፣ስንተኛ ስንነሳ፣ ስንደነግጥ ፣ሲያቀባዥረን፣ ሲያነጥሰን ወዘተ አንድም ሳይቀር ነው ያስተማሩን ሁስነል ሙስሊም ወይም አዝካር በሚለው ገብተሽ ማየት ትችያለሽ ሰው የሚወደውን ለሌው ይመኛል እስለምናን ተመኘሁሽ እህቴ ብቶኝ ደስታየን አልችለውም እንደ እስምና የሚዘለፍ የሚንቋሸሽ አሸባሪ ገዳይ እንደተባለ ነው እስልምና ግን ሰላም ነው በሁሉም ነገር ሸሪአ ህጎችም ለወንጀሎች ብቻ ነው ከዛ ውጭ እንኳነረ ለሰው ልጅ ለእንስሳት ለእፀዋት እዝነት አለን የታፈነ እውነታ ነው አላህ ይምራሽ

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 9 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ።ሂደያይስጠሽእህትዊ

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 9 หลายเดือนก่อน

      የርስልንሥምከመሥማቡላይምንያርደርታልስሎአለንቢያሀቢበላህ

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 6 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkkk

    • @HggVc-us9ie
      @HggVc-us9ie 6 หลายเดือนก่อน

      ሀላሀ ያምጣሽ ህህቴ ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ተ4ፈ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ተ4ፈ 4 ปีที่แล้ว +76

    ጀዛክ አሏህ ኸይር አኺ ሀቂቃ ትምህርቶችህ ይማርካሉ

  • @zeanbzeanb
    @zeanbzeanb 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሱለላሁ አለሂ ወሰለም አልሀምዱሊላህ saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw አላህ ጀነትን ይፍቀን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @matube5052
    @matube5052 ปีที่แล้ว +12

    የአሏህ ምን አይነት ጣፋጫ ነው ሁሌ ቢሠሙት የማይጠገብ ያረሱለሏህ ኢላሂ በዱኒያ ያላሳየሀነን ፊታቸው በአኼራ ከሳቸው ጋር አድርገነ 🤲🤲 ኢላሂ ቀጥተኛውን ሙንገድ ምራኝ ያኢላሂ

  • @Eነኝየአሏህባርያ
    @Eነኝየአሏህባርያ 3 ปีที่แล้ว +20

    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ❤❤🌴❤🌴❤❤❤🌴❤❤😭

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      ሰ ላለሁአለይወስላም❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 2 ปีที่แล้ว +58

    ያረብ ሆይ በጀነተል ፍርዶስ ሰብስበን ❤❤ ሱብሀናላህ 🌷 ድንቅ ታሪክ ነው 💐🌷ወንድማችን አላህ 🌹🌹 ያበረታህ ጀዛከላ ኸይረን❤❤👍👍👍

    • @gsjhdhhshshsh
      @gsjhdhhshshsh ปีที่แล้ว +2

      አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ ያረብ

    • @gsjhdhhshshsh
      @gsjhdhhshshsh ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ ያረብ

    • @gsjhdhhshshsh
      @gsjhdhhshshsh ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

    • @GoAsf-yo9pw
      @GoAsf-yo9pw ปีที่แล้ว +1

      ይህንመልካምቃልያቀረብከውኡዝታዛችንአላህጀዛህንይከፈልክያረብ

  • @abdoulkaderhoumed8313
    @abdoulkaderhoumed8313 10 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላ የረሱል (ዐ.ሰ.ወ) ኡመት ላደረገን አላህ (ሱ.ወ) ምስጋና ይገባው

  • @ማሚበስምሺበጠራያንስብሻል
    @ማሚበስምሺበጠራያንስብሻል 3 ปีที่แล้ว +6

    አሏህ ውአክብር አልሀምዱሊላ የነብዩ ኡማ ለደርከኝ አሏህ ምስጋናይገባህ (ሰለሏህ ወአለይሂ ወስለም )
    ጀዛከሏህ ህይርል ጀዛ

  • @AbduTamem-vv6zg
    @AbduTamem-vv6zg 10 หลายเดือนก่อน +1

    እስካሁን አለመስማቴ ቢያናደኝም በጣም ደስ እሚል ታሪክ ነው ጀዛከላህ

  • @مرابحاتالعقارية
    @مرابحاتالعقارية 3 ปีที่แล้ว +9

    الحمدلله على نعمة الاسلام آللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا جزاك الله خيراً

  • @Temema-bm4cy
    @Temema-bm4cy ปีที่แล้ว

    ጣፍጭ የሆነሀድሥ ወላሂደጋግሜነዉየሠማሁት አላህየሩህሩህ አዛኝነዉ የረብበራህመትህጠብቀኝ የኢላሂዉዱ ነ ብዩ ሠለላሂ አለሂሠላም

  • @hayasaid2847
    @hayasaid2847 3 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ አቀራረብህ የምታቀርበቸው በሙሉ ባታም አስፈላጊ ተቃሚ ትምርት ነው በርቱ ስራችሁን አላህ ይውደድላችሁ

  • @ወሎየው
    @ወሎየው 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ የነብያችን ታሪክ እጆግ በጣም አስደሳችነው

  • @hanauayan7521
    @hanauayan7521 4 ปีที่แล้ว +8

    ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረከቱ ወንድሜ አላህ ጀዛህላ በኮይረ እኛም ጡሩ ሰረተዉ ነብዩን ከሚያዩት ያድረገን💝😭😭😭😭☝

  • @uaeabdu219
    @uaeabdu219 3 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ምንኛ ደስየሚልታሪክነው ማሻአላህ ወንድማችን ጀዛካለህ ኸይረን

  • @MahamedBeneda
    @MahamedBeneda ปีที่แล้ว +5

    ያረሱለላህ ሶላቴን ተቀበለኝ ሙህሚን እህትናወንድሞቸን በጀነት ሰቡስበን ደካሞችነን ።ተጨንቄያለሁ ዱሀ አርጉልኝ።

  • @ዙዙነኝ-ኸ7ፀ
    @ዙዙነኝ-ኸ7ፀ 3 ปีที่แล้ว +2

    መሽአሏህ ተባረክ አሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚይን ያረበል አለሚይን

  • @FayzaAbdelkadir
    @FayzaAbdelkadir ปีที่แล้ว +4

    ሱብሀን አላህ ልብ የሚነካ ታሪክ ሰላህ አለይ ወሰላም

  • @Seadaoumer-d7s
    @Seadaoumer-d7s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱለላህአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤የኛውዲነቢይ❤❤❤❤❤❤

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 4 ปีที่แล้ว +12

    ሰለላሁ,አልሂወሰለም
    ሰለላሁ,አልሂ,ወሰላም
    ሰለላሁ,አልሂ,ወሰለም
    ያረብእዱንያ,ወለረአሂራ,አላህ,ያሣምረልን

  • @halimatube6658
    @halimatube6658 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህተባረከላህ ጀዛከላህ ኸይር ደሥ የሚል አቀራረብ ነው ሠለላህ አለይሂ ወሠላም
    ሠለላህ አለይሂ ወሠላም
    ሠለላህ አለይሂ ወሠላም

  • @እሙአይመንበአላህፍቃድኢን
    @እሙአይመንበአላህፍቃድኢን 4 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ደሰ የሚል ትምህርቶች ደሰ በሚል ሁኔታ

  • @ZahraMusema-kj9ue
    @ZahraMusema-kj9ue 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሉ አለን ነቢ❤❤❤ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ

  • @አሞነኝሀላሌንናፋቂ
    @አሞነኝሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠማው መቸም የማልጠግበውና የማልሠለቸው ታሪኮች ናቸው አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @salesale5695
      @salesale5695 3 ปีที่แล้ว

      ሠለላሁአለይሂወሰለም

  • @IfjfjfChhc
    @IfjfjfChhc 13 วันที่ผ่านมา

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያንተ ኡመት በመሆኔ አላህን አመሰግነዋለሁ

  • @sadanusrah5945
    @sadanusrah5945 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱላሂሙስሊም ላደረገን ጌታ አልሀምዱላሂሙስሊምላደረገንጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ
    @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    የነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ታሪክ አይጠገብም ቀልብ ያርሳል ጀዛከሏህ ኸይር ወድማችን

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ 2 ปีที่แล้ว +5

    ያአላህ አንጀቴ ተላወሰ ኢላፍ ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይውደድህ

  • @MkyaMkya-g3i
    @MkyaMkya-g3i ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ሀቢበና ያረሱረላ ያረሱረላ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube ปีที่แล้ว +152

    የነብያቾችን ታሪክ እንደወሃ ብጠጣው እንደምግብ ብበላው አልጠግበውም😢 ሀቢቢ ያረሱለሏሁ የኛ ዉድ ነበይ ከሁሉም ልዩ ናቸው አልሀምዱሊላህ የነሱ ኡመት በመሆኔ❤

    • @ሀሊማ-ኰ6ቐ
      @ሀሊማ-ኰ6ቐ 9 หลายเดือนก่อน +5

      ወላሂ በጣም እራሱ መገብና መጠጥ እራሱ እደነብያችን ታሪክ አይሆነም ያረሡለሏሀ❤❤❤

    • @AliyiiJawr
      @AliyiiJawr 9 หลายเดือนก่อน

      ቁ​@@ሀሊማ-ኰ6ቐ

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 መሀመድ ሸርሙጣ ነው ይሄ የውሼት የኡመያዶች የፖሌቲካጨዋታ ነው መሀመድ እየሩሳሌም አልሄደም 😂😂😂😂
      ሱራ 17 111 ውሼት ነው😂😂😂😂

    • @hayatk9680
      @hayatk9680 7 หลายเดือนก่อน

      አቺ ከልብ

    • @hayatk9680
      @hayatk9680 7 หลายเดือนก่อน

      የኛን ራሱል ናው እደዚ ምቲይው አቺ ከንቱ ርከሽ

  • @liyabitsherifgx2438
    @liyabitsherifgx2438 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይኪ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ማሻአላህ ወድማችን ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
    @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +8

    አላሁመ ሰሊይ ወሰለም አለይሂ ነብይና ሙሀመድ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 ปีที่แล้ว +1

    በዱንያ ማየት ያልቻልነውን አላህ ፊታቸው በጀነት ያሣየን የኛ ውድ ነብይ ሰ ዐ ወ እናትና አባቴ እንዲሁ ነፍሤ ፊዳአ ይሁንሎት

  • @sofiakasaw3475
    @sofiakasaw3475 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን ጥሩ ትምህርነው የምታስተላልፈው ሀቂቃ ሁሉም ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ በርታ

    • @najeebanajeeba5740
      @najeebanajeeba5740 4 ปีที่แล้ว

      ጂዘኩሙለህ ከይር ኡስታዜ

    • @hiwotali4134
      @hiwotali4134 3 ปีที่แล้ว

      @@najeebanajeeba5740 ,

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁአለይሂ፡ወሰለም

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 ปีที่แล้ว

      አሚን፡ለተም፡እረጅም፡እሚ፡ይስጥህ

  • @محب-ث6ص
    @محب-ث6ص 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያሠላም 😢የሚገርም እኮድንነው ወላሒ ድነል ኢስላም

  • @ayshaaysha5719
    @ayshaaysha5719 3 ปีที่แล้ว +21

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين فداك ابي امي روحي ودمي يا حبيب الله

    • @rabiymustfa7302
      @rabiymustfa7302 3 ปีที่แล้ว

      ?

    • @semahabdella
      @semahabdella 2 ปีที่แล้ว

      اللهم صلي وسلم على نبينا محمد ❤️❤️❤️

  • @zmzm7694
    @zmzm7694 2 ปีที่แล้ว +5

    ዎሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላ ደስየሚልነው ያረህማን😘😘😘❤❤❤

  • @abedi76
    @abedi76 4 ปีที่แล้ว +17

    ደስ የሚል ድምፅ አለህ ማሻ አላህ በርታ ቀጥልበት ይቱፕህንም አስተዋዉቅ ብዙ ሰው እንዲሰማው ሽኩረን

  • @ZhamerenohMerkeb
    @ZhamerenohMerkeb 2 วันที่ผ่านมา

    ኢላፍ ትዩብ ምታቀርብልን ሁሉም ሀዲስ ይመቹኛል አላህም ይውደድልህ

  • @tube-vf4cb
    @tube-vf4cb 4 ปีที่แล้ว +11

    ጀዛከላህ ኽይር ሰምተን የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን ያረብብብ

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላሁመሶሊ ወሰሊም አላነብይና ወሀቢቡና ወሰይዲና ሙሀመዲ ስለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤❤ጀዛከላኸ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ❤

  • @rechrena2693
    @rechrena2693 4 ปีที่แล้ว +14

    الهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @كونفيكون-ي6ض
    @كونفيكون-ي6ض 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ያጀመአ ከማር በላይ የሆነ ጣፋጭ ደእዋ አያምልጣችሁ ያ በኒ አደም

  • @halimaserag219
    @halimaserag219 2 ปีที่แล้ว +8

    اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد

  • @zeynebamohammed153
    @zeynebamohammed153 3 ปีที่แล้ว

    የአለህያረብ፣ደስብሎኝየሠማሁት፣አልሀምደሊላህ፣ጀዛከሏህ

  • @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ
    @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱብሀን አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም☝😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinaahmed6931
    @madinaahmed6931 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ፊዳክ አቤወኡሚ ያረሱለላህ
    ምነኛንየሚጣፍጥ ትምህርት ነው ያአላህ አላህበጀነትይሰባስበን አቱንም ባዱና አላየኑሁም በጀነት ያሳየን ያረሱለላህ

  • @Hነኝስደተኛዋ-x2v
    @Hነኝስደተኛዋ-x2v 4 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር ያረብ በሰማነው ተጠቃሚ አድርገን ሱበሀን አላህ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @fhudfhu
    @fhudfhu ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀን አሏህ አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን ያረብ 😢😢

  • @رحمهيوسف-ه1ع
    @رحمهيوسف-ه1ع 4 ปีที่แล้ว +6

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳክ አቢ ወኡሜ ያረሱለላህ

    • @Al-fd1ui
      @Al-fd1ui 3 ปีที่แล้ว

      ስቡሀን አላህ አልኸምዱሊላ

  • @Ahmedsharif-t4j
    @Ahmedsharif-t4j ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዲሊላህ የነቢዩ ሠለላህ አለሂ ወሠለም ኡመት ያደረገኝ

  • @cfvs4383
    @cfvs4383 4 ปีที่แล้ว +29

    እኔ ብዙ ግዜ ሰማሁት ነገር ግን አልበቃኝም የምር ልብ ነው የሚማርከወወ

    • @samerasaidi5284
      @samerasaidi5284 4 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @samerasaidi5284
      @samerasaidi5284 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍

  • @zizizi4928
    @zizizi4928 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ጣፋጭ የሆነትምር አስተምርከን

  • @JawherAli-h2p
    @JawherAli-h2p ปีที่แล้ว +3

    ወላህ እየጨነቀኝ ነዉ እስኪ እህት እናወንዱሞች ዱአ አድረጉልን ን በአላህ ስም እየጠየኮችሁ ነዉ

    • @Maryam-db1tw
      @Maryam-db1tw ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @ZMZMZmzm-o8b
      @ZMZMZmzm-o8b 4 หลายเดือนก่อน

      Allah ye wofeew ❤

    • @Sayada-q2s
      @Sayada-q2s 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ ጭቀትሽን ያስወግድልሽ እህቴ

  • @زمزمعلي-ر8ذ
    @زمزمعلي-ر8ذ 2 หลายเดือนก่อน

    ዋአሌ ኩም ሰላም ወረህመቱሏሂወበረከቱሁ እን ደት ደስ የሚል ዲምፅነዉ ወላሂ ሰለ ላሁአለይህወሰለም አላህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyayeeresulwadajpausi2385
    @foziyayeeresulwadajpausi2385 4 ปีที่แล้ว +13

    سبحان الله فداك ابي وامي يا رسولاللهم صل وسلم وبارك على نبينا وسيدنا وقررت عيون انت يا رسول الله صلى الله عليه وعلى اله وصحبه اجمعين 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @alhamdulilahAlakulihal-m6o
    @alhamdulilahAlakulihal-m6o 3 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى

  • @አልሐምዱሊላሕለሑሉምነገር
    @አልሐምዱሊላሕለሑሉምነገር 3 ปีที่แล้ว +14

    ሡበሐንአላሕ 😍😍😍😍😍😍

  • @taybat536
    @taybat536 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቴሁ አጅብ ሰለሏህ ዐለይ ወሰለም ኸይር ጀዛከላህ

  • @rimyassen3045
    @rimyassen3045 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምድሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ያረብ
    ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💖

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 4 ปีที่แล้ว

    ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ሩሂ ወጀሰድ ያረሱለላህ
    ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ ጀዛኩመላህ ኸይር ዱንያ ወል አኼራ

  • @alehsanmida2817
    @alehsanmida2817 4 ปีที่แล้ว +42

    ☝️ፊ ዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ወደሚ ያረሱለሏህ ያነብየሏህ ያሀቢበሏህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 4 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አላሕ ከሚወጦች ያርገን በሠማነው ተጠቃሚ ያርገን ጀዛኩም አላሕ ኸይረን

  • @nasiraamen7914
    @nasiraamen7914 4 ปีที่แล้ว +13

    ጀዛኡኩሙላህ ኸይረን ውዱ ወንድሜ

  • @amenamohammad1838
    @amenamohammad1838 3 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኢንሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ማሻ አላህ

  • @hgyygghh5647
    @hgyygghh5647 4 ปีที่แล้ว +5

    ፊዳኩም ያረሱላህ ኡሚ አቡ የሀቢቢ አሏሁ
    ጀዛኩም አላሀሏሁ ኸዪርን ወዲም ወላሂ ሀቃጠትን በጣም የነብያት ታሪክ አይጠገብም ቀጠልበት

    • @konjokonjokonjo4455
      @konjokonjokonjo4455 3 ปีที่แล้ว

      ጀዛካለኸይረን ኡሥታዝ

    • @konjokonjokonjo4455
      @konjokonjokonjo4455 3 ปีที่แล้ว

      ደሥ ሢል ባአላህ ሙሥሊም ላረግንጌ ታላቅያለ ምሥጋና ይገባው

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወነፍሴ ያረሱለላህ!!

  • @فاطمهياسين-ت3ر
    @فاطمهياسين-ت3ر 4 ปีที่แล้ว +4

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيراً ماشاءالله تبارك الله

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 ปีที่แล้ว

    ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም ምንኛ ምያማረቂሳነው ሱብሀንላህ በጣም ደሰ ይሚለው አለሁ ወከበረ❤❤❤❤❤

  • @fetiymediya8383
    @fetiymediya8383 4 ปีที่แล้ว +37

    ወንድመችን ጀዘከለህ ኸይራን ሰው ግን ዬት ነው የለው እሄንን የመሠለ ትምህርት በለመጠቀመቹ አዝነለው ምንንም ለመይጠቅመን ነገር ኮሜንት ለይክ ሼር አለህ የህዲና ወየህዲኩም የረብ

  • @rukiyatemima380
    @rukiyatemima380 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በርታ አለህ ይጥብቅህ ስ. ዐ. ወ ❤❤❤

  • @sofyamohammad7471
    @sofyamohammad7471 4 ปีที่แล้ว +4

    ما شاء الله تبارك الله بارك الله فيكم وجزاكم كل خير
    ❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @ፋጢመት
    @ፋጢመት 7 หลายเดือนก่อน

    ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኛውዲነቢ❤ ፊዳከአቢወኡሚ ያረሱለሏህ ሱበሀን አሏህ ሙስሊምላደረከኝ ጌታ

  • @najibmuhiden5582
    @najibmuhiden5582 3 ปีที่แล้ว +8

    اللهم صلي على محمد وال محمد كما صليت على ابراهيم وال ابراهيم انك حميد مجيد

    • @አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
      @አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ 2 ปีที่แล้ว

      አላሁመሶሊም አላነብይና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ወአላወሳህቢሂ አጂመኢን ሱበሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሀኢለላህ ወለሀውለላቀወተኢላህ ቢላህ አልዩል አዚም ሱበሀነከ ያኻሊቅ ሱበሀነከ ያኻሊቀና አጀባር መጨርሻችንን አሳምርልን ያረበን አለሚን ሱበሀን አላህ ለሀውለላቀወተኢላህ ቢላህ አልዩል አዚም አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አላኒእመተል ኢስላም መጨርሻችች አሳምርልን ያረበል አለሚን አመንቱቢላሂ ረባ ወቢ ኢስላሚ ድና ወቢ ሙሀመደን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @bintmehammedbintmehammed1641
    @bintmehammedbintmehammed1641 4 หลายเดือนก่อน

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም ላሁ ሀይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያርብ

  • @ቢንትአቢቅመምነኚለእናቴ
    @ቢንትአቢቅመምነኚለእናቴ 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛክ አላህ ኸይር ምስሉ ቢቀር አሪፍ ነው

  • @FgB-og1nl
    @FgB-og1nl 4 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ማሻ አላህ ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ ነው ወደ አላህ የሚያስጠጋ በአዱንያ ማየት ያልታደልነውን ፊታቸውን በጀነት አላህ ይወፍቀን አንተንም ጀዛ ከላህ

  • @msms102
    @msms102 4 ปีที่แล้ว +5

    Allaahu masalihi wasaliim ala nabina Muhammad wa ala aliih wa sahabii wasalaam 🤲

  • @ሀይከልዩቱብ
    @ሀይከልዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱለላህ ሱለላሁ ወአለይሂ ወሰለም

  • @قُلأمناسُممُستَقیم
    @قُلأمناسُممُستَقیم 4 ปีที่แล้ว +7

    ያአላህ ያረሂ ከነብያቶች ከአቢያዎች ከሸሂዶች አድረገን ያረብ ልብ ይነካል ሀቂቃ ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ

  • @hawatadele698
    @hawatadele698 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ደስ የሚል ድምፅ የማይስለች አገላለፅ ስላላሁ አሊሂውስለም

  • @hghgg-qd9bf
    @hghgg-qd9bf ปีที่แล้ว +3

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين ❤❤

  • @abdupiecepiece6407
    @abdupiecepiece6407 2 ปีที่แล้ว +1

    Ws wr wb ya habibi jezakellah gerami dawa new enam ketlebet allah yagezih yeremedan sitota beyewalew

  • @kdjgdss9778
    @kdjgdss9778 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስሲል አይጠግበ የነበዩታሪክ

  • @DfgAsd-u4s
    @DfgAsd-u4s 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሀቢቢ.ያረሱለላህ.የኛውድ.ነብይ

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
    @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 4 ปีที่แล้ว +7

    سنحان الله. ብሰማው. ብሰማውየማልጠግበው. የውዱነብያችን. ሰለሏህ. አላይሂ. ወሰላም. جراك. الله جيران

  • @Mmnnn-k4i
    @Mmnnn-k4i หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خيرا 🎉🎉🎉

    • @Mmnnn-k4i
      @Mmnnn-k4i หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉