ብዙ ተስፋ ነበራት !በእንግሊዝ ለሩት ስንብት ሊደረግ ነው!አስከሬኗ ወደ ኢትዮጵያ ይሸኛል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 211

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 6 หลายเดือนก่อน +38

    አንዳንዴ "ምነው ባልወለድኩ" ያስብላል። ለእህታችን እግዚአብሄር ትልቅ መፅናናት ይላክላት።

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 6 หลายเดือนก่อน +15

    አደራህን የግቢው ቅ/ገብርኤል ሞቴን በሰደት እተንዳታደርገው ታዛቢም ሆነ ቋሚ ሰው የለኝምና አደራህን...../እናንት ደጋግ ኢትይጵያውያን/ሐበሾች ውለታችሁን እግዚአብሔር በምንም የሜይገኘውን ጤና ይሰጣቹ 👉 ሌላውንም ላይሞላ እየተሯሯጥን (ሯሯጣቹ )ነውና መፅናናትን ይሰጣቹ/አባባል ነው ያልወለደ የልጅን ፍቅር አያውቀውም የሚሉት ያልወለዱ በጣም ምሰኪን ናቸው።

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ሆይ አደራህን እህቴ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ነብሰ ይማር

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 6 หลายเดือนก่อน +67

    በጣም ያማል😢😢😢አደራህን የካው ሚካኤል ከልጆቼ ፊት አስቀድመኝ አደራህን አደራህን 😢😢😢😢

    • @Sara-lb6zy
      @Sara-lb6zy 6 หลายเดือนก่อน

      Aww Aye enat 😢

    • @senaitsemere2515
      @senaitsemere2515 6 หลายเดือนก่อน

      Ohhhhhhhh😭😭😭😭😭😭😭😭yasamimali

    • @senaitsemere2515
      @senaitsemere2515 6 หลายเดือนก่อน

      I can’t stop craying

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 6 หลายเดือนก่อน

      ዓሜን ለሁላችንም ግን ለነሱም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 6 หลายเดือนก่อน +25

    ከቃላት በላይ የሆነ ሀዘን ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @amen4756
    @amen4756 6 หลายเดือนก่อน +24

    እናትማ በፍፁም የልጃን ሞት አትይ ደሞ እናታ ስታያት እደዚህ የሆነች ሬሳዋን እዴት ብላ ትቀበል ይሆን መፅናናትን ይስጣት

  • @tigistitamene2251
    @tigistitamene2251 6 หลายเดือนก่อน +16

    ሊድሶች ሁሌ በጥሩም በክፉ ቀን የምትተባበሩት ነገር ሁሌም ያኮራል ብድራታችሁን እግዚያብሔር ይክፈላችሁ ❤

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu4313 6 หลายเดือนก่อน +15

    እናቷን እግዚሐብሔር መፅናናትን ይስጣት አምላኬ ሆይ አበርታት።

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 6 หลายเดือนก่อน +13

    እናቷን እግዚሐብሔር መፅናናትን ይስጣት አምላኬ ሆይ አበርታት።

  • @wengelhiwot5301
    @wengelhiwot5301 6 หลายเดือนก่อน +5

    መሲዬ ላንቺም መፅናናትን ይስጥሽ ለእናትዋም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣት ሩት ላትመለስ ሄዳለች እኛ ደግሞ እውነቱ ሳይወጣ እንቅልፍ የለንም የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 6 หลายเดือนก่อน +10

    መሠረት በዙ የምወድሽ ጋዜጠኛ ሁላችሁንም እናመሠግናለን

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 หลายเดือนก่อน +8

    አይ እናት ፈጣሪ ልብሽን ይጠብቅልሽ መጽናናቱን ይስጥሽ ዮርዳኖስና መሰሎቿም ለሰው ችግር ከጎን እንደቆማችሁ አምላክ ሁሌም አለሁ ይበላችሁ።

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 6 หลายเดือนก่อน +6

    እኔስ ተቃጠልኩ ያንን ሁሉ መንከራተት በከንቱ አደረጉብሽ የኔ እናት ኡፍፍፍፍ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 6 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ ልብ ይነካል ወልዶ እሳድጎ ድንገት መለያየት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 ደሟን ያውጣላት ቅድስ እማኑኤል😓😓😓😓😓
    እስተባብራችሁ እስከሬኖንን ለሽኛችሁ ወገኖቼ ተባረኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሽ

  • @tsega5507
    @tsega5507 6 หลายเดือนก่อน +5

    የወለደች እናት ፅናቱን ይስጥች😢😢😢😢 ነብስ ይማርልን ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን😢😢😢😢

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያማል የኔ ቆንጆ ነብስሽን በገነት ያኑረዉ
    እዚላይ ግን የኛ በስዊዝ ያለን ልምዳችን ላካፍላቹ መሲ ብትገልጭላቸዉ እኛ ማህበር አለን መግቢያዉ 150 ነዉ እና በአንድ አካዉንት ይቀመጣል ሰዉ ሲሞት እያንዳንዱ 50 chf ይከፍላል እና ምንም ሳንጨናነቅ ሬሳ ይላካል እስከነ ተጨማሪ ማስተዛዘኛ ኤርትራውያን ልምድ ነዉ እናንተም ብትጠቀምበት መልካም ነዉ በየወሩ ሂሳቡን በwhtsup ያሳዉቁናል ጥሩ ልምድ ነዉ ተጠቀሙበት። ሰላም ሁኑ

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 6 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣት በሰው ዘንድ ከባድ ፈጣሪ መላ አለው እናቴ እሱ ይሁንሽ ያበርታሽ

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 6 หลายเดือนก่อน +10

    እናቷን አላህ ሰብሩን ይስጣት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 6 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ዘንድሮ ጉዳችን😭😭😭😭😭 እኔን 💔 ይብላኝ ለናቷ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣት🙏🏾 አንቺ ውብ ቆንጆ ነብስሽ በገነት ትረፍ🙏🏾

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ያድልልን😢አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በስደት ሀገር ጥበቃህ አይለየኝ🙏

  • @Tutu-ug4co
    @Tutu-ug4co 6 หลายเดือนก่อน +8

    ይቅርና ሆኖ ማሰቡ ከባድ ነው። ለእናትየው አምላክ ጥንካሬን ይስጣት🙏

  • @astertessema4518
    @astertessema4518 6 หลายเดือนก่อน +9

    እናቷን እግዚአብሔር ያፅናት

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያማል። ነፍስ ይማር። ቤተሰቦቿን ፈጣሪ ያፅናቸው።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 6 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ በጣም ያማል ከውስጥ የማይወጣ መሪር ሐዘን ነው በተለይ ደሞ ለእናት ከምንም በላይ የማይድን ቁስል ነው ይችን የመሰለች አንድ ፍሬ ልጅ ድንገት ተነጠቀች ነፍሷን ይማረው ለመላው ቤተሰቦቿም እግዚአብሔር ማፅናናት ይስጣቸው አስክሬን ለሀገሯ አፈር እንዲበቃ ለረዳችሁ በሙሉ ፈጣሪ ይባርካቹ😭😭😭😭😭😭

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ያፅናት እናትየውን አቤቱ ምህረቱን ድጋፉን ያብዛላት

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይ እናት መንፈስ ቅዱስ ብቻ ልብሽን ያፅናናው። ማሰብ እንኳን ይከብዳል ጉዳቱን

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለአዉነት ፈጣሪ በወጣ ይተካ ትብብራችዉ ተባረኩ ትዉለዳችዉ ይባረክ የተባበራችዎ ሁሎ

  • @enl7040
    @enl7040 6 หลายเดือนก่อน +1

    Way don't say Eritrea people want is rong to say Eritrea I know how many Eritrea sports. I feel sorry for man Ethiopia

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 6 หลายเดือนก่อน +21

    ዮርዳኖስ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ለሩት እናት መጽናናትን እንመኛለን

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 6 หลายเดือนก่อน +12

    መሲየ የቀብር ስርአቱን ቀርፀሽ አስተላፊልን ለለደን ላለን እባክሽ ባንቺ ሚዲያ እርማችን እናውጣ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 6 หลายเดือนก่อน

      በፀሎት አስቧት 👏😥ይሄ ፀሎት ሚያስፈልገው

    • @shalom744
      @shalom744 5 หลายเดือนก่อน

      Min????

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወላጅ ለፉቶ ያሳድጋል የማንም ወንበዴ ግን ይገላል

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 6 หลายเดือนก่อน +1

    Justice for Ruta 😢😢😢😢😢 ይሄንን ገዳይ አውሬ እግዚአብሔር አሳልፈህ ስጥ 😢😢😢😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ልብ ይሰብራል :: ልጄን ምን አገኛት? ነፍስሽ በሰላም ትረፍ የኔ ዉብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbdulrezakKemal
    @AbdulrezakKemal 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሰዬ የቀብር ሰርአቱ ላይ መገኝት አለብሽ የኔ ውድ አስተዋይ ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ 😢😢 ያሳዝናል!!
    የሩት አሟሟት ግን በደንብ ታስቦበት እና በጣም የረቀቀ አገዳደል ይመስላል:: ምፅ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 6 หลายเดือนก่อน +1

    Meseret bezu, demetsesh betam yasetelal, genezeb lemesebseb agul azagn ayemesey.. demetseshn asetekakey YEKEFAL

    • @FREEDOM_RT222
      @FREEDOM_RT222 6 หลายเดือนก่อน

      አንቺ የማትረቢ መሲን ለመተቸት ለመሆኑ ደረጃሽ ይፈቅድልሻል ?የሚቀፈውስ ያንቺ ጭንቅላት ነው።ከማንም በፊት ነው ስለልጅቷ ሞት እየተንገበገበች ያቀረበችው ድምጿ ላልሸው የተረጋጋ ድምጽ ነው ያላት ።ዛሬ ተሳስተሽ እዚህ እንደተገኘሽ ነው የሚያመለክተው ውጪ ከዚህ ባዶ።

  • @hagerabraha5186
    @hagerabraha5186 6 หลายเดือนก่อน +1

    R.I.P justice for Ruth
    L enat lebeteseb mullu egziabher yixinanachu

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዜኣብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ ያባርክ በጣም ደግ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው ሃገር ቀላል አይደለም እስትረስ አለ ።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ነፍሷን በእቅፉ ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @ethiolove9467
    @ethiolove9467 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካክስቷ በላይ አንቺ አገላለፅሽ ደስ ይላል

  • @mesaymekonen9739
    @mesaymekonen9739 6 หลายเดือนก่อน +5

    You are the hero. Thank you so much.

  • @yetewahedo7669
    @yetewahedo7669 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለ እናቷ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣት 😭😭😭😭😭💔💔 ለ አስተባባሪዎችም ለእናተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ምለው በዓለም ዙሪያ ኢትዮጵያዊያን ሲሞቱ አስከሬናቸው ወደ ኢትዮጵያ ይሄዳል
    ባሉበት ሀገር ቢቀበሩ ምን ችግር አለው
    እስራኤል ውስጥ ሲሞቱ ግን አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ ሲሄድ አላይም

    • @seblebelay8573
      @seblebelay8573 6 หลายเดือนก่อน

      በእንግሊዝ ሰው ከሌለሽ ያቃጥላሉ

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 6 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው በስው ሀገር ሞቶ መቀበር ከባድ ነው እኔ ሁሌ ሞቴን ኢትዮጵያ ያርገው ነው

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 5 หลายเดือนก่อน

      Wed ager bate kaltelal yaqatelotal yablza buzu genzeb tekfelo tekebre ke 1 year behal lewetawe new eylhu betseb yseqyaliu

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሲዬ ለምንድነው መታየት የተውሽው እህቴ ተፅናኜና እንደበፊቱ ለይሽ

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 6 หลายเดือนก่อน

      ምን አለህ ቀ እሱዋ መታየት?

  • @teklelove
    @teklelove 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያማል እግዚአብሄር ያፅናችሁ መሪር ሀዘን😢😢😢😢😢😢

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 5 หลายเดือนก่อน

    Yordanos yetbrekishi lij Melak sew holo leswe chiger dersh Egzyabhre l Ezhi belo new ke cancer yetfeshiwe

  • @SelamawitTeka-hk9ud
    @SelamawitTeka-hk9ud 6 หลายเดือนก่อน +4

    Yene Melekam yoredanos tebareki

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የሚሳዝነው ነፊስ ይማር😢😢😢 :: ሁሌ የሚገርመኝ የሚጨንቀኝ ነገር ነው በሀገራችን የመረዳጃ እድር አለን ግን ውጭስ ለምን አይኖረንም ?????

    • @T-7702
      @T-7702 6 หลายเดือนก่อน

      Some people have already started

  • @helenk8725
    @helenk8725 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይችን መልካም ሴት አግናኙኝ ምኖረው አሜሪካ ነው ስንት መልካምልብ አለ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው እስከዛሬ አልመጣም አስከሬን ወይ ጉድ የሞተውስ አንዴ ሞተ ቁአሚዎች የሙት ሞት ነው እየሞቱ ያሉ እንዴት ያማል 😢😢😢
    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ።የስደተኛ ነገር በቁም ሁነንም ዛሬ ነገ እንሂድ እያልን ቀዳዳው አይሞላ ፣ሙተንም ደግሞ አፈር አለመቅመስ ያማል እውነት ያንገበግባል 😢😢
    እንዴት ልጨርስ ሰምቼ ....😢😢

  • @Kmariam98
    @Kmariam98 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከህመም በላይ ነው ፈጣሪ ሆይ እናቶቻችን ከልጆቻቸው ሀዘን ይሰውርልን

  • @alemtshayaklilu595
    @alemtshayaklilu595 6 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅ ሞት እጅግ በጣም ያማል ከውስጥሽ አይጠፌም

  • @Genettesfaya
    @Genettesfaya 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ አምላክ ፅናቱን ይስጣችው ለመላ ቤተሰቡ ነፍሷን ይማር

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 6 หลายเดือนก่อน +1

    YORDANOS,You are Just an angelic human,God bless you

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ለተባበራችሁ ሁሉ

  • @hayimanotdawit719
    @hayimanotdawit719 6 หลายเดือนก่อน +1

    አደራህን መዳኒያለም ከልጆቸ በፊት አርገኝ

  • @AbdulrezakKemal
    @AbdulrezakKemal 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለእናቷ ፈጣሪ መፅናኛውን ይላክላት

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 6 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአብሄር መፅናናቱን እሱ ፈጣሪ ይላክላት

  • @tigistabebebekele
    @tigistabebebekele 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያማል ለሱዋም ለናቱዋም 😢😢 ግን ማን ገደላት መቼም እራሱዋን አታጠፋም ።

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ነፍስሽን በቅድሳን አጠገብ ያስርፈው ነፍስ ይማር እሩት
    ለእናቶና ለእሩት እናት እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልኝ አምላክ ያበርታዎት።

  • @astair1568
    @astair1568 6 หลายเดือนก่อน +1

    የምትገርም፣ ድንቅ፣ ሴት፣ ነች፣ ለማታዉቃት፣ ባደረገችዉ፣ እርዳታ፣ ጌታ፣ ብድራቱን፣ ይክፈልሽ፣፣❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለወላድ ይህን መስማት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሠባሪ ነው የአባቶቼ አምላክ ለሻሼዎች መፅናናት ይሁን😢😢😢😢😢😢

  • @TsegayeAdmasu-o6u
    @TsegayeAdmasu-o6u 5 หลายเดือนก่อน

    ቡዳ ቡዳ ነው! (የአለም መጨረሻ ) ገና ስትበላላ ትኖራለህ (የተረገመ ህዝብ)

  • @denizbiniyam1014
    @denizbiniyam1014 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያማል እናት ልጄ አደገችልኝ ደረሰችልኝ ስትል ባጭሩ ቱቀጨችባች ለሁሉም ቤተሰቦቾ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 5 หลายเดือนก่อน

    ስትመጣላት እንኮን ልቦ ተትረክርኮል እንኮን ሞታ 🥲🥲እምላኬ ከዚ ይሰዉረን

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 6 หลายเดือนก่อน +1

    ህመማቸው በጣም ነው የተሰማኝ የኔም እናቴ ሞታ አስከሬኑን አ አበባ ይዘን መጣን ግን ዋጋው ከባድ ነው እኔ ባለፍኩበት መስመር ነው ያለፍት በተለይ የወረቀት ስራው ህመም ይፈጥራል እሬሳ ወር ሙሉ ማስቀመጥ በጣም ከባድ ነው ።

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 6 หลายเดือนก่อน

      ልጅቱዋ ወረቀት አላት ግን አስከሬን መላኮያ ነው ብር የተሰበሰበው ምክንያቱም ውድ ስለሆነ ወረቀት ስላላት ብቻ እኮ አስከሬን አይላክም ወረቀት አለሽም የለሺም አስከሬን መላኪያ በመዋጮ ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወጣቶቹ ምናሌበት ብረጋጉሁ ያሳዝናል እናት ባያስለቅሱን ገዳይ ምን ይጠቀማል ሰው ገሎ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 หลายเดือนก่อน +5

    ነፍስዋ በአፀደ ገነት ያሳርፋት ለቤተሰብዋ መፅናናትን እመኛለው

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 6 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲየ የኔ የዋህ ነብስ ይማር 😢😢😢

  • @HanaHanaa-gn1zo
    @HanaHanaa-gn1zo 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

  • @Nawal-g7v
    @Nawal-g7v 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናቱ መፅናናቱን ይከጣት ነፈሱነ ይማር

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፀናችው

  • @SdgyyHggf
    @SdgyyHggf 6 หลายเดือนก่อน

    Adrhne. MedhanyLeme. Kelja bfte afrgnge fetary yatnashe

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 6 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዬርዲ ጎበዝ እግዛብሄር ይሰጥሸ ጥሩ ልጅ ነሸ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 6 หลายเดือนก่อน

    ዮርዳኖስ እግዚኣብሄር ይባርክሽ እዚህ ላይ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚኣብሄር ይስጣችሁ ተባረኩ ይሄ ነው ሰው መሆን።💔💔💔💔

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ከባድ ሀዘን 😭😭😭😭
    ነፍሷን ለገነት ይበለው ለእናቷኗ ለቤተሰቧ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው !!

    • @hiwatshimeles9982
      @hiwatshimeles9982 6 หลายเดือนก่อน

      ለእናቷና ለቤተሰቧ መፅናናትን ይስጣቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወኔ ኡፍኡፍ መስዬ ልብ ሰበር ነው አይአይ ወንዶች አፈር ብሉ

  • @tigieyob6383
    @tigieyob6383 6 หลายเดือนก่อน

    ለምንድን ነው ሚስቱን ያልወደዶት ይሄኒ በዘር ይሆናል ይሄ መጥፎ ባህል😢😢

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 5 หลายเดือนก่อน +1

      My dear ለምንድነው በደንብ ማታደምጠው ደግሞስ ምነው ዘረኝነትን አነገስከው??ስለዘርስ ያወራ አለንስ?ባልና ሚስት ሚልስ አለን?😗😙😚🙃

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር ለእናቷ እግዚአብሔር ያፅናት 😥😥😥😥

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yatenechaute Labetsebche Nefs Yimar Ehitchen

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 6 หลายเดือนก่อน +3

    GOD BLESS YOU SISTER 🙏🙏🙏

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያማል ነፍስ ይማር😭

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ለዛች ምስኪን እናት መፅናናትን አድላት የሩትንም ነፍስ በገነት ያድርጋት😢😢😢😢😢 እኔ ለእናቷ ነው ያለቀስኩት 😢😢😢😢😢 ጌታዬ ሆይ ከልጄ በፊት አድርገኝ አደራህን 😢😢😢😢😢

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 6 หลายเดือนก่อน +4

    Justice for Ruth !! 😢

    • @werebtube8933
      @werebtube8933 6 หลายเดือนก่อน

      What happened to her? 😢

    • @hermiteka5360
      @hermiteka5360 6 หลายเดือนก่อน

      @@werebtube8933 The alleged boyfriend stated she took her life , lots of evidence show other wise . We are seeking Justice for further investigation

  • @selamtesfaye6151
    @selamtesfaye6151 6 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ እኮ የገረመኝ እንዴት እንግሊዝ እየናረች ልትምት ቻለች ናይጄሬያዊነው ገዳያ አልገባኝም አብዛኛው አበሻ ቀን ያልፋልኛል ብሎ ይጠጋና መጨረሻው ይሄነው

    • @wengelhiwot5301
      @wengelhiwot5301 6 หลายเดือนก่อน

      አበሻ ነው

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 6 หลายเดือนก่อน

      አበሻ ነው የበላት 😢😢😢😢

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 6 หลายเดือนก่อน

    ኢንግላንድ ውስጥ አፍሪካዊ ሴቶች ላይ የተከፈተ ዘመቻ አለ ። ብዙ አፍሪካዊያን ሴቶች ሞተው ተገኝተዋል ። ቪዲዮዎችን ተመልከቱ ። እናትየው እግዚአብሔር ያፅናናሽ ። በጣም ከባድ ሀዘን ነው 😢

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 6 หลายเดือนก่อน

    Gazetehnawa, anchi arogit, demetsesh yasetelal, agul erakekalehu belesh debari nesh, birr lemagegnet demetseshen atachemalkiw

  • @TsedaleNiguse
    @TsedaleNiguse 6 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔሪ ይባሪካቹ እህቶቸቸ ይሄ ቀላል ትብብሪ አይደለም እናት ልጃን መቅበራ ከምንም ከባዶ ያተጋጋታል ብዬ አስባቤሀ እንድ ነው ወገን ለወገን

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nefes yemar 🙏🙏🙏

  • @Hagere739
    @Hagere739 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እህት

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሠበር ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ነፍሰ ይማር

  • @Mellow559
    @Mellow559 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ክስተት ነዉ
    ነገር ግን ጥያቄ የሆነብኝ ለምንድነዉ የሞቷ ምክንያት ለማወቅ ይሄን ያህል ጊዜ የፈጀዉ ???

  • @HannaHanna-ju4ux
    @HannaHanna-ju4ux 5 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁንም ቸሩ እግዚአብሔር ያፅናችሁ።ብላቴናዋንም ነብሳን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!

  • @yeshimebetdamte9214
    @yeshimebetdamte9214 5 หลายเดือนก่อน

    መቸ ነው የሞተተችው ነምብስ ይማር

  • @meskermdemoze3264
    @meskermdemoze3264 6 หลายเดือนก่อน +1

    Haert Barking No Word 😭😭😭😭Amen 🙏

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያማል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥህ 😭😭😭

  • @ladiajaeger3504
    @ladiajaeger3504 6 หลายเดือนก่อน +2

    Nenes Yemar😭😭

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ነፍሱአን ከቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን አየ እናት ብርታቱን ይስጥህ ምን ይባላል ግን የሰውን ህይወት ማጨለም እረ ልባቸው የጨከነውን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው