ሰው እንዴት በጥርሱ ብቻ ሙሉ ሰውነቱን ይሽከማል....!! እሞክራለሁ ብሎ ለካ መወላለቅ አለ😁 //በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ค. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 91

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 2 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ወገብ በመዳም ስራ ጎንበስ ብዬ ቀና ማለትም አቅቶኛል ታድለሽ❤❤

    • @user-um1ry8jz3k
      @user-um1ry8jz3k 2 หลายเดือนก่อน

      አየዞሽ እህት ለሁላችንም ነ ን

    • @user-tj3jq5ib6b
      @user-tj3jq5ib6b 2 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪእህትሁላቹንምነንበጣምነውየሚመኚ

    • @Mona-bi3uk
      @Mona-bi3uk 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน +28

    ወገቤን ብትይዥኝ እኮ እሰራዋለሁ ሲሊ ውሀ እየጠጣሁኝ ነበር እና ስስቅ ትን ብሎኝ ሙቸ ነበር አይይይ አያቴ ውሀ እየጠጣችሁ አትሳቁ የምትለው እውነት ነው❤❤😢😢😢😢😢

    • @Medihnhagos-ur9nd
      @Medihnhagos-ur9nd 2 หลายเดือนก่อน +4

      እንኳን አተረፈሽ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ

    • @rahmarahma-kp2ck
      @rahmarahma-kp2ck 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፋጡየ ❤❤❤❤እኳን አላህ አተረፈሸ

    • @meseret5
      @meseret5 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @martadesalegn-br7ew
    @martadesalegn-br7ew 2 หลายเดือนก่อน +20

    ስደት ላይ ያላችሁ አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል

    • @aserlopwle
      @aserlopwle 2 หลายเดือนก่อน +1

      በእግዚአብሄር ቸርነት ሁሉም ያልፋል

  • @alemyirgu3463
    @alemyirgu3463 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት፡፡ በጥርስሽ ነክሰሽ የምትቆሚው ነገር ምናልባት ደጋግመሽ ስትሰሪው የጥርስ መዛባትና የተፈጥሮ ቦታቸውን ስተው የጥርስ ውበትሽን ሊያበላሸው ይችላልና ጥንቃቄ አድርጊ ወይም እንደሱ አይነት እንቅስቃሴ ባታደርጊ እምክርሻለሁ፡፡ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ፡፡

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 หลายเดือนก่อน +9

    አልሀምዱሊላሂሙስሊምመሆንመታድልነዉ በአደባባይመመናከክምንይሎታል!????እሚጨብጨቡትለምኑነዉ ስለተመናከክች !??

    • @user-uz1vo9rs1v
      @user-uz1vo9rs1v หลายเดือนก่อน

      ሣህ ወላ
      አልሀምዱሊላህ
      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 2 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ ብቃት አቦ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 หลายเดือนก่อน +6

    በሰውነቷ ውስጥ አጥንት አለ ግን??

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +3

    አብረሽየ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ልጅቷ አንደኛ ብቃት አላት❤❤❤❤❤

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 2 หลายเดือนก่อน +4

    የመድሀኒአለም ያለህ

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወገብ ያላት ሁሉ አትመስልም

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 หลายเดือนก่อน

    ክፍለ አጠገብሽ ባለመሆኔ አቅፌ ልስምሽ አልቻልኩም ዛሬ ነው ያወቅኩሽ ምንም ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርግሽ።ውድ እና ብርቅዬ ነሽ።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-fw3bu1he2p
    @user-fw3bu1he2p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዪህ የሀገር ባለውለታ ኮንዶሚሌም ያሰበታል እንጅ አይበዛበትም ፍትህ ለአሰተማረያችን።

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ያገሬ ልጅ ‼‼‼ በውጪ አገር በጣም ነው የሚሰሩት 👏👏👏 እስፖርት ነው ጂምላስቲክ ይባላል 👏👏👏 በውጭ ብዙ ልጆች ይሰሩታል የአገሬ ልጅ ቆንጅየዋ በርቺ 👏👏👏 አብርሽ ሙከራህ ደስ ይላል ልጅ እያለህ እስፖርት ትሰራ እንደነበር ያስታውቃል 👏👏👏 እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አመሰግናለሁ

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @adeswodu7410
    @adeswodu7410 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እደዘሪ ስቃ አላቅም ልቤ ተሰነቀጠ 😂😂😂የመጀመር ጌዜ ኮሜት መፆፎ😅😅

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 2 หลายเดือนก่อน +1

    Incredible performance

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው ጎበዝ ናት ❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 หลายเดือนก่อน +2

    AMAZING 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ሴቱ እኔኮ ባሌን መብዳትኳ አይሆንልኝም ተኝቸ ዝም ነው 🤣🤣🤣🤣 ሁለየ ይስሰድበኛን

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አጥንት የላትም አውጥታ የሆነ ጎማ ነገር አስገብታለች ሆ እረ ጉድ

  • @amiramr791
    @amiramr791 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጉማ ነው የመሠለችኝ ማሻአላህ ብያለሁ

    • @user-uz1vo9rs1v
      @user-uz1vo9rs1v หลายเดือนก่อน

      ምኑነው ማሻአላህ ኮተት
      በአደባባይ ሥለተመናከከች ነው እ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 หลายเดือนก่อน +4

    KIFLE; You have Showcased a Highly REMARKABLE and AMAZING Stage Performance, which only shows the Rigorous Training and Total Commitment you put into the Craft to Reach such a highest SKILL Level!! Definitely, You're a SUPERB Contortionist and with yet GRACEFUL Stage Performance!! LOVELY,_ LOVELY😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 หลายเดือนก่อน +1

    😮Wow how her bodies flexible!🙏🏾🕊️✌🏽

  • @fafia4447
    @fafia4447 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሰውነቷ ውስጥ አጥንት መሄዱን አረጋግጡልኝ ወዳጆቸ

  • @alainfef176
    @alainfef176 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ተሳቅቄ ሞት ኩ. ❤❤❤ትለያለሽ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉ ናት እባብ ግን አጥት የላትምደ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰውነቷ ወደ ቦታው ተመለሰ ግን አጠራጥሮኛል

  • @user-px1ik3fx3e
    @user-px1ik3fx3e 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂er weye hedeh chek adrg atintihn tesebro edayhon😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅ወይኔ አብርሺየ ተርፈሀልወይኔ ወገቢ አተለወደከው እኔን አመመኝ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ውስጦ ጎማነው ልበል እውነት አጥት እያላት እድህ መጠምዘዝ እኔ በመዳም ኩሺና ገርሬአለሁ😢

  • @user-rd7jm2tw6u
    @user-rd7jm2tw6u หลายเดือนก่อน

    Woooooooooooooooooooooooooooooow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው የጀርባ አጥንት ይላትም

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ አብርሽ በሶ ተገርሜ በአብርሽ ፈገግ አልኩኝ
    የምር ይሄ ሰውነት ሳይሆን ልጫ ነው መቸም ልጫ ምድነው አለትሉኝም ከዛፍላይ የሚላጠው ለማለት ነው

  • @user-zz5rz2wz3t
    @user-zz5rz2wz3t 2 หลายเดือนก่อน

    Waw ❤❤❤

  • @Lillexo
    @Lillexo 2 หลายเดือนก่อน

    🙌👏👏👏

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ለሴት ልጅ አይከብድም ማለት መካንነት የሚያመጣ ይመስለኛ

  • @user-hd9zo5qo3p
    @user-hd9zo5qo3p 2 หลายเดือนก่อน

    አጥንት የላትምልበል በጣምነውየገረመኝ

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ታሪክ ሳቅቄ ሞትኩ

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 หลายเดือนก่อน

      ለምኑነዉማሻአላህይሚባለዉ!?እሚባልበትንቦታእወቁ

  • @JemaneshAessen
    @JemaneshAessen 2 หลายเดือนก่อน

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 หลายเดือนก่อน

    😮👌👍

  • @user-of9of2qe3u
    @user-of9of2qe3u 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪየ ከፕላስቲክ የተሰራች ነው የምትመስለው

  • @BelekoNegesa
    @BelekoNegesa 2 หลายเดือนก่อน

    Ine ketegnawubet mennesat rasu aqitognal

  • @madinamm503
    @madinamm503 2 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌👌👍👍

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ

  • @hawalewye738
    @hawalewye738 2 หลายเดือนก่อน

    የኛወገብስ የመዳም ሸቃላወች

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ አጥንት አላት😮

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 2 หลายเดือนก่อน

    Why are you here? You should have to American Got Talent or BGT excellent 😮😮😮❤❤ you change your life,your talent is money

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 2 หลายเดือนก่อน

    እ ወይነኝ ዛሬደሞ

  • @MehamediSiragi-nz9tr
    @MehamediSiragi-nz9tr หลายเดือนก่อน

    አሰጣጥ ትችያለሽ እኔ የታየኝ ሌላ ነው

  • @madinamm503
    @madinamm503 2 หลายเดือนก่อน

    Axxitti aleeshi giinni ?

  • @NigusBantaymol
    @NigusBantaymol 2 หลายเดือนก่อน

    Atint binorat endih tihonalech!!!

  • @user-gs1sx6ml4i
    @user-gs1sx6ml4i 2 หลายเดือนก่อน

    Wandochi denanachu😂😂😂😂

  • @dggrghfh5397
    @dggrghfh5397 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 2 หลายเดือนก่อน

    ብርክታይት እርጉዝ ናት የምትሉ❤

  • @radihbikik
    @radihbikik หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน

    አጥንት ግን አላት ይጣራ።

  • @user-oq2gz6cs2n
    @user-oq2gz6cs2n 2 หลายเดือนก่อน +4

    I don’t think she has a bones 🦴 woooow 💪💪😍😍

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትገርማለች እግዚአብሔር ይባርሺ❤❤❤❤❤

  • @JemaneshAessen
    @JemaneshAessen 2 หลายเดือนก่อน

    ለሤት አይከብድም

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y 2 หลายเดือนก่อน

    🤣

  • @FissehaHailemariam
    @FissehaHailemariam 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሌላ ታሪክ ነኝ እንዲህ አርጋ በተሰጠኝስ እላለው 😂😂😂

    • @nas7117
      @nas7117 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg หลายเดือนก่อน

      ቱ ክፋትህ😂😂😂😊

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr หลายเดือนก่อน

      የተረገምክ

  • @RrrRrr-gp8vg
    @RrrRrr-gp8vg 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ምንትምህርት አለዉ በስስ ልብስ እምሷን ማሳየት😂😂😂

  • @FikreAbebe-xv8vm
    @FikreAbebe-xv8vm 2 หลายเดือนก่อน

    ልጅቷ አጥንት የላትም?

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ሄደህ ትፈጠፈጣለህ እንዴ

  • @thihaylesiwon8902
    @thihaylesiwon8902 2 หลายเดือนก่อน

    Aw erguznat

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa หลายเดือนก่อน

    ቆይ ሰውነቷ የሷ አይደለም እንዴ እንዴ ወገቧ እግሯ የት ናቸው እያልኩ እኮ ጠፉብኝ ያረብ የምር ትመርመር ሰውነቷ አጥንት ነው ወይስ ፕላስቲክ ያስብላል

  • @AaaujShww
    @AaaujShww 2 หลายเดือนก่อน

    እርይደብራለሴትልጂ

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n 2 หลายเดือนก่อน

    ዊ የኛዉን ነገር ለበለቤቱ ሳታስረክብ ዉሃ በለዉ በቃ

    • @13EmeyeEthiopia21
      @13EmeyeEthiopia21 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😁

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ የመዳም ቅመሞች እኮ ማትገቡበት የለም በሳቅ ነው ምገሉኝ

  • @AbdulhafizAsrar
    @AbdulhafizAsrar 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ኣይነፋም ሆ

  • @samira9231
    @samira9231 2 หลายเดือนก่อน

    ሰንት የሚያሰደንቅ ሰራ ሞልቶ አይሰደንቅም

    • @futureethiopia343
      @futureethiopia343 2 หลายเดือนก่อน

      Abet ddbna sgtna ..madnek batchy eski zm bey

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ድነው የሰው ሞራል የምትነኩት ⁉⁉⁉⁉ ሲጀመር አትሰማሽም 👆👆 ይሄ እስፖርት ነው ጅምላስቲክ ይባላል 👏👏👏 በውጭ ብዙ ልጆች ይሰሩታል የአገሬ ልጅ ቆንጅየዋ በርቺ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏 ይጠብቅሽ ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏 አመሰግናለሁ