I Thank God for the Victory! How beautiful! This is my kinda song! Yes we all are SUPER PROUD of our Ethiopian Athletes, plus this song said it all for all of us. Thank you Josi , Gedion Haymanot Yared and G Mesay! You all are amazing. We need to encourage you too by saying 'Egnam Koran Benante Be Artistochu Be Ene Josi' as well for doing this amazing job again especially this time when our country is really in need of togetherness. Please continue singing more of this, this will eventually bring the love vibe. Thank you!
በትዝታ ወደዋላ ።ያ ዘመን ምርጥ ነበር
እንደገና መስራታቹ በጣም ደስ ይላል
Old is Gold man ደስ የሚለን የድሮውን ስንሰማው ያለውን ንዝረት ሰምተህ አጣጥመው እስኪ you will cry 😭 😭😭
@@makicamera3051 ewnet new Yedrow sesema 😥 ayeee gize
🎉🎉😊
We Eritreans are best in cycling and Ethiopians are best in athletics. Congratulations our Ethiopian brothers. God bless Eritrea and Ethiopia.
Thanks bro we love u 😍
we love all Eritearn people
we love you so much our Eritrean brother
I love Eritrea's. I am so interested if i get wife from there. (From Southern Ethiopia).
Thank you🇪🇹💛🇪🇷
ዋውውው እንኳን ደስ አለሽ አገሬ ሰላም ፍቅር አንድነትን ስጠን በስደት ያሉ ወገኖቼን ሰላም አውጥተክ ሰላም አስገባልን
ከዘር ከሀይማኖት በላይ የሆነች
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አለችን
So proud of you guys,,,እናት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
I’m Eritrean 🇪🇷 and you make me love ❤️ guys congratulations 🎊🍾🎈🎉
እናመሰግናለን ኤርትራውያኖች🇪🇷
ሁሌም ከፍ በይልኝ ኢትዮጵያዬ🙏
ዋውውዉ ሙዚቃዉ እስኪያልቅ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ይሄን ስሜት የሚያውቀው ዘጠናዎቹ ላይ ያየ ነው ...ጊዲ እንደኛ
ለዚ ድል ላበቃችሁን አትሌቶች በሙሉ በጣም እናመሰግናለን🇪🇹❤
I just couldn’t stop crying. What a great job 👏
ወደ ዋላ ወሰዳችሁን ልጅነቴ ያንን ሰውነት ባየን አሁን እንዲ አምሮባቹ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ክበሩልኝ ጆሲዬ ሀይሚ ጌዲ የምንግዜም ምርጥ ሙዚቀኖች ናቹሁ ሀገራችን ምንግዜም አንደኛ ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጌታ ሆይ
የእምዬን እምባ አብስላት::ሳቅና ሰላም ለሀገሬ !🙏
ጆሲዬ ሁላችሁም እናተ እራሳችሁ ስታምሩ እኛም በናተ ኮርተናል እንኳን ደስ አለን ።እግዚአብሔር ለአትሌቶቻችን ብርታትን ጤንነትን ሁሌም ማሸነፍን ይስጥልን በጣም እንወዳቸዋለን ደራሩቱዬ የኔ ጀግና እንኳን ደስ አለሽ የልፋትሽን ዋጋ እግዚአብሔር ቆጥሮልሻል
ጆሲዬ የኔ አደበተ እርቱ ጨዋ መድሀኒአለም ከፍ ያድርግህ እናመሰግናለን💚💛❤️🙏
ለትውልድ የሚተላለፍ ሙዚቃ ነው እየሰራችሁ በርቱ ኢትዮጵያ ሁሌም በልጆችዋ አሸናፊ ነች ሁሌ ፍቅራችን ,አንድነታችን ,ትብብራችን እንደዚህ ያድርግልን
ኢትዮጵያ ስታሸንፍ እንደ ማየት ሚያስደስት ምን አለ ሀገሬ ያገሬ ልጆች ሁሌም ሳቂልኝ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥇🥈🥉
ኢትዩጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት 2015እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዩጵያዊነት እኮ ይለያል💔🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን
እንኳን ደስአላችሁ ደስአለን የኢትዮጵያ ጀግናናችሁ እጅግ በጣም ደስይላል ድሉ
እልልልልለልል እንኳን ደስ አለን የሀገሬ ልጆች በትክክለኛው ሰአት የወጣ ምርጥ ሙዚቃ
ኢትዮጵያችንንን ሁሌምምምም አሸናፊ ናት ሐገሬ ወድሻለሁሁሁሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
wow ኢትዮጵያ ሁሌ ከፍ በይ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ 💚💛❤️ የኢትዮጵያ የከፍታ ጊዜ አሁን ነው።💚💛❤️ 💚💛❤️
እኛም ኮርተናል ደስ ሲል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🙏🙏
I Thank God for the Victory! How beautiful! This is my kinda song! Yes we all are SUPER PROUD of our Ethiopian Athletes, plus this song said it all for all of us. Thank you Josi , Gedion Haymanot Yared and G Mesay! You all are amazing. We need to encourage you too by saying 'Egnam Koran Benante Be Artistochu Be Ene Josi' as well for doing this amazing job again especially this time when our country is really in need of togetherness. Please continue singing more of this, this will eventually bring the love vibe. Thank you!
ጆሲየ ምርጥ ሰዉ ኧረ ወደዱሮዉ ስራህ ተመለስ ንፍፍፍፍፍፍፍቅ ነዉ ያልከን
ዘመድን ከዘመድ የሚያገናኘዉን ፕሮግራም ይስራልን የምትሉ👍☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጆሲ ያላችሁ የሀገር ፍቅር ደስ ይላል። እናመሰግናለን። በዓለም መድረክ ላኮሩን አትሌቶቻችን ከዚህም በላይ ይገባቸዋል።
በጣም ደስ ይላል እሄ ሙዚቃ ሲወጣ በጣም ልጂ ነበርኩ ሁልጊዜ እዘፍነው ነበረ ይገርማል አሁን ደሞ በድጋሜ ወደሁዋላ በትዝታ መለሳችሁን በጣም ደስ ይላል አስታውሳችሁ እራሱ እንዳዲስ ህዝብ ማስደሰታችሉ ጥሩ ነው ታላቅ ክብር ለአትሌቶቻችን ይሁንልኝ ❤🇪🇹❤
ዋው ጀሰዬ ነጉው ውላችወም ዋውውውውው
ዋው ግሩም ስራ። ጆሲ ስላየውህ ደስ ብሎኛል😍
እናመሰግናለን ዋና የማራቶን ጀግና ብዙዎች ዘንግተናታል
ፋጡማ ሮባ
እመቤቴን ሰውነቴ ወረረኝ
ኢትዮጵያየ ሁሌም ከፍ በይልኝ
እኔም ❤❤
@@ethiopiaagere5699 የምየ ሀገሬ ፍቅርነው የኔውድ❤
@@ሪቾአማራዋ በጣም
አሚን❤❤
E❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wwwwwwwwwwwo
ሐገራችንን አሑንም ዳግም ብርሐን ይፈንጥቅባት!!!
ሕዝቧንና መንግስቷንም ይጠብቅልን!!!የደስታ የሰላም የፍቅር የስልጣኔ ያድርግልን!!!
ዋውውውው በማንኛውም በሁሉም ነገሯ ኢትዮጵያየ ጀግና ናት ክበሩልን
90s 😭😭😭😭 ማርያምን ፍቅር ብቻ ዘርኮ አናውቅም በቃ ኢትዮጵያዊ ብቻ መሆናቸው ያስደስተናልኮ❤❤
ጆስየ አለህ እዴ ያሬዶ ዋው ታምራላቹህ ተባረኩ💚💛❤
ትዝታችንን ሰለመለሳቹ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው
ጆሲ እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው ምነው ጠፋህ በአልቨም እንጠብቅሀለን
አሪፍ ነው ሀገራችን በዚው ትቀጥል አሜን
ቃላት የለኝም በይበልጥ አሳመራችሁት አሪፍ ስራ ነው ተባረኩልን የኢትዮጵያ ኩራቶች 💚💚💚💛💛💛💕💕💕
Paris marathon Tame be'unet geta yibarkeh yene kenenisan tarik serah tebarek
አልሃምዱሊላህ ዳስ ብሎናል👌👌
ደስ ብሎናል ያረዴ ነጉ ግን ዝም ብትል ይበልጥ ደስይለናል
90ዎቹ ምርጦች ጊዜ ቢመለስ
ይመለሳል አድቀን ውደ
كل سنة والشعب الإثيوبي الشقيق بخير
مُحبكم من السودان 🤍❤🇪🇹🇸🇩🍂
🇸🇩 🇪🇹 🇪🇷🙏
@@musseandemichael2619 ❤🤍
شكر لك يا احوي هنا بعد بنحابك❤❤
ዋው ማነው እደ እኔ የድሮውን e t v ያስታወሰ አይ 90ወቹ ይመቻችሁ በአዲስ ስለተሰራ ደስ ብሎኛል
በጣም ታምራላቹ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷
ደስ ይላል እኛም ኮርተናል ሁሌም ከፍ በይ ኢትዮጵያዬ❤😘💪
ጎበዝ የሀገር ጉዳይ ያስነባል
ዋው ከፍ በይ ሀገሬ ጠላትሽ ይውደም እማማ ኢትዮጵያ 😥😥🤲🤲🤲
Congratulations 👏
በታምራት ቶላ ተደሰቶ የመጣ Like ❤️
እውነትኮራን
ኢትዩጰያእግዚያብሄርይባርካት
Ethiopia's Tamirat Tola broke the Olympic record #goldmedal #olympics2024 #marathon #paris2024
❤❤❤❤❤ታምራላችሁ😊🎉
እናት ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን የ ዱሮ ሰላም ና ፍቅር አንድነት ይመልሰልን 🇪🇹😥
እማማዬ ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ ሁሌም ከፍ በይልኝ ሃገሬ!
አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን ዛሬም ኢትዮጵያችን በድል ማማ ላይ መቆሟን ትናንትን አምጥታችሁ አሳይታችኋል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ።
ዋውው በጣም ደስይላል ለሀገራች ሰላም ያምጣልኝ ብቻ
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉💔💔👉የደስታ እንባ 😭😭😭😭😭 አኩርታችሁናል የኛ ጀግኖች
Amazing back to victory 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ሁሌም ለኢትዮጵያ
የጆሢ ድምጽ ዋውውውው
ኡፍፍፍፍ
ደስ ሲል
በጣም ጥሩ ስራ ነው
ቢሰማ የማይጠገብ😘🙏🙏🙏
Good job Kamuzu. It seems national anthem. congratulations
ወጣትነቴን ያሳመራችሁልን ሀይሚ ጌዲና ጆሲ እንዲሁም ወጣቶቹ እናመሰግናለን!🙏💕
ሀገሬ ኢትየጲያ ሠላምሽ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች ጎ በሉ ወደኔም🥰🥰🥰
very very very very very best music
paris olympic tamirat tola 👏👏👏
I never forget this mosic❤❤❤
ዘፈን እምነቴ ባፈቅድልኝ ስለ እናት አገሬ ሲወራ አልችልም😢❤❤
Betam asgerami sira new fetariy ybarkachihu
ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ያብባል
ይህ ዘመን መች ነዉ ሚደገመው😢
አገሬ ትለያለሺ ወላሂ
እነ ጆሲ አድናቂዎቹ ነን አርቲስ እንደናተ ነው ብራቮ
ምርጥ ስራና መቼም የማይሰለች ሙዚቃ ነው
እኛም ኮርተናል በጆግኖቻችን ሁሌም ከፍ በይ ኢትዮጵያዬ❤😘👏👏💪
ለparis2024 Olympic የመጣ like me ❤
Marothon 1 place ethiopian ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hhhhh(hhhhhrhhrrrr^rrAskale1Brhane
❤❤❤❤❤
ነው ፣ሀይም፣ቀለበትሽ፣ሁለት፣የቀኙን፣መልሰሻል
Aden
Ethiopia First......All Ethiopian nations 1st 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ኢትዮጲያ ሁሌም አሸናፊ ነት ደሞ 2024 ትም እንደምታሸንፍ እርግጠኛ ነኝ
ሁሌም ከፉ በይልኝ ሃገሬ ኢትዮጵያ
Where can I get one of those ETHIOPIA windbreakers please? I have been surfing the internet for years.
እንኳን ደስ አለሽ ሃገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋው ዋው እንኳን ደስ አለን በያለንበት 🎈🎈🎈🎈🥳🥳🥳🥳🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🥰🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልልል እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሸንፈን 🇪🇹🇪🇹 አሸንፈን 🇪🇹🇪🇹አሸንፈን 🇪🇹🇪🇹 ከፍ አለልን 🇪🇹🇪🇹 ከፍ አለልን🇪🇹🇪🇹ሰንደቃችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እልልልልልልልል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያሬድ እና ጆሲ ስወዳቹ በርቱ
good.Job Ethiopia Go Head. Never Giveup
ይመቺክ አቦ
Eithiopia is like this❤❤
Ethopiyaa my king🎉🎉🎉congir❤❤❤👌👌🏃🏃💃💃💪💪💪💪💪❤❤❤
Nice jossy,Haymi and Gedi
❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💓yane agri sijmr liyu nati
Josy The best Music you Did
I am Proud of you 👍 and 🇪🇹
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናመሰግናለን በጣም ደስስስ የሚል ስራ ነው 💚💛❤️🙏
Thanks tamirat tola
Where can I buy these Ethiopian Adidas Uniform??
Dl le Ethiopia 💚💛❤🙏
I been waiting yaaaa elelelelel🇪🇹🙏🏽🇪🇹🎉🎊❤️
ሀገሬ ሁሌም ደስ ይበልሽ ደስታሽን ማየት እንዴት ያስደስታል
እኛንም ደስ ብሎናል ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ኢትዮጲያ ሁሌም ከፍ ትበል💚💛❤ሙዚቃው 70% ያህል የሰራው ጆሲ እንኳደና መጣህ ጠፍተህ ነበር።ሁላቹም ድምፃውያኖች❤🇪🇹
Ethiopia ለዘላለም ትኑር አሜን አ