ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረይመችሽ ውዶች የመዳም ቅመሞች 100እናስገባቸውና ይጋቡ
አው የምር የትናችሁ ቅመሞቼ 100k እናስገባቸውና ቀለበት ያድርጉ
ኢንሻአላህ ይገባሉ በቅርብ ቀን
አዉ የምር❤❤100k
Eshi ema
አወ ወላሂ እናስገባቸው❤❤❤
ዋዋዋ ውውው የሚያሰኝ ትወና ነው ሀይሌ ትዕዛዝ አክብር በጾታ እኩልነት እመን ከጫወታ በዘለለ መለእክት ስላለው ደስ ብሎህ ታዘዝ የልጅቱ ብቃት እየጨመረ ስለሆነ የብርታት ምንጩ ደግሞ አንተ ነህ በርቱ አሪፍ አሪፍ ነገር ከ ፕራነክ ወጣ ያላ ነገር ልቀቁብን
ዮርዲ ተይ አሰቃይው 😂😂😂😂 ሆይ እረ በሳቅ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
የኔ ምርጦች አንደኛ አርሴምዬን የሳቆቼ ምንጮች ምርጥ ጥንዶች ዬርዲዬ የኔ ፍልቅልቅ በማርያም 100እናስገባቸው የመዳም ቅመሞችዬ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤😂😂ሀይልዬ ምርጥ የዋህ 🎉ዮርዲ ማጣፈጫ ቅመም 🎉😅ይመቻችሁ 😍😍
ወይዘሮ ሀይልዬ አተውልቂው ቀሚሱ እጅግ በጣም አምሮብሸል😅😅😅
የአላህ በጣም የሳኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂 እንዲህ ብሰሩ በጣም ቆጆ ነው አንዳዴ
😂😂😂እደዛሬ ስቄም አላቅ የምር ቀሚሱ ያምራል አታውልቀው በቃ ዮርዲ ማዳም ናት ዛሬ ጋይሶች 100k እናስገባቸው እና ቀለበት ያድርጉ 100k ነውኮ የሚጠብቁት ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይልየ በጣም ቆጆ ነው የዛሬው በርቱ 100ሺ አስገባቸው እባካችው❤
ሃይልዬ ፈርሃ እግዚአብሔር ስላለህ አከብርህም እወድሃለዉም ሚስትህ እራሱ የኔ ዉብ ስታምር ዮርድዬ
የኔልዬስታምሩ
ወይኔ ዬርዲ በሳቅ ገደልሽኝ ደስ ስትይ እኮ ሳቅሽ ደሞ ውሌም እደዚህ ፈገግ ታርግሽ እመብርሃን
❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ሀይልዬ የሴት ወይዘሮ ሆኗል ዛሬ ደግሞ ቀሚሱ ሲያምርበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውነት ሳቅ በሳቅ ነው የሆንኩት😂😂❤❤❤❤❤
ወይኔ የወንድልጂ አምላክ በሳቅ ፈነዳሁ ይሳካላችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ተጋብታችሁ ማየት እንፈልጋለን
ዋው ዮርዲ😂😂😂😂 ሰራሽለት በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂
ወይኔ ዛሬ እባየ እስኪፈስ ነው ያሳቀኝ ሀይልየ በጣም አምሮብሻል😂😂😂😂🎉🎉🎉
ምርጥ ጥንዶች በጣም ነው ምዎዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ 🙏🏻🙏🏻🥰🥰
ተመቸሽኝ የሲቶች በላይ
😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂❤❤🥰🥰🥰
ወይኔ ነፈርኩ ወላ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሀይልየ አተም ብዲርህን መልስ🤣🤣🤣🤣🤣
ማነው ሀይልየ ያሳቀው እደኔ 😂😂😂
እመቤቴን እንደዛሬ ስቄ አላቅም ዮርዲ ይመችሽ ግን እዉነት አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ የሀገራችን መዳሞች እንደት እንደሚሞላቀቁ እኮ ለማንኛዉም አዝናንታችሁኛል❤❤❤❤❤❤❤
1 ኛ ነኝ ዛሬ የኔ።ውዶች እኮን ደና መጣቹህ
ጎራ በይ❤
ሀልየ ዛሬ ገና አስጠላህኝ ወንድ ልጅ እንዲ ሲሆን በጣም ነው ሚያስጠላ ወላህ ለዩትዩብ ብለህ እንዲ አትስራ ወንዳወንድ ነህ ግን እንዲ አትስራ በተረፈ በፍቅራቹህ በጣም ነው ደስ የምትሉት በናንተ ፍቅር አልቅሻለው ስቄአለው ተዝናንቻለው የእውነት የምትፋቀሩ ከሆነ ተሎተጋቡ 🤗🤗
የጩቢ ፊልም ትዝ አለኝ ❤❤
ዮርድ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሺ ሚትሰሪው ሲራ ሁሉ የኔ ፍልክልቅ በርቺልኝ
የኒ ውድ ዮርዲ አጋጆች አልሽ እናመሰግናለን እኛን ሸቃሎች አላልሽንም የመዳም ቅመሞች እኛም ለዚህ ያብቃን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን ለአገራችን ያብቃን❤❤❤
ወይ ጉድሽ ወደፊት ዮርዲቤት ምትቀጠሪ ሀይልዬን ያዬ ጉድ ይበል እዲህነው ምትቃጠይ ክክክ ይመቻቹ ብቻ ❤❤❤❤
ወይኔ ስወዳችሁ እኮ ስመጡ እዴት ደስስስስ እደሚለኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂yen wadimiii 😂😂😂wayooo gara koo 🎉🎉😂❤❤❤❤❤ yen marii kkk 😂
😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ስወዳቹህ ምርጥ ጥዶች
ወይ ሀይልየ አረ ተሰቃይቸ አለሁ ዮርዲን ነወ እምትመስል መደሜ አንሽወ ጣይው መሮኛል😅😅😅😅😅😅😅
ይብላኝ ለሠራተኛሽየኢትዮጽያ ማዳሞች እኮ 🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶 ማርያምን😂😂😂😂😂😂
ዮርድይ ታይ አታሳቃይው😅😅😅😅😅 ግን ተመቸሺኛ❤❤❤❤❤❤ፍጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
ቤትሽ ይሳቅ ወዮ😂😂😂😂😂😂 ብድርሽ ግን ጠብቂ ዮርዲ😂😂
ወይ መዳኒ አለም አጋጣሚ ምን አሳስበሽ 😂😂😂😂😂😂😂ደሞ ደበደበሽ
የሳቄ ምጮች ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው😂❤
ዮርድዬ ለማዳሜ ላኪያት ጥሩ አጋዥ ናት ባክሽ😅😅😅😅😅 ፈታ አረጋችሁኝ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ተኮለኛ የሆንሺ ልጅ😂😂😂በተለይ መጨረሻው በሳቅ ደና እርጉ ደልቁሻል😂😂😂
❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂በጣምነው ያሳከኝ ሐይልዬየኔ ውዶች እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ
ወኔ 😂😂😂😂ሀይልየ ሰራሽለት ዬወርዲ 😂😂😂🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉ስወዳችው እኮ❤❤❤❤🎉🎉
wanawa negeregna madame nw yemeselishgn so bexm nw mitamirute@♥️♥️
በሳቅ ሞትኩኝ ዮርዲ ሀይልዬን ተጫወትሽበት አንቺም ጠብቂ ብድሩን ይመልስልሻል😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Yanchi damo yelayal 😂😂😂 kamir kifochu madamochi naw yamitemaseyiw 😂😂😂😂
የሳቄምጮችእኳንደህናመጣችሁ ❤❤እስኪመቶሺ እናስገባቸዉእነዚህ ምርጥዶች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ዩሪዲ እናመሰግናለን ለቤት አጋዦች ክብር ስላለሽ ማለት የቤት ሰራተኛ የሚሉ ስላሉ ነው
በጣም አዝናናችኝ❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሀይልዬ የኔ ምስኪን🤗😂😂😂😂😂😂😂😂
100ሺ እናስገባቸው ውዶቼ አይከፈልበት እናበረታታቸው🙏
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳቸሁ❤❤❤❤❤ ደስ ትላላችሁ ጎበዝ ብድርሽን መለሽ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም አይዞህ ቻለው😂😂😂😂😂
ማነው እንደኔ በሣቅ የሞተ😅😅😅😅
100 shii Amxaa beyiwu yordi❤❤❤
ዘዳግም 22:5 ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፤ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ እንዲህ የሚያደርገውን ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ይጸየፈዋልና።ትንቢተ ሶፎንያስ1:18እንግዳ ልብስ የሚለብሱትን በሙሉ እቀጣለሁ
አይ አንተ ልጂ😂😂 የለሌ ተዝናናዉ የምር😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ስወዳችሁ ስመጡ ስራዬን ትቼ ሰፍ ብዬ ነው የማያችሁ የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ እዳው እዴት አባቴ አርጊ መቶ ሽ ላስገባችሁ ብቻል ደስስ ይለኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይልየ ግን 😅😅ይወርዲየ የኔ ማር ሁሌም አብራቹ ሁኑ አይለያቹሁ ውድድ❤❤
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂ስወዳችሁ❤❤❤
በሳቅ ገደላቹኝ ዮርዲ ጠብቅ ይመልስልሻል😂😂😂😂😂
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰዉ ልጅ በሙሉ
Weyne yordiye yemrr temecheshign yene konjo demo hayliye endet nw yamarebet 😂😂😂 ayleyachu ❤❤❤
ስራ አጥቸ ቤት ቁጭ ብየ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ ሀይልየ ፆታችንን ዘረፍከን😅😅😅😅😅😅
😢🎉
ነይማ እኔ ጋ ሥራ አለ አግዥኝ
ማሻ አላህ የስሙ ነገር🥰🥰አጋዥ ደስ ይላል😊
ማር የሆናችሁ ልጆች❤❤❤❤❤
እረበሳቅ 😂😂. አቤይመቻችሁ ዘናአረጋችሁኝ. ስወዳችሁ
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿዋ ይሁን 💚💛❤🙏
ዮርዲዬ ይመችሽ ማሬ በጣም ነዉ ያዝናናችሁኝ
ዮርድየ ሁሌ እደዚህ ሁን ሁለተኛ ያች ያልሆነ ነገርን አትቀጥይ ስታምሪ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
Yordina yene kmem swedsh eko❤❤
ያገራችን ሰላም የናፈቀዉ እደኔ የጭካኔ ዘመን ላይ ደርሰናል አገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን በጣም ያስጨንቃል እጅ
@@ida939 ወላሂ ከባድ ነዉ የደረሰንበት ዘመን
አሜን አሜን አሜን ይህን ክፉ ዘመን ያሳጥርልን እግዚአብሔር አምላክህ 🤲🤲
ሀይልየ ወሀ አቅርቦ ሲመታት በሳቅ ነው የሞትኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ኧረ ሃይልዬ ❤እናንተ
እያለቀስኩ ነበር 😥ለቅሶየን ትቸ በሳቅ ሆደ ቆሰላ🤣🤣🤣🤣🤣እኔን እደሳቃችሁኝ ዘመናችሁን የሳቅ የደስታ ይሁንላችሁ♥️♥️♥️
ኧረ በሳቅ ገደላቹኝ ማሮች😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ወይ ሀይልዬ😂😂😂😂😂ቀሚስ አለበስክም እንጂ ከዚህ በፊት እንደ ሴት ሆነ ሰርተሀል የዛሬው😂ዮርዲ ለየት አርገዋለች😂😂😂ደሞ ዮርዲ ክፉ ባለ እንጀራ ልበልሽ ወይስ ክፉ አሰሪ😂😂😂አረ መዳሜ ትግደለኝ 😂😂😂ዮርዲ ጠብቂ ግን ጥሩ ትምህርት ነው እንዲህ ላሉ አሰሪዎች
የእውነት አሳቃቹሁኝ ፈጣሪ አይለያቹሁ በጣምነው የምትምሩት ❤❤❤❤❤
🤭🤭🤭🤭😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ሞትሁ ሲያምርብህ ሀይልየ
😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩ😅
አዎ ዮርዲ በጣም ነው ፈታ ያድርግሽ ይመቻችሁ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄❤❤❤❤❤❤❤️😘🌹🌹
እረ ይመቻችሁ ስታምሩ❤
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ብርቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉😂
ነፈርኩ በሳቅ ወይኔ ሀይልዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ሰራሽ ዮርድየ የመዳም ስራ አስለምጁ
ገና ሳላያቸው ሳቄ መጣኝ 😂😂😂😂
woyine yoridi liki inde ine madami honishi iko cirashi kkkkkk😆😆😆😆😆😆😆😆😆😂😂😂woha yizeshi qumi iziga 5 deqiqa qumi kk😆😆😆😆😆😆😆
የምር ቢሆን በመጥረጊዉ ብያት ነበር የምሄደዉ😂😂😂
😂😂😂😂
አረ አይኔ ነው ምድነው የማየው ኮማቾች ምነው ብትነግሩኝ እንደዚህ እንቅፋት እስከሚያጦዘኝ አረ ማነሽ አትጠገብ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል የትጄ ልፈንዳ እዳታወልቀው አምሮብሀል ማዳም አላየች ወደሶ ኢሊፈር ትፅፍልህ ነበር አቦ ይመቻቹ❤❤❤
😂😂😂😂 በጣም አነፈራቹኝ ውዶቼ😂😂😂❤
ዛሬ መዳም ሆነሻል ክክክክ ዊ ለመዳምዋ ዶቀሰቻት😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ አዲስ ነኝ ለቤታቹ🙋🙋🙋
😂😂😂😂 ያበደነው የዛሬው ውይ ይመቻችሁ😊😊😊😊😊
ታምራቱ እደቀጠለ ነው ይመቻችሁ😂😂😂🎉🎉❤
ወላሂ በሳቅ አደልሽኝ ዩርዲ❤❤❤❤
ይመቻችሁ ከምር😂😂😂😂❤❤
እረ በሳቅ አነፈራችሁኝ የሌለ ነው መዳምነት እንዴት ነው በይ ዮርዲ😂😂😂😂😂😅😅
ኡፍፍፍፍ በሳቅ 😂😂😂ታምራላችሁ ውዶች😘😘
Awo 100,000 enasgebachewu
አረ የማደቤት ሙቼ ይሸለኛን
😂😂😂
የዛሬው ተመችቶኛል ።በዚሁ ቀጥሉበት በርቱጠንክሩ
ሥወዳቹእኮ❤❤❤😅😅😅
Liela mehari sirah yelachum endiye
የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ❤
ግን አስተማሪ ነው በእውነት yo ጎበዝ
ውውውውውውው ዮርዲ 👍♥️♥️👍♥️
❤❤ሰላሞ
ይወርዲ ይመችሽ በጣም እያሣረረሽ ነው አይዞሽ
አረይመችሽ ውዶች የመዳም ቅመሞች 100እናስገባቸውና ይጋቡ
አው የምር የትናችሁ ቅመሞቼ 100k እናስገባቸውና ቀለበት ያድርጉ
ኢንሻአላህ ይገባሉ በቅርብ ቀን
አዉ የምር❤❤100k
Eshi ema
አወ ወላሂ እናስገባቸው❤❤❤
ዋዋዋ ውውው የሚያሰኝ ትወና ነው ሀይሌ ትዕዛዝ አክብር በጾታ እኩልነት እመን ከጫወታ በዘለለ መለእክት ስላለው ደስ ብሎህ ታዘዝ የልጅቱ ብቃት እየጨመረ ስለሆነ የብርታት ምንጩ ደግሞ አንተ ነህ በርቱ አሪፍ አሪፍ ነገር ከ ፕራነክ ወጣ ያላ ነገር ልቀቁብን
ዮርዲ ተይ አሰቃይው 😂😂😂😂 ሆይ እረ በሳቅ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
የኔ ምርጦች አንደኛ አርሴምዬን የሳቆቼ ምንጮች ምርጥ ጥንዶች ዬርዲዬ የኔ ፍልቅልቅ በማርያም 100እናስገባቸው የመዳም ቅመሞችዬ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤😂😂ሀይልዬ ምርጥ የዋህ 🎉
ዮርዲ ማጣፈጫ ቅመም 🎉😅ይመቻችሁ 😍😍
ወይዘሮ ሀይልዬ አተውልቂው ቀሚሱ እጅግ በጣም አምሮብሸል😅😅😅
የአላህ በጣም የሳኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂 እንዲህ ብሰሩ በጣም ቆጆ ነው አንዳዴ
😂😂😂እደዛሬ ስቄም አላቅ የምር ቀሚሱ ያምራል አታውልቀው በቃ ዮርዲ ማዳም ናት ዛሬ ጋይሶች 100k እናስገባቸው እና ቀለበት ያድርጉ 100k ነውኮ የሚጠብቁት ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይልየ በጣም ቆጆ ነው የዛሬው በርቱ 100ሺ አስገባቸው እባካችው❤
ሃይልዬ ፈርሃ እግዚአብሔር ስላለህ አከብርህም እወድሃለዉም ሚስትህ እራሱ የኔ ዉብ ስታምር ዮርድዬ
የኔልዬስታምሩ
ወይኔ ዬርዲ በሳቅ ገደልሽኝ ደስ ስትይ እኮ ሳቅሽ ደሞ ውሌም እደዚህ ፈገግ ታርግሽ እመብርሃን
❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ሀይልዬ የሴት ወይዘሮ ሆኗል ዛሬ ደግሞ ቀሚሱ ሲያምርበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውነት ሳቅ በሳቅ ነው የሆንኩት😂😂❤❤❤❤❤
ወይኔ የወንድልጂ አምላክ በሳቅ ፈነዳሁ ይሳካላችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ተጋብታችሁ ማየት እንፈልጋለን
ዋው ዮርዲ😂😂😂😂 ሰራሽለት በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂
ወይኔ ዛሬ እባየ እስኪፈስ ነው ያሳቀኝ ሀይልየ በጣም አምሮብሻል😂😂😂😂🎉🎉🎉
ምርጥ ጥንዶች በጣም ነው ምዎዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ 🙏🏻🙏🏻🥰🥰
ተመቸሽኝ የሲቶች በላይ
😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂❤❤🥰🥰🥰
ወይኔ ነፈርኩ ወላ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሀይልየ አተም ብዲርህን መልስ🤣🤣🤣🤣🤣
ማነው ሀይልየ ያሳቀው እደኔ 😂😂😂
እመቤቴን እንደዛሬ ስቄ አላቅም ዮርዲ ይመችሽ ግን እዉነት አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ የሀገራችን መዳሞች እንደት እንደሚሞላቀቁ እኮ ለማንኛዉም አዝናንታችሁኛል❤❤❤❤❤❤❤
1 ኛ ነኝ ዛሬ የኔ።ውዶች እኮን ደና መጣቹህ
ጎራ በይ❤
ሀልየ ዛሬ ገና አስጠላህኝ ወንድ ልጅ እንዲ ሲሆን በጣም ነው ሚያስጠላ ወላህ ለዩትዩብ ብለህ እንዲ አትስራ ወንዳወንድ ነህ ግን እንዲ አትስራ በተረፈ በፍቅራቹህ በጣም ነው ደስ የምትሉት በናንተ ፍቅር አልቅሻለው ስቄአለው ተዝናንቻለው የእውነት የምትፋቀሩ ከሆነ ተሎተጋቡ 🤗🤗
የጩቢ ፊልም ትዝ አለኝ ❤❤
ዮርድ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሺ ሚትሰሪው ሲራ ሁሉ የኔ ፍልክልቅ በርቺልኝ
የኒ ውድ ዮርዲ አጋጆች አልሽ እናመሰግናለን እኛን ሸቃሎች አላልሽንም የመዳም ቅመሞች እኛም ለዚህ ያብቃን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን ለአገራችን ያብቃን❤❤❤
ወይ ጉድሽ ወደፊት ዮርዲቤት ምትቀጠሪ ሀይልዬን ያዬ ጉድ ይበል እዲህነው ምትቃጠይ ክክክ ይመቻቹ ብቻ ❤❤❤❤
ወይኔ ስወዳችሁ እኮ ስመጡ እዴት ደስስስስ እደሚለኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂yen wadimiii 😂😂😂wayooo gara koo 🎉🎉😂❤❤❤❤❤ yen marii kkk 😂
😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ስወዳቹህ ምርጥ ጥዶች
ወይ ሀይልየ አረ ተሰቃይቸ አለሁ ዮርዲን ነወ እምትመስል መደሜ አንሽወ ጣይው መሮኛል😅😅😅😅😅😅😅
ይብላኝ ለሠራተኛሽ
የኢትዮጽያ ማዳሞች እኮ 🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶 ማርያምን😂😂😂😂😂😂
ዮርድይ ታይ አታሳቃይው😅😅😅😅😅 ግን ተመቸሺኛ❤❤❤❤❤❤ፍጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
ቤትሽ ይሳቅ ወዮ😂😂😂😂😂😂 ብድርሽ ግን ጠብቂ ዮርዲ😂😂
ወይ መዳኒ አለም አጋጣሚ ምን አሳስበሽ 😂😂😂😂😂😂😂ደሞ ደበደበሽ
የሳቄ ምጮች ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው😂❤
ዮርድዬ ለማዳሜ ላኪያት ጥሩ አጋዥ ናት ባክሽ😅😅😅😅😅 ፈታ አረጋችሁኝ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ተኮለኛ የሆንሺ ልጅ😂😂😂በተለይ መጨረሻው በሳቅ ደና እርጉ ደልቁሻል😂😂😂
❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
በጣምነው ያሳከኝ ሐይልዬ
የኔ ውዶች እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ
ወኔ 😂😂😂😂ሀይልየ ሰራሽለት ዬወርዲ 😂😂😂🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉ስወዳችው እኮ❤❤❤❤🎉🎉
wanawa negeregna madame nw yemeselishgn
so bexm nw mitamirute@♥️♥️
በሳቅ ሞትኩኝ ዮርዲ ሀይልዬን ተጫወትሽበት አንቺም ጠብቂ ብድሩን ይመልስልሻል😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Yanchi damo yelayal 😂😂😂 kamir kifochu madamochi naw yamitemaseyiw 😂😂😂😂
የሳቄምጮችእኳንደህናመጣችሁ ❤❤እስኪመቶሺ እናስገባቸዉእነዚህ ምርጥዶች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ዩሪዲ እናመሰግናለን ለቤት አጋዦች ክብር ስላለሽ ማለት የቤት ሰራተኛ የሚሉ ስላሉ ነው
በጣም አዝናናችኝ❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሀይልዬ የኔ ምስኪን🤗😂😂😂😂😂😂😂😂
100ሺ እናስገባቸው ውዶቼ አይከፈልበት እናበረታታቸው🙏
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳቸሁ❤❤❤❤❤ ደስ ትላላችሁ ጎበዝ ብድርሽን መለሽ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም አይዞህ ቻለው😂😂😂😂😂
ማነው እንደኔ በሣቅ የሞተ😅😅😅😅
100 shii Amxaa beyiwu yordi❤❤❤
ዘዳግም 22:5
ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፤ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ እንዲህ የሚያደርገውን ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ይጸየፈዋልና።
ትንቢተ ሶፎንያስ1:18
እንግዳ ልብስ የሚለብሱትን በሙሉ እቀጣለሁ