Yosef Bekele - zuriyaye Sichelmbgn - ዙሪያየ ፡ ሲጨልምብኝ - w Lyrics

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • *ዙሪያየ ፡ ሲጨልምብኝ ፡ መሄጃ ፡ ግራ ፡ ሲገባኝ*
    ዙሪያየ ፡ ሲጨልምብኝ ፡ መሄጃ ፡ ግራ ፡ ሲገባኝ
    ዓይኖቼን ፡ ወደአንተ ፡ አቀናሁ ፡ አባባ ፡ ፍጠንልኝ ፡ አልሁኝ
    አንተም ፡ አንጐዳጐድክና ፡ ጠላቴንም ፡ በተንክና
    ዳግም ፡ አጽንተህ ፡ አቆምከኝ ፡ ብርቱ ፡ ጦርኛም ፡ አረከኝ
    በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ
    ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ
    አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x)
    ጠላቴ ፡ ወጥመድ ፡ ዝርግቶ ፡ በብርቱ ፡ ነፍሴን ፡ ፈልጐ
    ዙሪያዬን ፡ ሲዞር ፡ ሲያደባ ፡ ሲዶልት ፡ ከጁ ፡ ሊያስገባ
    አንተ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ እግዚአብሔር ፡ ጻድቅ ፡ ነህ ፡ በቅን ፡ የምትፈርድ
    ወጥመዱን ፡ ሰባበርክልኝ ፡ ከለላ ፡ አንባዬ ፡ ሆንክልኝ
    በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ
    ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ
    አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x)
    በምክርህ ፡ አንተ ፡ ግሩም ፡ ነህ ፡ ሁሉን ፡ በፍቅር ፡ የያዝህ
    ምሬቴን ፡ ከእኔ ፡ አውጥተሃል ፡ በፍቅር ፡ ቃል ፡ አጽናንተኸኛል
    የሚጤስ ፡ ጧፌን ፡ ያበራህ ፡ ቅጥቅጥ ፡ ሸንበቆዬን ፡ ያጸናህ
    እንዳንተ ፡ ማን ፡ አለ ፡ ጌታ ፡ ምን ፡ ልክፈል ፡ ለአንተስ ፡ ውለታ
    በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ
    ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ
    አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x)
    እንዳንተ ፡ ማንው ፡ ማ ፡ ነው?
    እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ ኢየሱስ(ለእኔ ፡ የደረሰ)(፪x)
    አንተን ፡ ብዬ ፡ ስምህን ፡ ጠርቼ
    መች ፡ አፍሬ ፡ አውቃለሁ ፡ ጌታ
    አመልክሃለሁ ፡ ጥዋት ፡ ማታ
    አመልክሃለሁ(፫x)

ความคิดเห็น • 51

  • @NardiYeEyesuslij
    @NardiYeEyesuslij 11 หลายเดือนก่อน +4

    እርዳኝ ኢየሱስ በጣም ከፍቶኛል ያላንተ ማን አለኝ እባክህ ወደ ህይወቴ ተመለስ😢😢😢😢

    • @BereketDemi
      @BereketDemi 3 วันที่ผ่านมา

      Lenem ꨄ

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባባ እንደ አንተ ማ ነው...⁉

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato 6 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeeeeeenn😢❤❤❤

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @eyuelbekele3654
    @eyuelbekele3654 2 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ቅዱስ የኔ አጽናኝ ተባረክልኝ ኢየሱስዬ

  • @NardiYeEyesuslij
    @NardiYeEyesuslij 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ታስፈልገኛለህ እባክህ ፊትህን ወደ እኔ መልስ😢😢

  • @mulumuludemise5133
    @mulumuludemise5133 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @user-no7dr9qi5r
    @user-no7dr9qi5r 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @Jositheking2011
    @Jositheking2011 ปีที่แล้ว

    Amen Amen elelelel geta geta new lezelalem bezemnachen keber hulu lgeta yehun

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 4 ปีที่แล้ว

    Amenn yesus smh ybarek. Jossi betam yemiwedh bruk neh bezi mezmur tetsnaniche beretahu. Zemenh ylemlm 💕💕💕💕

  • @yenimama9107
    @yenimama9107 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nt4jm6sh4g
    @user-nt4jm6sh4g 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jw7jr4cs4k
    @user-jw7jr4cs4k 4 ปีที่แล้ว

    Geta ba hulu nagare yebareki

  • @jimmaworketamirat4320
    @jimmaworketamirat4320 6 ปีที่แล้ว +2

    oh Tebarek bebzu

  • @bizuyetsems171
    @bizuyetsems171 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @emebetbobo957
    @emebetbobo957 2 ปีที่แล้ว

    Ameen hallelujah 🙏🙏🙏

  • @charitylove.
    @charitylove. ปีที่แล้ว

    praise lord 🙏🙏🙏

  • @lianloveforhere8530
    @lianloveforhere8530 4 ปีที่แล้ว

    Ammmmmeeen Tabarakii

  • @mulestudio1049
    @mulestudio1049 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarkih

  • @khadeegamansoori7868
    @khadeegamansoori7868 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አለአአኤ አለአአኤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤🎤🎸🎷🎻🎼🎹⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielhailemariam4067
    @danielhailemariam4067 4 ปีที่แล้ว

    ጆሲ ዘመንህ ይባረክ

  • @sabledessie7409
    @sabledessie7409 4 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek 🙌🙌🙏🙏🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻

    • @hananagesh6866
      @hananagesh6866 2 ปีที่แล้ว

      Ameeennn. Tabarki💚💚💚💛💛💛💜💜💜💔💔💔💟💟💟💗💗💗💘💘💘👏👏👏🎤🎤🎤🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌊🌊⛅⛅Ameen

  • @alemabake4821
    @alemabake4821 ปีที่แล้ว

    Amennnnn

  • @yakobgegziabherabrha6125
    @yakobgegziabherabrha6125 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen!!!

  • @user-jw7jr4cs4k
    @user-jw7jr4cs4k 4 ปีที่แล้ว

    Oh eyesus Amennnnnnnn

  • @zerubabelzeleke156
    @zerubabelzeleke156 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi God bless you, please add this title also. I believe it is "Abetu endante manew" Thanks

  • @Mat-dr7nd
    @Mat-dr7nd ปีที่แล้ว

  • @MmolshLaly
    @MmolshLaly 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🙌👬

  • @lioulalemu2074
    @lioulalemu2074 4 ปีที่แล้ว

    abetu endate manew

  • @marinagana6590
    @marinagana6590 4 ปีที่แล้ว

    Amam

  • @TutaboAlamo
    @TutaboAlamo 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤

  • @sofoniaskakashi5014
    @sofoniaskakashi5014 ปีที่แล้ว +1

    Jkk

  • @salamhilie1399
    @salamhilie1399 4 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜሜን☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭☝🙏🙏🀄🙏👏👏👏🙏🙏🙏🖐🖐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @emanuelyakobe2556
    @emanuelyakobe2556 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @belitube9866
    @belitube9866 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን ተባረክ

  • @Jositheking2011
    @Jositheking2011 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏

  • @wahazttesfu6294
    @wahazttesfu6294 7 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn

  • @marinagana6590
    @marinagana6590 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @bebetaasfaw4651
    @bebetaasfaw4651 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @maramawityekirsitos.mirkog2750
    @maramawityekirsitos.mirkog2750 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen