የጥቅል ጎመን ፖንኬክ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊየ ስርቸ በላሁ በጣም ይጥማል thank you sis

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው በርች ተባረኪ

  • @mimialemu4932
    @mimialemu4932 2 ปีที่แล้ว +4

    ሜሉዬ የኔ ውድ እህት! እንኩዋን ደስ አለሽ?የኔ ቅን አሁንም ለወርቅ አዋርድ ያብቃሽ ፈጣሪ!እወድሻለሁ!

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥቅል ጎመን ከቤቴ የማይጠፋ አትክልት ነው በጥቁር አዝሙድ ጥሩ አሳብ ነው

  • @መዲየተንታዋ
    @መዲየተንታዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ባረችየ ጉበዝ ነሽ በእውነት በረች እሺ ተፍላስፊ ምግብ ዝግጅት ዋናው መፍላስፍ ነው

  • @freweiniyohannes5230
    @freweiniyohannes5230 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
    በጣም ነው የማደንቅሽ 👏👏👏

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 2 ปีที่แล้ว

    You are so creative በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ::

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ብዙ ተጠቅሜአለሁ በአንቺ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ

  • @እግዚእናዘተዋህዶ
    @እግዚእናዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባረኪ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው እግዚያብሄር ይስጥልኝ እህትአለም

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እጅሽ ይባራክ በርቺእህታችን በጣም አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ

  • @astereshete622
    @astereshete622 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ አንችን አለማየት እና ላክ(like) አለማድረግ አይቻል። በርች የኔ ባለሙያ

  • @ናታኔምቱዩብ
    @ናታኔምቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ማማ በጣም ነው ምወድሽ ዋውውውውውነው

  • @almazshumi8377
    @almazshumi8377 2 ปีที่แล้ว +1

    Meliye enkuan desalesh bzu astemreshignal ejesh ybarek lewrk yabkash, btam ewedeshalw

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @seblehabte1810
    @seblehabte1810 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ለልጆች በተለይ👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥲

  • @habtamgetachew1868
    @habtamgetachew1868 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ነገርሽ የሚወደድ የኔ ውብ ነገር

  • @selambiruk4444
    @selambiruk4444 2 ปีที่แล้ว

    ባርዬ...አሪፍ ነው በጣም እጅሽ ይባረክ!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ እህቴ

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 2 ปีที่แล้ว

    MY Top 10 እንደሁል ጊዜው ያም ያም 😘

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen!!!

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwww, Yammy Yammy gobez berchi 🙏❤️

  • @abdidefar2552
    @abdidefar2552 2 ปีที่แล้ว

    thanks melly gn duketu ye sinde weym furno duket kehone tinish lewefram sew mihon almeselegnm lela duket bemn enetekem?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ማንኛውም ዱቄት ትችላለህ እብድ ያጃም ከፈለክ

    • @abdidefar2552
      @abdidefar2552 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv eshi melly thanks

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 2 ปีที่แล้ว

    ውዴ የፈጠራ ችሎታችን በእጅጉ አደንቃለሁ፡፡ የጐመን ላዛኛ ቢባልስ? አገንፍሎ ከሚጠበሰው የጐመን ብስኩት ይህ የበለጠ ይመረጣል፡፡ እጅሽ ይባረክ፣ አሁን ደግሞ መጭው ጊዜ የዐብይ ጾም ስለሚሆን ለዚያ ጊዜ የሚሆን የምግብ ዝግጅትን አስቢበት፡፡
    ከነቤተሰብሽ ሙሉ ጤንነትን አመኛለሁ፡፡

  • @kidistabere1052
    @kidistabere1052 2 ปีที่แล้ว

    Melu...betam gobez.....be oven yihonal aydel?

  • @rizwanhaider3688
    @rizwanhaider3688 2 ปีที่แล้ว

    Very good video amazing work and your welcome

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 2 ปีที่แล้ว

    የኔ፣ባለሞያ መጣሽልኝ።እፍፍፍ፣እንዴት፣እንደምወድሽ፣ቃላት፣ይጥጠፋብኛል።በናትች፣እንዛመድ።አንቺን፣ለልጄ።ቁዋመጥኩ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ክበሪልኝ ሰንዬ አመሰግናለው

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 2 ปีที่แล้ว

    Wowi wowi mally yen wed 😍😍🥰🥰🥰🥰😍 moya ke midiyaa kkkkkk barich mamaye en masagenaln

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 2 ปีที่แล้ว +1

    💫Thank you Mely. Very Nice classic also 👏💫🤎

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว

    በርች ግን ገና ላዬው ነው

  • @asratgeb5465
    @asratgeb5465 2 ปีที่แล้ว

    Looks so delicious. How I cook it with out eggs because I am vegan?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ቪጋን ወተት ትንሽ አርጊበት በቁላሉ ፋንታ ሌላውን ሁሉንም ተጠቀሚ

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations 👏 beyalewe melly yegbashal berchi 🙏

  • @zulifashikur751
    @zulifashikur751 2 ปีที่แล้ว

    Err betam dese yelale enserawalen

  • @kokeb5241
    @kokeb5241 2 ปีที่แล้ว +1

    Very delicious! If you add measurement would be great.

  • @emuabdurahman5151
    @emuabdurahman5151 2 ปีที่แล้ว +1

    በመዳም ኩሽና እደልብ መሖን አይገኝም ሀገሬ ገብቸ ኢንሻ አላሕ

    • @fetyamohammed6913
      @fetyamohammed6913 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ አይዞን አይቀርም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ሀገር ስትሄጂ ትሰሪያለሽ እሙዬ ዋናው ማወቁ ነው ደግሞ ግዜው ይበራል ታውቂያለሽ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

      ሥሪውና ይቅመሡት ሁሌ ሥሪ ነው እምትልሽ ማዳምሽ እራሡ

    • @emuabdurahman5151
      @emuabdurahman5151 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አወ ወላሒ እህቴ በጣም ይሮጣል ሠአቱሥ

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 ปีที่แล้ว

    "Yetafetal" only for suger and honey not for cabbage. what you suppose to say were "Yetemal". Thank you for showing us how to make cabbge pancake. Gobeze!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እሺ መልካሙ አመሰግናለው

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 2 ปีที่แล้ว

    ዕንቁላሉ ባይበዛስ ጣዕሙ ገኖ እንዳይወጣ ወይንስ እንደኬክ ቫኒላ እንጨምርበት እንዴ ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አለም እንቁላል ዱቄቱን እንዲያስበጠብጥ ነው እንዲነፋ ቤኪንግ ፓውደር ጨምሪ በመቀጠል ጥቁርአዝሙድ ለእንቁላሉ ቃና ከዛ ፐርፌክቶ ነው

  • @aminaetp2445
    @aminaetp2445 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ሁሌም ሥራወችሽ ደሥ።ይሉኛል ግን የት ነው ያለሽው።ኢትዮያ።ወይሥ።ውጭ አገር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ግሪክ አሚናዬ

    • @aminaetp2445
      @aminaetp2445 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አላወኩትም ለማንኛውም አይዞሽ ጠክሪልኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      @@aminaetp2445 ኤሮፕ ዉስጥ አቴንስ ሲባል ከሰማሽ እዛ ነው

    • @aminaetp2445
      @aminaetp2445 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አሮፖ ነው እኔ ኢትዮጲያ መሥለሽ ልመጣ ነበር ከችጋ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እህቴ በጠም ይቅርታ ግን ለጥያቄዬ የሚቻል ከሆነ ብቻ ነው ጀማሪ ነኝ ኢትዮጵያ ነው የምኖረው እባክሽን ቻናሌን ሽር ብታደርጊልኝ አመሰግናለሁ

  • @shironganga1395
    @shironganga1395 2 ปีที่แล้ว

    cabbage omelette cake looks good tho 🥰

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌😋😋😋

  • @muneworberku1711
    @muneworberku1711 2 ปีที่แล้ว

    Be patra mesrat yichalal ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ይቻላል እኔ የሌለውም ያለውም እንዲሰራ በማለት ነው

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว

    እንቁላል የሌለው ለፆም የሚሆን

  • @salemisfamily708
    @salemisfamily708 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏❤️🌹

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 ปีที่แล้ว

    ❤⭐👏

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 2 ปีที่แล้ว

    GOBEZZE

  • @senit7498
    @senit7498 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @munasharo261
    @munasharo261 2 ปีที่แล้ว +1

    Bakelaba seresk

  • @yaredbogale2597
    @yaredbogale2597 2 ปีที่แล้ว

    be oven benabeselewese chegere alewe

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለውም እኔ ሁሉም ሰው ያለውም የሌለውም እንዲሰራው ነው በመጥበሻ ያረኩት

  • @munasharo261
    @munasharo261 2 ปีที่แล้ว

    Hi mele salam naw