ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ.. ለምን ደበቀችን??

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 3.1K

  • @ynserayne
    @ynserayne  17 วันที่ผ่านมา +868

    ቪዲዬውን ዩትዩብ አጥፍቶብኝ ድጋሚ የተጫነ ነው። ነገሮች ባሰብናቸው መንገድ ባይሄዱም በተቻለ መጠን ችግራቸውን መፍታት እየሞከርን ነው።ሙሉ ቪዲዬውን በማየት ትብብራችሁን እንደተለመደው አሳዩኝ።

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 17 วันที่ผ่านมา +13

      Eshi wendme berta🙏🙏

    • @haregeweynanbese5568
      @haregeweynanbese5568 17 วันที่ผ่านมา +4

      Eshi wendmachn emebrhan Tila kelela tihunk❤

    • @HAILEABREHET
      @HAILEABREHET 17 วันที่ผ่านมา +2

      Yetegojiwoch abat inkuan dehena metah ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-mu6yi2bg1i
      @user-mu6yi2bg1i 17 วันที่ผ่านมา +1

      እሺወድሜ አብሺር በርታ❤

    • @user-ds6it1bc4v
      @user-ds6it1bc4v 17 วันที่ผ่านมา +2

      እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አትጥፋ ❤❤

  • @yemnzworkwondimagegn718
    @yemnzworkwondimagegn718 17 วันที่ผ่านมา +406

    ወንድሜ እራሱን ጠበቅ ይሰው ውሸት ነው ተጠንቀቁ
    እስከ ውሸት ነው የምትሉ ላይክ አደረገ👍

    • @abrahatsiontesfu7161
      @abrahatsiontesfu7161 17 วันที่ผ่านมา +4

      ውሸት ነው don’t believe him

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 5 วันที่ผ่านมา

      እኔም መጠርጠር ጀመርኩ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 17 วันที่ผ่านมา +212

    አሁንም እንዳይጎዱህ እኔ ልጁ ደሥ አላለኝም
    ተጠንቀቅ የምትሉ 👍👍ግጩ

    • @ALIYah-ye4gn
      @ALIYah-ye4gn 17 วันที่ผ่านมา +3

      Bane bakule hulum des allalunm mityawm yawshat ymaslal anegagerw bcha ALLAH ytabkh erashn tebk 🤔

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 12 วันที่ผ่านมา +1

      Hulunm sew meterater kebad new tirum sewoch aluna

    • @amarignadejne6672
      @amarignadejne6672 8 วันที่ผ่านมา

      የማርያም ልጅ ይጠብቀዋል ምንም አይሆንም

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 17 วันที่ผ่านมา +22

    ጀግናዉ ይህ ሾፌር የሚያወራዉ ሁሉ ከኋላዉ የአቶ ሰለሞን ወንድም እንዳለ ያሳብቅበታልና አትመነዉ እባክህን ራስህን ለመጠበቅ ሞክር ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k 17 วันที่ผ่านมา +27

    ጀግናው ተጠንቀቅ ጥርጣሬህ ትክክል ነው
    ጨቋሚው በውስጡ የተደበቀ ሴራ ያለው ይመስላል ለሁሉም ብቻህን እንዳትሄድ የህግ ከለላ ያስፈልግሃል በዚህ ውስብስብ ጉዳይ ሁለተኛ መጎዳት የሐብህም ለእናትህ እዘንላት
    የፈጣሪ እንጅ የሰው ብርቱ የለውም ሐሁሉም የአለም ንጉሥ የሆነው እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 17 วันที่ผ่านมา +503

    የንስር አይን ጀግና ነው የምትሉ ላይክ

    • @user-ux4lk4ee6w
      @user-ux4lk4ee6w 17 วันที่ผ่านมา

      Min xirixare alew 100%

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 17 วันที่ผ่านมา

      በጣም ጀግና

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 17 วันที่ผ่านมา +1

      የነስር አይን መቸም ይሄን ያህል ሞኝ ሆነህ ሊያጠምዱህ በወጠሩልህ ሸራ ውስጥ ሄደህ ትገባለህ የሚል እምነት ባይኖረኝም ይሄን ሰውየ ተከትለህ ሄደህ ገደል እንዳትገባ ግን ምክሬን እለግስሀለሁ ሲቀጥል የሰለሞን ሚስት ውሺማና ይሄ ጥቆማ ሊሰጥህ የመጣው ሰውየ ሁለቱ የሆነ የሚያመሳስል ነገር አላቸው ስለዚህ ሚስትየዋን ጨምሮ መጠራጠሩ አይከፋም

    • @yisakttilahun820
      @yisakttilahun820 17 วันที่ผ่านมา

      አገነኙኝ ከnisr ayin

    • @user-zu4bi7kq8s
      @user-zu4bi7kq8s 17 วันที่ผ่านมา

      ጀግና ነው ብለናልልልልል

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 17 วันที่ผ่านมา +31

    ይሄ ተልኮ አለው ልጠቆም ያለው እሷም ሹፌሩም ክትትል ያስፈልጋቸዋል ምክንያቱም የሚወዳት በትዳሯ ላይ እያለች ነው ጀግናው ራስህን ጠብቅ ክትትል አድርግ

  • @user-cu7xt9ce5l
    @user-cu7xt9ce5l 17 วันที่ผ่านมา +22

    ወድሜ እኔ ይሄ ልጅ ተልኮ ነው ውሸቱን ነው አጭበርባሪ ነው አነጋገሩ ያስታውቃል እዳታምነው እባክህ ተጠቀቅ አሁንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 17 วันที่ผ่านมา +297

    ምንም ደስ አላለኚም ልጁ ተልኮ አለው ተጠቀቁ🙏🙏🙏

    • @Rew432-sk1vr
      @Rew432-sk1vr 17 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም ይዘበረቃል😢

    • @Salam-dx3rn
      @Salam-dx3rn 17 วันที่ผ่านมา +6

      እኔም እንዛነው ያሰብኩት ኣልጣመኝም

    • @zahraaethiopian5801
      @zahraaethiopian5801 17 วันที่ผ่านมา +6

      ትክክል ተልኮ አለው

    • @user-rr5cv1qb1s
      @user-rr5cv1qb1s 17 วันที่ผ่านมา +6

      እኔም በጣም ፈርቻለሁ እራሳችሁን ጠብቁ

    • @user-bp5wu7ie8y
      @user-bp5wu7ie8y 17 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም ደስ አላለኝም ሁኔታው ወይ ምን አይነት የዘባርቀ ነገር ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-du2jm2sd2z
    @user-du2jm2sd2z 17 วันที่ผ่านมา +294

    ወዶቼ ኤደን ወደ ሰለሞን ትመለስ እና ከልጇ ና ከባለቤቷ አብራ ትኑር እምትሉ በላይክ አሳዩኝ
    ምክንያቱም ይህኛውን አታፈቅረውም ና

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 17 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 17 วันที่ผ่านมา +2

      ያድርገው ፈጣሪ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 16 วันที่ผ่านมา +2

      የሷም ቅንብር ያለበት ይመስለኛል እኔስ

    • @user-du2jm2sd2z
      @user-du2jm2sd2z 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@FhfGnf-tn6sm አላህ ይወቅ መጨረሻውን እናያለን እሲ ኢንሻ አላህ

    • @user-bc9gc5lm2b
      @user-bc9gc5lm2b 10 วันที่ผ่านมา

      አይ ሹፌሩ እንደነሱ ይጎዳና ከዳነ ቡሀላ ሰለሞን ጋር ይመልሳታል እንጅ ምንም ጉዳትን ሳያይ አይለቃትም

  • @user-xf3ee8st7u
    @user-xf3ee8st7u 17 วันที่ผ่านมา +20

    እር ወንድማችን እስኪ እራስህን ጠብቅ እና ጋርድ አለኝ በለን እኔ ጨንቆኛል ኡኡኡፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏
    ተልኮ ነዉ ያአላህ አላህ ይጠብቅህ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @abebaneshabdela1517
    @abebaneshabdela1517 17 วันที่ผ่านมา +14

    ወንድሜ በጣም ተጠንቀቅ አንተ ጀግና እንዳትታለል ኢሄ ምኑም አያሳምንም ጌታ ይጠብቅህ

  • @SadaSada-pg1lo
    @SadaSada-pg1lo 17 วันที่ผ่านมา +167

    ሰላምና ሄኖክንም በብር እደገዛቸው ይሄም ልጅ ተልኮና በብር ተገዝቶ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
    @የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ሰበቡን አድርስ

    • @user-po2pz9uf2k
      @user-po2pz9uf2k 17 วันที่ผ่านมา +1

      Minalbati inam endaza naw metartiro

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 17 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ፈራሁ ዮሴፍ ድሀ ሆኗል ብለህ አውራ ተብሎ ይሆን ብዬ ፈርቻለሁ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅልን ወንድሜችንን

    • @SadaSada-pg1lo
      @SadaSada-pg1lo 17 วันที่ผ่านมา +2

      @@DubaiUae-yp9ou ከዚህ በፊት ቪድዮ አይቶ አያውቅ ያቶ ሰለሞን ጉዳይ ብቻ ነው ያየው ስለዚህ ዮሴፍ የገዛው ስራ አስካጅ ነው ማለት ነው በገዛ እጁ የማይመለከተው ጉዳይ ላይ ገባ እደው ጥቅሙም ቀርቶበት ዝም ብሎ ቁጭ ባለ

    • @user-lu2jx2hg8r
      @user-lu2jx2hg8r 17 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ይህ ሰውዬ ውሸቱን ነው ወንድሜ።

  • @hawamuhamed5046
    @hawamuhamed5046 17 วันที่ผ่านมา +66

    ተጠቀቅ ሴራው እንደቀጠለ ነው ጀግናው

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 17 วันที่ผ่านมา +24

    ጀግናችን መድሀኔአለም እንኳን ለዚሕ አበቃህ ግን ወጥመድ ነዉ ራስህን ጠብቅ

  • @user-ig6mr7lt1q
    @user-ig6mr7lt1q 17 วันที่ผ่านมา +24

    3ቱም እውነት የሚናገሩ አይመስለኝም ለማንኛውም ከጌታ በታች ራስህን ጠብቅ❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 17 วันที่ผ่านมา +267

    የነስራይን ጀግናችን በሚሄድበት ሁሉ ከፈጣሪ በታች ጋርድ ይኑረዉ የምትሉ ❤

  • @Kss56ksaksaKss56ksaksa
    @Kss56ksaksaKss56ksaksa 17 วันที่ผ่านมา +242

    እስኪ ላይክ አድርጉት ቅመሞችዬ የአርብ ሀገር ምርር አለኝ እድሜዬም ሄደ ገዘብ የለኝ ትዳር የለኝ ልጅ የለኝ ድካም ብቻ እስኪ አይዞሺ በሉኝ 😢😢😢😢

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 17 วันที่ผ่านมา +5

      አይዞሽ ሁላችንም ነን. 😢😢😢😢😢😢

    • @NuraNura-rg5xo
      @NuraNura-rg5xo 17 วันที่ผ่านมา +9

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል የምን ተስፋ መቁረጥ አብሽሪ

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 17 วันที่ผ่านมา +7

      አይዞሽ

    • @Tube-nh9of
      @Tube-nh9of 17 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞን ጤናሽን ይስጥሽ

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 17 วันที่ผ่านมา +2

      እኔን አይዞሸ ድንግል ማርያም ታግዝሸ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል የእኔ ውድ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 17 วันที่ผ่านมา +12

    ጀግናችን በጌታ በሁሉም አቅጣጫ ራስህን ጠብቅ ከዚህ በኋላ ማንንም አትመን ጌታ አብዝቶ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tagellabena4348
    @tagellabena4348 17 วันที่ผ่านมา +14

    የኤድን ባል የቀድሞ ሹፈር ከሆነ ከወንድምየዉ ጋር ግንኘነት አላቸዉ ማለት ነዉ ምክንያቱ ወንድሙ ሊያጠቃት ሲመጣ እሱ የሚደርስላት ከሆነ ተነጋግረዉ ነዉ ማለት ነዉ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ጠበቃ ትሁንልህ

  • @Mesi971
    @Mesi971 17 วันที่ผ่านมา +184

    ስጠረጥር
    ሹፌሩ ከወንድምዬው ጋር ትብብር ያለው ይመስለኛል

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 17 วันที่ผ่านมา +7

      እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት እሷንም ከወንድሙ ሊያርቃት ፈልጎም እሱ እንዲቀረባት አድርጎም ይሆናል

    • @user-vh9te2pt5d
      @user-vh9te2pt5d 17 วันที่ผ่านมา +2

      የኔምሀሣብ. ነው

    • @MeseretMesi-ol3se
      @MeseretMesi-ol3se 17 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ትክክል ነው

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 17 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል እንደዛ ነው😢😢😢😢

    • @user-lg2bh1ex7h
      @user-lg2bh1ex7h 17 วันที่ผ่านมา

      ልሆን ይችላል።በተጨማሪም የመለያየተቸው ምክንያት ራሱ ልሆን ይችላል

  • @user-sn2qn4op7j
    @user-sn2qn4op7j 17 วันที่ผ่านมา +95

    ሹፌሩና ወንድምየው ይተዋወቃሉ የምትሉ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 15 วันที่ผ่านมา

      ግራ ያጋባል

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-tt5ne9uv4s Ke ye Yoseif tebabariweche maleteme wendeyewe wendemu shofere mehonune tenagro nebere. Yosef habtame yehonewe kegize bewhala selehone tarikune wesebsebe yemiyadergewe ezhe lay newe. Eden smart lememsele yehene shofere ende fekrega yakerebechewe. Selezihe Eden lejone keYosef yehonale yeweledechewe. Ato Solomon laywelde yechele yehonale. Huletuneme wendemamache lematalate eso yaserechewe endehonese?

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 17 วันที่ผ่านมา +10

    የንስርዓይን ስወድህ እግዚአብሔር በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ በጤንነት ተመልሰህ ስለመጣህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ነገር ልምከርህ ምግብ በደንብ ተመገብ እረፍትም አድርግ ራስህን ጠብቅ።

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 17 วันที่ผ่านมา +14

    ነገሬ ስራቸው አላማረኝም ተጠንቀቅ ወንድማችን የአንተን ጉዳት መስማት ለኛ ለመዳም ቅመሞች ህመሚ ነው

  • @user-lu9pu3ol3v
    @user-lu9pu3ol3v 17 วันที่ผ่านมา +69

    እኔ 3ቱም አላማሩኝም የሱ እጅ የነካቸው ይመስለኝል አንተ ግን ተጠንቀቅ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 17 วันที่ผ่านมา +93

    ይሄ ሹፌር ከበስተጀርባው ሌላ ነገር ያለው ይመስለኛልና ጀግናችን ይህ ሰው ለአቶ ሰለሞን ወንድም በገንዘብ የተገዛ ይመስለኛል ከእግዚያብሄር በታች ሰው አብሮህ ቢኖር መልካም ነው እባክህ እባክህ

  • @zizutube2323
    @zizutube2323 17 วันที่ผ่านมา +22

    ይሄን መረጃ የሰጠህን በድብቅ ተከታተለው ብዙ የማይመስል ነገር አውርቷል ❤❤❤❤

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 17 วันที่ผ่านมา +13

    የንስር ዐይን ወንድማችን እባክህ ራስህን ጠብቅ ለሚወድህ የኢትዮጵያ ህዝብ ለናትህ ስትል ማርያምን እኔ ጥሩ ስሚት እየተሰማኝ አደለም ዲኒኤል ካየሁ ባሀላ ውስጤን ልቤን እየተረበሸ ነው እባክህ እባክህ ተጠንቀቅ ❤

  • @user-hd7jf1kq2o
    @user-hd7jf1kq2o 17 วันที่ผ่านมา +96

    ዳዊት ተብየው በትክክል ከ100% በላይ ድብቅ የወጥመድ ሴራ ከበስተጀርባው እንዳለ ያመለክታል እባክህ ወንድሜ ስለፈጠረህ አምላክና ስለ እናትህ እንዲሁም እንደ አይኑ ብሌን ስለሚሳሳልህ ህዝብ ብለህ እራስህን ጠብቅ Please Please Please ነገሮች ከአይምሮ በላይ እየሆነብኝ ነው እባክህ ወንድሜ እባክህ ስለ እመብርሀን ብለህ ተጠንቀቅ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 17 วันที่ผ่านมา +3

      እውነት ብለሻል እኔ ተሳቅቄ ልሞት ነው ሰለ እሱ አምከ ቅዱሳን ይጠብቀው እንጅ ይኸ ሰውዬ ከብዶኛል

    • @breehanyrobi8537
      @breehanyrobi8537 17 วันที่ผ่านมา +2

      ወንድሜ ነገሩ ሁሉ እውነት አይመስልም ወጥመድ እንዳይሆን እባክህ ደግመክ አደጋላይ እንዳትወድቅ ናያሉክ ቦታ ሁሉ ብቻህን አትጒዝ እመብርሃን በመገድክ ጥላ ከለላ ትሁንክ የያዝከው ኬዝ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳክ

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 15 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TelahunAbebe-dp5co
      @TelahunAbebe-dp5co 14 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @solomontefera9079
      @solomontefera9079 13 วันที่ผ่านมา +1

      Who's Dawit?

  • @abebech3154
    @abebech3154 17 วันที่ผ่านมา +113

    የንስር አይን ራስህን ጠብቅ
    ሴራ ነዉ አይወዳትም የወድምየዉ እጅ
    አለበት በብር አታሎት ነዉ ከነዚ ሰዎች እራቅ
    እግዛቤር ይጠብቅህ ሁሌም ከቅኖች ጋር የሆነዉ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @user-tv2er6co4x
    @user-tv2er6co4x 17 วันที่ผ่านมา +10

    ጀግናቺን ይሄ ሠውየ ደስ አላለኝም ተልኮ አለው መቶ በርሰንት ከንግግሩ የተላከ ነው እራስህን ጠብት አደራ

  • @ChuChu-js2fx
    @ChuChu-js2fx 17 วันที่ผ่านมา +10

    መጠርጠር ጥሩ ነው ሹፌሩ እጁ ይኖርበት ይሆናል የወደደና ያበደ አንድ ነው ብቻ እራሰህን ጠብቅ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ

    • @Menelik27
      @Menelik27 16 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው መጠርጠርህ ጥሩ ነው እኔ ግን ምንም ግንኙነት ያላቸውም አይመስለኝም ድራማ እየተሠራ ነው የሚመስለኝ።

  • @dawiteresso
    @dawiteresso 17 วันที่ผ่านมา +120

    ወንድሜ ትልቅ ወጥመድ ውስጥ ነህ ጥቆማ ሊሰጥህ የመጣውም ሆነ ሰትዬዋን ያገባት የወንድምዬው ሰዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ አስብ፡፡ጌታ ይከተልህ

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 17 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ሹፌሩ አሁን መጥቶ የጠቆመው ሁሉ የአቶሰለሞን ወንድም እጅ አለበት

    • @user-yk5os6hk5k
      @user-yk5os6hk5k 17 วันที่ผ่านมา +1

      Tikekel

    • @KingMurad-jo9tx
      @KingMurad-jo9tx 16 วันที่ผ่านมา

      Ameen

    • @dawiteresso
      @dawiteresso 16 วันที่ผ่านมา

      @@SaraBarKot እሱማ ምንም ጥርጥር የለውም

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 15 วันที่ผ่านมา

      ጠርጥር ነው ያልሰጡትን ይዘባርቃን

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 17 วันที่ผ่านมา +38

    ይህ ሰውየ አነጋገሩ አላማረኝም ደስ አይልም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @salem4086
    @salem4086 17 วันที่ผ่านมา +11

    በድንጋይም ይበልሽ ።ለልጅሽ አታስብም ።እየመታት አይደለችም አሁን ያለ እድሜ አቅፈሽ. የስጠላብሽል. እድሜሽ አይፈግድም። ነጌ ይህ ገንዘብሽን ከበላ ቦኃላ አሮግት ፧ዉጭ ብሎ ከሁለት ያጣ ጎመን እንደትሆኝ ።እድሜሽ አይፈቅድም ።ከአንች ደስታ ይልቅ የልጅሽን አስቀድም ከፈጣር የተሰጠሽ ስቶታሽ ናት ልጅሽ. ፍቅር ያልቃል ለነጌ ሲንቅ የሚታስርልሽ ልጅሽን አትጣይ ለ5ደቅቃ ደስታ ብለሽ. ።ዛሬ ልጅሽን ከጣልሽ ነጌ የለእድሜ የቀፈሽ ሰዉ አዉጥቶ ዉርደት ቦታ ይጥልሻል ።ቀን ሳለ ብዙ አስብ ብዙ ብዙ ።ጋሼ ሰሌሞን ብያስቀይምሽ ለልጅሽ ስትይ ዋጋ መክፈል አለብሽ። ደግሞም የሚትከበር በሰዉ ፊትም ሆነ በፈጣር ፊት ከቀድሞ ባሊሽ ጋራ ሲትኖር ነዉ ።አትቅለይ እህቴ ለልጅሽ ሕይወት ያሰብሽ አልመሰለኝም ።ትዳር አልጋ በአልጋ አይደለም ።አሁን የያዘሽ ደምእንባ ነዉ የሚያስለቅስሽ ቦኃላ ሊትወጭ የማትች ዉስጥ እንደትገብ አደራ ቆም ብለሽ አስብ ።የሚታወር ዉሸት ነዉ ጋሼ ሰለሞን. ሴት ሁላ የሚትመኝ ሰዉ ነዉ ችግር አንች ጋ ነዉ ይህ ወጠጠ ልጅ ያለእድሜሽ አስጦንቅሎብሽ ነዉ ።እንጅ. ለአንድ ልጅ ላይ ጨክነሽ ሕይወት ይቀጥላል ተያላ? አብደሻል ገና ለጋ ልጅ ምንላይ እንደሚትወድቅ. በንደት አዉቀሻል ?የረስሽን ሰሜት እርካታ ለምን አዳመሽ?ምንአይነት ልብ ብኖርሽ እኔ ከልጅዋቸ ተለይቸ አልወጣም እሳት ብቀጠልም ።ሁሉንም ችለሻ ካላሳደግሽ መዉለድ ብርቅ አይደለም ።እቅርታ አደርግልኝ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ እከታተል ስለነበር. በጣም ነዉ የተሰማኝ. ሴት ልጅሽ መጦርያሽ ናት ።ከላሳደግሻት ወልደሽ ለወንድ ብለሽ ቆሻሻ ዉስጥ ወረወርሻት ቁጠር ።እቅርታ
    ፈጣር ነምረቱ ያስብሽ ነዉ ማለት የሚፈልዉ ።እዉነቱ ሊገርሽ ቶሎ ከልወጣሽ አሁን ከለሽበት. በጣም መጥፎ ሕይወት ይጠኗብቅሻል ጋዘጤኛዉን ሰም ፈጣር ሊታደግሽ ፈልጎ ወደ አንች ልኮታል ።አንድ ግጥም አለ ምከረ ምከረዉ እንብ ካለ መከራ የምከረዉ ይባላል ተመለሽ ወደቀድሞ ባሊሽ ። ከጠጠ ወንድ ጋራ ፈጣርን ÷ልጅሽ የቀድሞ ባሊሽን አትበድይ የሚሰማኝ የህ ነዉ ተመለሽ ተመለሽ!!! ተመለሽ. !!!ይህ አይረባሽ ነጌ ጥሎሽ በአንች ለይ የማግጣል ከለላ ሴት ጋራ. ተመለሽ !!!ተመለሽ !!

  • @EliasHelenaElias
    @EliasHelenaElias 17 วันที่ผ่านมา +7

    ያለ ጥፋቷ ልጃቸው ተጎዳች እባካች ወላጆች ተጠንቀቁ ለልጆቻችሁ።

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 17 วันที่ผ่านมา +58

    ልጁን በጣም ፈርቸዋለው ተጠንቀ የኔ ጀግና❤❤

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 17 วันที่ผ่านมา +72

    የሰለሞንን ወንድም ፍለጋ ብቻህን እንዳትሄድ እባክህ ወጥመድ ይመስለኛል ተጠንቀቅ ተጠነቀቅ አላመንኩትም ይህን ልጅ እባክህ ተጠንቀቅ አትመነው ወጥመድ ይመስለኛል ጀግናችን ይሄን ደንብ አስከባሪ አትመነው !!

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 17 วันที่ผ่านมา +13

    ጎዳና ላይ ከወደቀ እንዴት ብሎ ነው ለእነ ሄኖክ እና ሰላም ያን ሁሉ ገንዘብ እየከፈለ አንተን ያጠቃህ ይሄን ልጅ በደንብ ተከታተለው ጎዳና ላይ ወድቆ ብታገኛውም አትመነው ከሰራው ወንጀል ለማምለጥ እና ንብረቱ ገንዘቡ እንዳይወሰድበት የሚሰራው ጊዜያዊ ድራማ ሊሆን ይችላል
    አንተ ግን በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 15 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ዝም አትይውም

  • @user-ri1xr1md1r
    @user-ri1xr1md1r 16 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድሜ ይህ ሰው ተልኮነው የመጣው እራሲህን ጤብቅ ፈጣር ይቅደምልህ ።

  • @user-xm1ov1xo3y
    @user-xm1ov1xo3y 17 วันที่ผ่านมา +57

    ኤደን እራሱ አስፈራርተዋት ነው የሚመስለኝ እንደዚህ ውሳኔ አትወስንም ለልጅዋ ስትል መሰዋት ልትከፍል ነው ፈጣሪ ይርዳቸው

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 17 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ይህ ነው ሚሆነው እንጅ ምንም እውነት አልተናገሩም

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 17 วันที่ผ่านมา +150

    እግዚአብሔር ይጠብቀው ፀሎት ያስፈልገዋል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 10 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሀዴራ እውነታው እንዳይ ከደን በጣም ይከብዳል እኔ ምልህ ዓይን ንሥር እንደዚያ ዓይነት ሰው ለጥያቀ ስቀርባቸው ኮስተር አትበላቸው ሥራቸውን እና
    ጥፋታቸው መደበቅ ይችላሉ አፍርጣቸው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 17 วันที่ผ่านมา +5

    የንስር አይን ራስህን ጠብቅ
    ሴራ ነዉ አይወዳትም የወድምየዉ እጅ
    አለበት በብር አታሎት ነዉ ከነዚ ሰዎች እራቅ
    እግዛቤር ይጠብቅህ ሁሌም ከቅኖች ጋር የሆነዉ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 17 วันที่ผ่านมา +72

    ራስህን ጠብቅ የነስር አይን 👍👍👍

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 17 วันที่ผ่านมา +46

    ወንድሜ መጨረሻ የመጠው ልጅ ምኑም ደስ አላለኝ እሚናገረው ነገር እራሱ የተዘበራረቀ ነገር ነው አድራሻህንም አሁንም እየተከታተሉህ መሆን አለበት ልጁ የሆነ ተልኮ ይዞ ነው የመጠው ጭራሽ ጎዳና ነው ያለው አላለም ልጁን በድብቅ ተከታተሉት ራስክን ጠብቅ

  • @genimar9778
    @genimar9778 16 วันที่ผ่านมา +6

    አልተዋጠልኝም ምንም ሰውየው በተለይ ያስፈራል ከፈጣሪ በታች እራስክን ጠብቅ ወንድማችን

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 17 วันที่ผ่านมา +27

    የነዚህ ሰዎች ጉድ አያልቅም አንተ ግን እራሰህን ጠብቅ ድንግል ማሰርያም ትጠብቅ የእናትህ ጸሎት ይጠብቅሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 13 วันที่ผ่านมา

      አረ እሁንም ተጠንቀቅ ነገሩ ሁሉ የተወሳሰበ ነው።ይህ ሹፌር ከሰለሞን ወንድም ግንኙነት ያለው ይመስላል ።ገንዘብ ሰይጣን ነው።አላህ ይጠብቅህ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 17 วันที่ผ่านมา +56

    ወንድማችን ይሄን ልጅ ብዙ አትመነነው።
    ምናልባት. እንዲህ ዋሽተህ ይሄን ልጅ ይዘህ አምጣልኝ ብሎት እንዳይሆን።
    አስብበት።

    • @fetaryitebikishyasenishiwu724
      @fetaryitebikishyasenishiwu724 17 วันที่ผ่านมา +2

      Tertir kegefomi ale sitir

    • @Ahmad-n3v
      @Ahmad-n3v 17 วันที่ผ่านมา +1

      የኔምጥረጣሬነው አፊላይያሰታውቃል ተልኮይመሰለኛል

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 17 วันที่ผ่านมา

      ምናልባት ብቻ ሳየሰሆ 100በ100ተልኮ ነው

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp 17 วันที่ผ่านมา +55

    ወንድም ብቻህን እዳትሂድ ይህ ነገር ሲራአ አለው የምትሉ❤

  • @user-ez4kk3nj9c
    @user-ez4kk3nj9c 16 วันที่ผ่านมา +4

    የንስር አይን እራስህን ጠብቅ ይህ ልጅ ተልእኮ አለበት ተከታተለው ሰው እንዳታምን ዳግም ተጎድተህ ማየት አንፈልግም ጀግናው ይህ ኬዝ በጣም ከባድ ነው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ❤❤🤲

  • @semirewiz5387
    @semirewiz5387 16 วันที่ผ่านมา +4

    የንስር አይን በዚ ቀጥል የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 17 วันที่ผ่านมา +66

    ዝም በል በጥጥርበት ቦታ ሁሉ አትድ ደሞ ብቻን አትድ... ከቤት ስትወጣ, መዝሙር ዳዊት 22 እና 90 ጸልይ እግዚአብሔር ይጥብቅህ 💞

  • @surafelbergen7426
    @surafelbergen7426 17 วันที่ผ่านมา +127

    በምንም አይነት ብቻህን አትሂድ አላመንኩትም የታክሲ ረዳት አይመስልም በፉጱም ይልቁንስ ቦዲ ጋርድ ይመስለኛል ቢሮክ መቅጠር አልነበረብክም ማየትም አልነበረበትም ። ጌታ የሱስ ይጠብቅሀል ፀሎቴም ነዉ

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 17 วันที่ผ่านมา +1

      100%100

    • @alemheaven
      @alemheaven 17 วันที่ผ่านมา +1

      ኸረረረረረ በጌታታታ ወንድማችንንንን የፖሊስ ሀይል ሳትይዝ ወደዮሴፍ እንዳትሄድ የዮሴስ ዙሪያ ጠባቂ ነው

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 17 วันที่ผ่านมา

      100%100

    • @user-lt3gl4ld5o
      @user-lt3gl4ld5o 17 วันที่ผ่านมา

      የሚያድነው እየሱስ ሳይሆን የእሱስ የፈጣር ጌታ ነው

    • @zakmanayele6839
      @zakmanayele6839 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-lt3gl4ld5oEYESUS GETA NW..!!

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 17 วันที่ผ่านมา +25

    ይህ ኬዝ በጣም ከባድ ነው ወንድሜ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እንጅ በጣም ከባድ ነው የስለሞን ወንድም መጥፈ ስው ነው

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሰውየው የተላከው ነገር ያለው ይመስላል ተጠቀቅ ጀግናየ ❤❤❤

  • @mengistumekonen2061
    @mengistumekonen2061 17 วันที่ผ่านมา +40

    እሂን ሰው ጠርጥር አትመነው ።ሌላ አላማ አለው ።እራስህን ጠብቅ እኔ አድናቂህ ነኝ ትዛየር ይላሉ እስራኤሎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @agegneush
      @agegneush 17 วันที่ผ่านมา

      😅😅ትከከል ነው ትዛሄረ ተጠንቀቅ

  • @user-xz1rm8vc9p
    @user-xz1rm8vc9p 17 วันที่ผ่านมา +82

    አድራሻህን ለማወቅ ነው ብሎ አፉ አለለጠው የንስር አይን እነሱ ከሚጎዱህ እኛ የማዳም ልዩ ሀይሎች በካቴና ለማሰር ዝግጁ ነን ተጠንቀቅ እንድትጎዳብን አንፈልግም

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 17 วันที่ผ่านมา

      Ye medam kemem Duaa Argy zem blesh🎉

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 15 วันที่ผ่านมา

      ያልሰጡትን ሲዘባርቅ እውነቱን ተናገረ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 14 วันที่ผ่านมา +2

    ከአዲ ነሸ ይሄ ምክንያት ሊሆን አይችልም የእግዚአብሔር ፈቃድ ሲሆን ሰለሞን እግዚአብሔር ይጎበኘዋል ሰዉ ታሞ አይቀርም ❤❤❤

  • @tigistdesta7282
    @tigistdesta7282 17 วันที่ผ่านมา +8

    ራስህን ጠብቅ ሽፌሩም አልተመቸኝም ጠቋሚውም ወጥመድ ውስጥ እዳትገባ ተጠንቅ አልተመቸኝም

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 17 วันที่ผ่านมา +104

    እሄን ጀግና ጋዜጠኛ እንደኔ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ ❤👍❤️

  • @addisw1713
    @addisw1713 17 วันที่ผ่านมา +22

    ግን ወንድሜ ልጁን አትመነው ሁኔታው አላማረኝም እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ስትወጣም ስትገባም ዋስ ጠበቃ ይሁንህ❤❤❤

  • @aminahassen3394
    @aminahassen3394 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ወንድም አለም እባክህ ራስህን ጠብቅ ለናትህ ስትል በድጋሚ እናትህን አታሳዝናቸው ለሳቸው ስትል እና ለፍቅረኛህ ለማንኛውም ምድርና ሰማይን የፈጠረ አላህ ጠብቅህ አሜን

  • @mesafintgebireyesus1573
    @mesafintgebireyesus1573 17 วันที่ผ่านมา +24

    አይዞህ ወንድማለም እየተጠነቀክ ቅ/ሚካኤል ይጠብቅህ ታስፈልጋለህ ለተጎዱት

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 17 วันที่ผ่านมา +40

    አይ ሹፌሩና የሰለሞን ሚስት በመተተኛዉ ሰዉ ቁጥጥረ ናቸዉ እረሱ እያሰራዉ ነዉ በረግጠኝነት የሆነ የተደበቀ ሚስጢረ አለ አንተንዉ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ የታመመዉንም ፈጣሪ ይማረዉ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 17 วันที่ผ่านมา +38

    እራስክን ጠብቅ ይሄ ሰውዬ ሊያበላክ ነው
    ተጠንቀቅ አልተዋጠልኝም ለሰላም በቅርብ አይደል ያ ሁሉ ብር የሰጣት ውድ ወንድሜ ተጠንቀቅ 🙏😳😳😳

    • @asenkachgossaye6953
      @asenkachgossaye6953 17 วันที่ผ่านมา +1

      Awo enme alamaregnme wadema embata bazrefafa kamesowa teshfinhi ershi tebeke

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 14 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና እዳተያለ ልጅ እግዚአብሔር ይስጠኝ❤❤❤ጀግና የጀግናልጅ🥰

  • @SamsonMekonnen-ii4pm
    @SamsonMekonnen-ii4pm 13 วันที่ผ่านมา +1

    ኤዴን ይህንን ስው የምትወደው አይመስለኝም እያስመሰለች ነው። ይህንን ልል የቻልኩት እርሱ የተናገረውን እሷ እያስመሰለች ያለችው ኃሣብ የመጣው ሰለሞንን ካየችው በኋላ ይመስለኝል። በላመነችው ትዳር ለመግባት መሞከሯ ነገ የካፋ የጭለማ ህይወት እንደምትኖር እርግጠኛ ነኝ።

  • @soliyanasimegn287
    @soliyanasimegn287 17 วันที่ผ่านมา +23

    አንተ ልጀ እግዛብሔር ይጠብቅህ እዳያስገድሉህ በጣም ተጠንቀቅ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 17 วันที่ผ่านมา +36

    ተልኮ ነዉ የመጣዉ ሰላይ ነዉ ይሄ ሰዉዬ የሚናገረዉ ነገር የማይዋጥ ነገር ነዉ የሚናገረዉ የንስር አይን ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ሰዉ አይታመንም

    • @toba1854
      @toba1854 17 วันที่ผ่านมา +1

      👆👆👆👆👆👍👍👍👈😭😭😭💔💔

    • @Menelik27
      @Menelik27 16 วันที่ผ่านมา

      ሹፊሩና ሄደንም ነገራቸው እያምርም እንኳን ይሄ ሁሉም ላይ የሆነ ተንኮል አለ ብዬ ነው የማስበው።

  • @user-qm2yk1vy6w
    @user-qm2yk1vy6w 16 วันที่ผ่านมา +3

    ተጠቀቅ ምክናቱም ከስደረስ ወር በፊት እራሴን ላጠፋ ነበር ያለች መስሎኛል ባለፈው ሲቀጥል ለባሏ ለልጇ አባት ትዳር እዳላዘች ነበር የነገረችሁ አስፈራርቶታል ወድምዮው አተም እራስህን ጠብቅ ሰውየው አደገኛ ነው እየተከታተለህ ይሆናል አላህ ይጠብቅህ ብቻ ይከብዳል ጉዳዩ

    • @Menelik27
      @Menelik27 16 วันที่ผ่านมา

      በትክክል በአንድ ቀን ያሃ ሁሉ ቃሏ ተቀይሮ በምን ግዜ የምታፈቅረው ሰው መጣ?? በዛ ላይ ፍቅረኛና የምትወደው የሚወዳት እሷን ካጣ እራሱን ሊያጠፋ የሚችል የሆነ ገልቱ በአንድ ቀን ታሪክ ተቀይሮ ከየት አመጣችው? በርግጠኝነት በሆነ ነገር ተገዳ ቲያትር እየሠራች ነው ብዬ ነው የማስበው። ለኔ ሶስቱም እየዋሹ ነው ምንም እውነት አላየሁም በአሁኑ ፕሮግራም።

    • @user-qm2yk1vy6w
      @user-qm2yk1vy6w 16 วันที่ผ่านมา

      @@Menelik27 አወ ሶስቱም እየዋሹ ነው እሷ ተገዳለች ሁለቱ ወዶችም በብር አታሏቸዋል እመኑኝ ጎዳናላይ ነው።ያለው ያለውም ውሸቱን ነው ብቻ ከባድ ነገር ነው እውነት ሰውየው ከባድ አደገኛ ሰው ነው

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 11 วันที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር የአንተ ፈተና ከሚባለው በላይ ነው ።

  • @talayehala7094
    @talayehala7094 17 วันที่ผ่านมา +35

    መጠርጠር አሁን ነዉ የንስር አይን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በሄድክበት መንገድ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ

    • @ZZZ-xz9tp
      @ZZZ-xz9tp 17 วันที่ผ่านมา

      ወይዘዴ የሆነነገር አስበውነው እራስህንጠብቅ ወድሜ

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4m 17 วันที่ผ่านมา +33

    አውቆ ሴራ እየሰራብህ እንዳይሆን ከችግራ ከመራዋ የታደካት ሰው የጎዳችህ ይህን ሰው ማመን እኔጃ መጠንቀቁ አስፈላጊ ይመስለኛል ❤❤

  • @swiz_good
    @swiz_good 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንም አንተ ላይ ጣለው እንጂ ሚስቱም ጠላቱ ነች ለማንኛውም እራስክን ጠብቅ ጀግናው ደሙ ምላሷ በስማም አደጋ ነች

  • @Maedot21
    @Maedot21 10 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እዚ የተፃፉትን አስተያየቶች በደንብ በደንብ አጥይናቸው እንዳይጎዱህ ነገሮችን በጣም እየተወሳሰቡ እውነታ የሌላቸው የሚመስሉ ነገሮች ይታዩበታል
    ብቻ ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 17 วันที่ผ่านมา +86

    ✝️✝️☝️ ወንደሜ ተጠንቀ ቅ ተልኮ የመጣ ሳይሆን አይቀርም please please ተጠንቀ ቅ ከጎንክ 🤜👊 ጋርዶችክ እንዳይርቁ ‼️‼️

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y 17 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @lubabaendries
      @lubabaendries 17 วันที่ผ่านมา +1

      ኡነት ወሬዉ ራሱ አዉቆ ነዉ

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 17 วันที่ผ่านมา

      በትክክልየኔውድ

    • @fatima-ie1uz
      @fatima-ie1uz 17 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነትነዉ እኔም በጣም እየፈራሁ ነዉ ወንድሜ ተጠቂቃ

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s 17 วันที่ผ่านมา +20

    ወንድምየዉን አቀዋለሁ የሚለዉ ሰዉየና የአሁኑ የኤዴን ፍቅረኛ እነዚህ ሁለቱ ወንድሙ ዩሴፍ እጁ አለበት እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🌹

  • @Eyob797
    @Eyob797 13 วันที่ผ่านมา +1

    አይፈረድባ(ቸ)ውም ዕሷም ካቅሟ በላይ ሄኖ ተገፍታ ነው ከትዳሯ የወጣ(ች)ው። ሠለሞን የክፉ ሰው ወሬ መስማቱ በጣም ጎዳው።

  • @user-fu1tc1rz8j
    @user-fu1tc1rz8j 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተጠቀቅ ሴራው እንደቀጠለ ነው ጀግናው 😢❤❤❤

  • @user-oh2eg7nc9t
    @user-oh2eg7nc9t 17 วันที่ผ่านมา +20

    ልጄ ዉሸቱን ነዉ አላሀ ይጠብቅ ተልኮ አለዉ እራስህን ጠብቅ የኔ ጀግና

  • @LoratMedia19
    @LoratMedia19 17 วันที่ผ่านมา +52

    አንተ ጄግና ነህ ስልህ በምክንያት ነው ከዛ ሁሉ አደጋ ወጥተህ ለህዝብ ድጋሜ መቆምህ የማይነቃነቅ አምላክ ስላለህ ደግመህ አመስግን ።🎉

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 13 วันที่ผ่านมา +1

    የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለች አያቴ ምንም አልጣሙኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @TtttEdde
    @TtttEdde 16 วันที่ผ่านมา +1

    እራስህን ጠብቅ የኔ ወንድም እኔ ምኑም ደስ አላለኝ ይሄ ልጂ በተርፈ አላህ ይጠብቅህ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 17 วันที่ผ่านมา +67

    ይህ ሰዉ መድሐኒት አርጎባት ነው እንጂ በጤናዋ አይመስለኝም ጌታ ይርዳት

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 17 วันที่ผ่านมา +18

    😢😢😢😢ሠውየው ተልኮ መሰለኝ ምኑም አልተዋጠኝም እራስህን ጠብቅ ጀግናው ተልኮ ነው አር😢😢😢😢

  • @EteFhse
    @EteFhse 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወደ ስራህ በመመለስ ደስስስስስስ ብሎኛል❤ግን አሁንም እራስህ ጠብቅ ሰዎች ሲቀጥሩህ ብቻህን አትሒድ ከፈጣሪ በታች የራስህ የሆነ ሰዉ ያዝ

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 14 วันที่ผ่านมา +1

    የንስር ዓይን የሰለሞን ሚስት ብዙም ደስ አላለችኝም! ሰለሞንን ብቻ ጤናውንና ኑሮው እንዲመለስ እርዳው!ጥፋት ላይ እንደነበር ይታወቃል የሆነው ሆኖ ግ ን ተጸጽቷል ተጎድቷል የተጸጸተን ሰው ደሞ እግዚአብሄር ይወደዋል! አንተም እጅግ ውብ ሰው ነህና እስከመጨረሻው አብረሀው ሁን!!!እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን!

  • @KoJ-zj3vs
    @KoJ-zj3vs 17 วันที่ผ่านมา +53

    አሁን ላይ ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ::ይሄን ልጅ ለጥቆማ የመጣውን ልጅ ተጠንቀቀው ❤❤😊

  • @walotube33
    @walotube33 17 วันที่ผ่านมา +55

    ለማነኛውም ራስህን ጠብቅ የወንድምየው ሴራ እንዳይሆን

    • @toba1854
      @toba1854 17 วันที่ผ่านมา +3

      👆👍👍👍👍

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 17 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ብያለሁ

    • @saratsegaye5060
      @saratsegaye5060 17 วันที่ผ่านมา

      በማርያም ለብቻ አትሒድ ተጨንቂያለው ወይኔ

  • @fjhcytd5460
    @fjhcytd5460 16 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግናው ተጠንቀቅ እነዚህ ያገኘሀቸው ሰዎች በሙሉ ተንኮልና ተልኮ ያላቸው ናቸው በጣም ፈርቻለሁ ላንተ ተጠንቀቅ አደራ❤

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 13 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን ሹፌር አትመነው:: እሷም በሹፌሩ መተት ተይዛ ይሆናል :: ግን የሷም ታማኝነት የላትም:: የኔ ልዽ ተጠንቀቅ:: አቶ ሰሎሞንም ፈጣሪ ይርዲህ::

  • @user-ze2us7py8r
    @user-ze2us7py8r 17 วันที่ผ่านมา +55

    ዛሬ ተራ ደርሶኛል ላይክ አድርኩኝ
    አንደኛ ነኝ ስላቹህ የመዳም ቅመሞች❤❤❤

  • @haregwointefera3039
    @haregwointefera3039 17 วันที่ผ่านมา +17

    አንተጅግና እንደዚአይነት ቀላማጅሲመጥ ዝምብለሕ አትቀበለው ተገዝቶም ሊሆንይችላ ጥንቄቄ አድርግ ጠርጥርብሏል ውንድም ጌታይቅደምልሕ ተባረክ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 11 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ አይነት ከወንድምዬዉ ልጅ የተባለዉም እዉነት ይችላል

  • @AlemMaru-yg3ep
    @AlemMaru-yg3ep 17 วันที่ผ่านมา +43

    ወንድማችን የንስር አይን ዳንኤል እና ስለዮሴፍ መረጃ የሰጠህ ሰውዬ 100% የዮሴፍ ተላላኪዎች ናቸው ራስህን ጠብቅ ተጎድተህ ማየት አንፈልግም በተረፈ እግዚአብሄር ካንት ጋር ይሁን

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 17 วันที่ผ่านมา +23

    የውሸት ወሬ ነው ወይም ቁማር ተበልቶ ነው ወይንም ከዚህ ጋር የጠነሰሱት መጥፎ ነገር መኖር አለበት ተጠንቀቅ ጀግናችን።❤

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed1634 17 วันที่ผ่านมา +22

    ሠውዬው እንደሄኖክና ሠላም በብር ተገዝቶ ሊሆን ይችላል አንተን አሏህ ይጠብቅህ የሠውን ቸግር ለመፍታ ሂወትህን አሢዘህ ነው እዬሠራህ ያልኸው አሏህ ይጠብቅህ

  • @ElsaNadew
    @ElsaNadew 10 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ከ አግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ

  • @solomonkebede2751
    @solomonkebede2751 14 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሙ ቀደመው እንጂ እሳም እራቁቱን ታስቀረው ነበር ።እግዚአብሔር ለታማሚው ምረትን ይላክለት።ቅዱስ ሚካኤል ይማረው።