እንዴት የችግር ጊዜያችንን እናሳጥራለን? - Prophet Zenebe Girma - ጸሎት Part 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • #Prophet_Zenebe_Girma
    .
    ዮሐ 16 ፡ 16-24
    16
    ጥቂት ጊዜ አለ፥ አታዩኝምም፤ ደግሞም ጥቂት ጊዜ አለ፥ ታዩኛላችሁም፥ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና።
    21
    ሴት በምትወልድበት ጊዜ ወራትዋ ስለ ደረሰ ታዝናለች፤ ነገር ግን ሕፃን ከወለደች በኋላ፥ ሰው በዓለም ተወልዶአልና ስለ ደስታዋ መከራዋን ኋላ አታስበውም።
    22
    እንግዲህ እናንተ ደግሞ አሁን ታዝናላችሁ፤ ነገር ግን እንደ ገና አያችኋለሁ ልባችሁም ደስ ይለዋል፥ ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም።
    23
    በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።
    24
    እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ።
    Our Social Media
    Facebook
    bit.ly/32KkvZi
    Instagram
    bit.ly/3mBm9nS

ความคิดเห็น • 49

  • @tihutgirum2716
    @tihutgirum2716 3 ปีที่แล้ว +2

    Zeneyeko yemiwedehe!!! You are the gift for the Almighty God for this generation!!!! Remain blessed!!!

  • @MercuKassu
    @MercuKassu ปีที่แล้ว

    አሜን!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መቼም ማረሳው መልእክቴ ነው ማስታወሻ ይቀመጥልኝ ያዳመጥኩኝ ጥር 28/2016ዓ.ም (ምካ)

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን🙌🙌🙌🙌🙌 የሐና ፀሎት ትካዜ, ለቅሶ ማሰቆመ እንደቻለ ሊቀጥል ያለ ነገር እናዳስቆመ በፀሎት ምላሽ እደተኘ ,,,,ዘኔ ተባረክ 😍😍😍 ብርቱ መልእክት ነው::አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @lewbetsimachew1641
    @lewbetsimachew1641 2 ปีที่แล้ว

    I am always amazed by your teachings and insights that God gives you. Wow .... remain blessed.

  • @helenhailu2516
    @helenhailu2516 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘኔ ዘመንህ ይባረክ

  • @tedoharer1
    @tedoharer1 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን 🙌🙌😘😘wow wow 😘😘🙌🙌👍👍👍✅️✅️

  • @melesedemessie8497
    @melesedemessie8497 ปีที่แล้ว

    ዘኔ ብሩክ ነህ!

  • @shagiturafera1974
    @shagiturafera1974 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤BLESSED IS YOURS DAD.❤❤❤

  • @TonyMrad-x9j
    @TonyMrad-x9j 6 หลายเดือนก่อน

    amen amen❤❤🙌🙌

  • @AzebBekele-c3z
    @AzebBekele-c3z 7 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @kii36
    @kii36 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እውነት💜

  • @biftukechiye7141
    @biftukechiye7141 2 ปีที่แล้ว

    Geta yesus zemenihn yibark

  • @sebelwengelsirak9426
    @sebelwengelsirak9426 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ መልክቱ አበረታኝ ተስፋ ሞላኝ

  • @sifenberhanu3684
    @sifenberhanu3684 ปีที่แล้ว

    Amen God bless you

  • @meskelebergene1465
    @meskelebergene1465 2 ปีที่แล้ว

    Amen💟💟💟🔥🔥🔥💟💟👍🏾

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnn
    እግዚአብሔር ትልቅ ነው 🙌🙌🙌🙌😇

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 ปีที่แล้ว

    God bless you more🙏🙏😇😇

  • @netsitubeethiopiyawit7790
    @netsitubeethiopiyawit7790 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ ያባቴ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታነው

  • @gitongarose1134
    @gitongarose1134 4 ปีที่แล้ว

    Bless you more zane

  • @meskelebergene1465
    @meskelebergene1465 2 ปีที่แล้ว

    Amentik

  • @binize6649
    @binize6649 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @genetgebeye6247
    @genetgebeye6247 2 ปีที่แล้ว

    Amen nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidangezahgne6642
    @kalkidangezahgne6642 4 ปีที่แล้ว

    አሜን!

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 4 ปีที่แล้ว

    Egziyabeher yebarkeh sele temhertu

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 4 ปีที่แล้ว

    Very much true 👍 more bless 🙏

  • @tsehaytesfa2730
    @tsehaytesfa2730 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏

  • @farahcell4526
    @farahcell4526 4 ปีที่แล้ว

    Tebarhki zene tsgawun yabizalh
    Bhtam tekamina arinhti yemiwote timirti new bhtam amesginachuwalhwu

  • @hamelmalargu6894
    @hamelmalargu6894 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዘንዬ ጌታ ይባርክህ

  • @betsegawgebre5314
    @betsegawgebre5314 4 ปีที่แล้ว

    True Gospel teacher God Bless you Zeni.I always blessed when I hear you

  • @eduyehuwalashet608
    @eduyehuwalashet608 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN tebarek zenye

  • @esayasgebrehiwot7652
    @esayasgebrehiwot7652 3 ปีที่แล้ว

    i learn many spiritual message from you always you speak the word of god bless you my brother

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 4 ปีที่แล้ว

    Zene tebarek.

  • @mesereterbkobiltbo4675
    @mesereterbkobiltbo4675 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidangezahgne6642
    @kalkidangezahgne6642 4 ปีที่แล้ว

    How I loved the message! God bless you! Haleluya!

  • @alem8640
    @alem8640 4 ปีที่แล้ว

    Prayer is a key God bless you brother

  • @meskelebergene1465
    @meskelebergene1465 2 ปีที่แล้ว

    📖📖📖📖🙏🏾🙏🏾🙏🏾💜💜💜

  • @kalkidangezahgne6642
    @kalkidangezahgne6642 4 ปีที่แล้ว

    መፀለይ ያቃተው ሰው መፀለይ እንዲችል ምን ያድርግ ዘንዬ
    ተባረክ!

  • @savedbyhisgrace9380
    @savedbyhisgrace9380 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnn Bless You More Zenewa

  • @shalommesfin5410
    @shalommesfin5410 4 ปีที่แล้ว

    God bless you zene

  • @tedoharer1
    @tedoharer1 4 ปีที่แล้ว

    Exactly

  • @kalkidangezahgne6642
    @kalkidangezahgne6642 4 ปีที่แล้ว

    ፀሎት አምላክ እንዲሰራ መፍቀድ ማለት ነው!

  • @tsehaydaniel1739
    @tsehaydaniel1739 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @kii36
    @kii36 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እውነት💜

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie9293 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @kii36
    @kii36 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እውነት💜

  • @gitongarose1134
    @gitongarose1134 4 ปีที่แล้ว

    Amen