ጥቅምት ፳፬/፳፻፲፯ ዓ.ም ብፁዕ አባታችን አቡነ ጢሞቴዎስ የሰጡት ወቅታዊ ትምሕርትና ቃለ ምዕዳን || በታርጫ ም/ቅ/አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- ብፁዕ አባታችን አቡነ ጢሞቴዎስ ፣ የዳውሮ-ኮንታ እና የከንባታ ሀላባ ጠንባሮ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ጥቅምት ፳፬/፳፻፲፯ ዓ.ም በታርጫ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንድነት ገዳም ተገኝተው ወቅታዊ የተፈጥሮና የሰው ሠራሽ አደጋዎች ክስተት፣ የሰው ልጅ ለምን መቅሰፍት እንደበዛበት፣ ...ወዘተ የሚያስረዳ ልብን የሚጠግን ድንቅ ትምህርት የሰጡበት ክፍል ሁለት ቪዲዮ ነው። ጊዜ ሰጥታችሁ ስሙት ታተርፉበታላችሁ።
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን ፕሮግራም መሪያችን መምህር እርሶንም የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን