ግለ ወሲብ እና ጉዳቶቹ │ ሸገር ሜዲካል - ከቤቲ ጋር │Sheger Times Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @biniamemelesse6148
    @biniamemelesse6148 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ነው እንደዚህ እማይነካካ ርእሶችን አውጥቶ በማስተማር ወጣቱን መታደግ ያስፈልጋል በጣም ጎበዝ ልጅ በርቺ ላይክ. ሼር. ሰብስክራይብ

  • @አወልሰይድ-ሰ2ዠ
    @አወልሰይድ-ሰ2ዠ หลายเดือนก่อน

    ኧረሌላዉንትተሺመዉጫመገዱንንገሪኝላብድትንሺነዉየቀረኝ15አመትሙሉሴጋነዉየምጠቀመዉ

  • @ተመስገንአበጋዝ
    @ተመስገንአበጋዝ 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽ

  • @tilezmantilahun2483
    @tilezmantilahun2483 3 ปีที่แล้ว

    Good

  • @bereketfeleke2977
    @bereketfeleke2977 2 ปีที่แล้ว +2

    Mekanenet lay be 72 seat nw yezerfere yemimeretew bileshal neger gin be 1 ken becha ene eske 3te yezerfere yefeseghal be 3 ken setasebew eske 9 gize malet nw tadia lemendenew 1de yezerfere kerechew behuala ke 3 ken befeit 9 gize yemirechew

    • @bereketfeleke2977
      @bereketfeleke2977 2 ปีที่แล้ว +1

      Kechalshe yebelete betaberarileghen🙏🙏

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 ปีที่แล้ว

    ግለ ወሲብ ጥሩ የስነ ልቡና ተፅእኖ ያሳርፉል ሱሰኛም ያደርጋል የተቃራኒ ፆታ ግንኙነትን ያዳክማል ይህን መጠቀም የለመደ ያን ካላደረገ የድብርት መንፈስ ያስከትላል በመጨረሻም ጥቂት የማይባሉት ወደ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ይሽጋገራሉ ሌላም ሌላ ይህ የሚሆነው በተለይ ወንዶች ተቃራኒ ፇታን ለማግኘት በፍርሀት ውይም ብልህነት ድንጉጥነት ስለሚያድርባቸው ለጊዜው ስሜታቸው ማርኪያ መንገድ ብለው የሚይዙት ወደ ሱሰነት ስለሚለወጥ ይሆናል ነገር ግን በእጅ ላይ ባክቴሪያ ስላለ ኢንፌክሽን ያመጣል ያልሽው ብዙ መሬት አይዝም ለዛውም ከተቃራኒ ፆታ ጋር በሚደረገው መስተጋብር ከሚከተለው ኢንፌክሽን ቢያንስ እንጂ የሚጎላ አይደለም ወንዶች ብዙ ግዜ ለዚህ ሲዘጋጁ ሳሙናን ነው የሚጠቀሙት ይህ ደግሞ የባክቴሪያን ህልውና በብዙ ይቀንሳል በሴቶችም ይህ የጎላአይደለም ሴት እራሳን የሚከላከላት የምታመነጨው ውህድ ስላለ ይህ አነጋገር እውነት አይመስልም ድርጊቱን ማበረታታቴ እንዳልሆነግን ይስመርበት ለፕሮግራምሽ አክብሮት አለኝ

  • @asnakeshewaseyasib528
    @asnakeshewaseyasib528 3 ปีที่แล้ว +2

    ሴጋ መደብደብ መዘዙ ብዙ ነው አግቡ እና ከዚህ ድርጊት ታረሙ

  • @tihutskitchen9890
    @tihutskitchen9890 3 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/PQqDhFHvi98/w-d-xo.html
    ለቅዳሜዎት ይቺን ቪዲዮ ጀባ ብያለው

  • @whatcanisay555
    @whatcanisay555 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለሴጋ (ግለ ወሲብ) እና ፖርኖገራፊ ሚሰሩት የሚያቀርቡት የተሳሳተ መልክት ያስገርመኛል፡፡ ይህ ስህተት እዚህ ብቻ ሳሆን ዶክተርስ ኢትዮጲያ እና ብዙ ቦታዎች ላይ ይታያል፡፡
    በዚህ ቪዲዮ ላይ ጭምር እንደተገነዘበኩት የብዙዎች እይታ ሀይማኖታዊ እንጂ ሳይንሳዊ አይደለም፡፡ እነደዚያ ሲሆን ደግሞ ሳይንስ መሰል አስተያየቶችን በሃይማኖት ዘውግ በማቅረብ ሰውን እናሳስታለን፡፡ በዚህ ቪዲዮ ላይም የምናስተውለው ይህንን ነው፡፡ አቅራቢው ሲያወራ እንደኔ እምነት ብሎ ያቀረባቸው ነገሮችሁሉ ስህተት ናቸው፡፡ በሃገራችን በእምነታችን የተወገዘ ብለሀል፡፡ እስቲ እውነት እናውራና የትኛው ሀይማኖት ነው ስለዚ ያወራው? በመፅሃፍ ቅዱስም ሆነ በቁርአን ስለሴጋ የተነገረ ነገር የለም፡፡ ለምሳሌ በመፅሃፍ ቅዱስም ሴጋን ለማጥላላት የሚውለው ታሪክ ዘፍጥረት 38 ላይ ያለው ታሪክ ነው፡፡ ዘፍጥረት 38፤9 “አውናን ግን የሚወለደው ልጅ የእርሱን ስም የሚያስጠራ እንደማይሆን ስላወቀ፣ ከወንድሙ ሚስት ጋር ሩካቤ ሥጋ በፈጸመ ቍጥር የወንድሙንም ስም የሚያስጠራ ልጅ እንዳይወልድ ዘሩን በምድር ላይ ያፈስ ነበር”:: ይህ ደሞ ሴጋ እደደለም፡፡ በሃገራችን አደለም ስለሴጋ ስለሴክስ መወራት የተጀመረው በስንት ትግል ነው (እድሜ ለኤድስ)፡፡ ስለዚህ ባህላችን ብለን የምናወራው የሴከስ እይታ የለንም፡፡ ከሚያስገርሙኝ ነገሮች አንዱ ግሎባላይዜሽን አመጣሽ ብለን የምናስባቸውን ነገሮች የምንተችበት መንገድ ነው፡፡ ከነዚህም አንዱ ስለሴጋ (ግለ ወሲብ) እና ስለፖርኖግራፊ የሚወሩ ነገሮች ናቸው፡፡ በብዙ ቦታዎች እነዚህ ጉዳዮች ሲነሱ የምሰማቸው ነገሮች ከእውንታው የራቁና በስህተት የተሞሉ ናቸው፡፡ ብዙዎቹ ሰዎችን ሚኮንኑም ሆነው አገኛቸዋለው፡፡ይህንን ነገር ማረም ደግሞ የሁላችንም ሀላፊነት ነው፡፡ ከዚህ በታች ትንሽ ስህተቶችን
    የተሳሳቱ እውነታ አንድ
    ሴጋ ስንፈተ ወሲብ ያመጣል፡፡
    ትልቁ ማስፈራሪያ ይህ ነው፡፡ ሴጋ እኩል ይሆናል ስንፈተ ወሲብ ነገርግን ምንም አይነት ጥናት አይደግፈውም፡፡ ስንፈተ ወሲብን ከሚያመቱ ነገሮች ውስጥ በሳይንስ የተረጋገጡት እነዚህ ናቸው፡-ህመሞች(የልብ ህመም፣ ስኩዋር)፣ መድሃኒቶች እና ካነሰር ህክምና፣ ውፍረት፣ሲጋራና መጠጥ ሱስ(የከረመ)፣ የአይምሮ ህሞች(ጭንቀት፣ ድብርት)፣ ለነሱ ሚወሰዱ መድሃኒቶች፣ የእንቀለፍ መዛነፍ(disorder) እና ሌሎች 500 ነገሮች አሉ፡፡ ማንም ሰው ስንፈተ ወሲብ እና ሴጋን የሚያስተሳስር ጥናት አያቀርብም፡፡ የሚሉዋችሁ ነገር ፖርን ከመጣ ጀምሮ ሴጋ በዝቱዋል ስንፈተ ወሲብ ደግሞ በዚያው ልክ ጨምሮዋል ነው፡፡
    ይህ ደሞ መገጣጠም እንጂ ማምጣትን አያሳይም፡፡
    የተሳሳተ እውነታ ሁለት
    ሴጋ ምንም አይነት ጥቅም የለውም
    ይሄ ደሞ ሴጋና ለማጣጣልና ለማንቁዋሸሽ ሲባል የታለፈ እውነታ ነው፡፡ እውነቱ ግን ሴጋ ብዙ ጥቅሞች አሉት ለምሳሌ የጭንቀትና ድብርት ማላቀቅ፣ ትኩረት መጨመር፣ የተሻለ እንቀልፍ፣ የፔሬድ ህመም መቀነስ፣ የእምስ መደረቅነ እና በውሲብ ግዜ ህመምን መቀነስ (ለትላልቅ ሴቶች) ይገኙበታል፡፡ የተሳሳቱ እውነታ ሶስት
    ሴጋ ኖርማል አይደለም
    ያለፈው ትውልድ ያረገውን ነውር ብሎ ስለሚደብቀን አይነግረንም እንጂ በኛ ሃገር ሁኔታ፤ ሴጋ ከጥንት ዘመን ጀምሮ የነበረ ነገር ነው፡፡ ኖርማል ከመሆኑ የተነሳ ነው በየትኛውም ሃይማኖታዊ መፅሃፍ እንደ ሃጢያት ያልተጠቀሰው፡፡ ማስረጃውን ኮመንት አድርጉ ኦናን ብቻ እንዳትሉኝ)፡፡ አሁን ባለንበት አለም ከ14-18 አመት ታዳጊዎች 74 ፐርሰንት ወንዶች 48 ከመቶ ከመቶ ደሞ ሴቶች ይሰግጋሉ፡፡ በአጠቃላይ ደሞ 78 ፐርሰንት አዋቂዎች ይሰግጋሉ፡፡
    የተሳሳተ እውነታ አራት
    ሴጋ የወንዶች ጉዳይ ነው
    ይህ ስህተት የሴቶችን ወሲባዊ ስሜት ከመሸፋፈን እና ከፍራቻ የተነሳ የተሰራጨ ሲሆን እውነታው ግን ድረጊቱ በወንዶችም በሴቶችም ይፈፅማል፡፡ ወንዶች በቁጥር ከፍ ቢሉም፡፡
    የተሳሳተ እውነታ አምስት
    ሴጋ ሱስ ይሆናል
    ሴጋ ሱስ ነው ተብሎ አልተመደበም፡፡ ምክንያቱም ሴጋ ማድረግ እንደሰው ስለሚለያይ ነው፡፡ በየቀኑ፣ በየሳምንቱ፣ በየወሩ የሚሰግጉ ሰዎች አሉ፡፡ እንደ ችግር ሳያዩት፡፡ ነገር ግን ሴጋን እንደመደበቂያ መጠቀምና ኑሮን ሊያናጋ በሚችል ሁኔታ ተገዶ ማድረግ ላይ ነው ችግሩ፡፡ ይህን ግን ለማወቅና ለመገምገም ብዙ ነገሮችን ማየት ይጠባቅብናል፡፡

  • @haq-rv3pn
    @haq-rv3pn 11 หลายเดือนก่อน

    አንቺም አብርደሻል

  • @lifeonhop3252
    @lifeonhop3252 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ጥቅሙ ስ ኣልታውሪ ኣንዲየ። በዚ ላይ ኣንዲት ኣወቅሽ ኣስዚ ላይ መድረሱ ፡ ኣዴት ነው ራስሽ ሁሉም ጊዜ ትሞክረለሽ