አስመላሽና ዐቢይ፤በረከትና አቦይ ፤ታምሩ ሁሊሶ ስለመጽሐፉ ከአሜሪካ|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 เม.ย. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

ความคิดเห็น • 308

  • @ethioforum
    @ethioforum  14 วันที่ผ่านมา +55

    የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል
    1- Aamzon US:
    www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews
    2- Canada
    www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F
    3-Barnes and Nobles
    www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216
    4- Blackwell UK:
    www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V
    5- Amazon Australia:
    amzn.asia/d/5tJmoRP
    6- Amazon Germany:
    amzn.eu/d/3bRZ6yQ
    7 Amazon Netherlands:
    amzn.eu/d/0FDLZPM
    8- Amazon Sweden:
    amzn.eu/d/j1p8drz
    9- Amazon France:
    amzn.eu/d/4QBibff
    10- Amazon Poland:
    amzn.eu/d/4EkAbNB

  • @user-uc4bf3eo1i
    @user-uc4bf3eo1i 13 วันที่ผ่านมา +11

    የእውነት ትግራዋይ ያልሆነ ነገር ግን ከትግራዋይ በላይ ለትግራይ ህዝብ ህይወቱን አስይዞ የታገለና እየታገለ ያለ ሰው ያየሰው ሽመልስ ነው።
    እድሜ ይስጥህ

  • @hanayemaryamlij
    @hanayemaryamlij 14 วันที่ผ่านมา +57

    ዓደይ ማዓረይ እዙኹሉ መንከራ ሓሊፍኪ አብ ዝላዓለ ደረጃ ክትበፅሒ ፍቃድ አምላክ ይኹን ኢትዮ ፎረም ብጣዕሚ ኢና ነመስግን

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 14 วันที่ผ่านมา +64

    ለአለም እንዲረዳው የስርዓቱ ጨፍጫፊነት እንዲያቅ #በእንግሊዝኛ ይተርጎም። #ክብር ይገባችኋል 🇪🇹 አትረሳውም ስቃያቹን።🙏🙏🙏

    • @Mk-gv6dl
      @Mk-gv6dl 14 วันที่ผ่านมา +2

      አለም የማያውቀው ምን አለ?? አለም ለዕውነት ቆማ አታውቅም።

  • @user-uk9sw4uq5v
    @user-uk9sw4uq5v 14 วันที่ผ่านมา +44

    ያየ በርታልን ወንድማችን ክብር ለአቶ ልደቱ እና ለኢትዮ ፎረም በተለይ ወጣቶች እነዚህን ሰዎች በደንብ መስማት አለበት ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው የሆኑ ናቸው ሌሎችም እንዳሉ ሆኖ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 9 วันที่ผ่านมา

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😂❤😢

  • @bestgeze
    @bestgeze 14 วันที่ผ่านมา +11

    ታምሩ መጽሐፉን ብቻ ሳይሆን ቻናላቹንም እንዲተች ብትፈቅዱለት ምርጥ ነው፣ ይህ ሚዲያ አሁን ላይ ቁጥር አንድ ሲሆን ያየሰው መጽሐፍ ላይ የሚታየው ክፍተት ኢትዮ ፎረም ላይ ይታያል፣ ምክንያቱም የሁለቱም አዘጋጅ ያየሰው ስለሆነ

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 13 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you, Ato Tamiru Holeso, I deeply appreciate your insightful grasp of the book, highlighting every strength and weakness associated with TPLF also offers a valuable lesson, rather than solely focusing on one dictator.

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 13 วันที่ผ่านมา +5

    በእውነት በጣም የሚያሳዝነኝ የአስመላሽ ነገር ነው በጣም አንጀቴ የበላኝ ነፍስ ይማር 😢

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 14 วันที่ผ่านมา +15

    ያየሰው ለሃቅና ለሐቅ ብቻ የሆመ በመረጃና ማስረጃ የሚያምን ሞጋች እግዚአብሔር ረዥዥዥዥዥዥዥዥዥም ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-oh5pv5kc9q
    @user-oh5pv5kc9q 14 วันที่ผ่านมา +20

    ኣይ ኢትዮ ፎረም ለዚ ዘመን እ/ር የፈጠራችሁ ሀቀኞች በምን እንደምገልፃችሁ ቃላት ያጥረኛል አንበሶች ንሩልን

  • @user_89498
    @user_89498 14 วันที่ผ่านมา +13

    EthioForum was here during the Tigray genocide - we thank you for that you were a valuable source of news to families all across the world

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 14 วันที่ผ่านมา +4

    እውነቴን ነው የምለው መፅሐፉን ሳላነበው ከሚያቀርበው መረጃ አኳያ እውነትም ያ የ ሰ ው ሽመልስ ተባረክ እባክህ እውነትን ብ ቻ ተናግረህ ሙሙሙት በቃቃቃቃቃቃቃ።።።።።።።።

  • @user-mj3dv1oy2x
    @user-mj3dv1oy2x 14 วันที่ผ่านมา +8

    ያየ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ጊዜ እንዳንተ አይነት ጀግና ለሞት ፊት ለፊት የገጠመው የዘመናችን ጀግና አንተ ብቻ ነክ የምር ክብር ይገብሀል

  • @ritzman1220
    @ritzman1220 14 วันที่ผ่านมา +14

    Ethioforum you are the best 👊🏾

  • @SM-cq7sw
    @SM-cq7sw 14 วันที่ผ่านมา +23

    መፅሃፍህን አነበብኩት ምን ልበል በኣጋጣሚ ያየሰው አልተባልክም እውነት ነበሩ ታላቁ ሰው አያትህ። የእውነትም ሰው ነህ!!!

  • @GebretatyosHadush-yb9su
    @GebretatyosHadush-yb9su 14 วันที่ผ่านมา +110

    በትግራይ ህዝብ ስም ኣመሰግንሃለው ❤❤❤

    • @atakltihayelom-dx9wb
      @atakltihayelom-dx9wb 12 วันที่ผ่านมา +1

      ህዝቢ ትግራይ ኣመስግነለይ ድዩ ኢሉካ ኾይኑ?

    • @fkreayele3056
      @fkreayele3056 12 วันที่ผ่านมา

      ክሳብ መጨረሻከ ዘይትሰምዑ ?በትግሬይ ስም ድማ ትብሊ መንወኪሉክ ህበይ

    • @GebretatyosHadush-yb9su
      @GebretatyosHadush-yb9su 3 วันที่ผ่านมา

      እዚ ስብ ኣብቲ ሕማቅ ግዜ ኣብ ጎኒና ነይሩ ምስጋና ይውሕዶ እምበር ኣይበዝሖይ

  • @user-bf5zv6dr8x
    @user-bf5zv6dr8x วันที่ผ่านมา

    ደሳለኝ (ደሱ) አይሞትም ይልሃል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ደሳለኝ ይቀጥላል አንተ ታቆማለህ ይልሃል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @YGK-lk3el
    @YGK-lk3el 14 วันที่ผ่านมา +16

    I am glad I purchased this book, it worth every penny. Everyone should read this book

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 14 วันที่ผ่านมา +8

    Etioforum የሰው ማኛ ❤️💪👌👍💊

  • @tekahailu1897
    @tekahailu1897 12 วันที่ผ่านมา

    Ethio Forum reporter,Let God and History member you forever.I appreciate you very much thank you!

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 14 วันที่ผ่านมา +3

    Ethioforum, thanks for presenting the summary of the book. It is the best and top of all the medias

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k 14 วันที่ผ่านมา +10

    ያያሠው ሽመልሥ ምርጥ ጋዜጤኛ አረጅም እርሜ ይሥጥህ❤❤❤❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 9 วันที่ผ่านมา

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት🎉😂❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 14 วันที่ผ่านมา +8

    My family ethio fourm selam selam ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 14 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Ethio forum for the best book.

  • @Aster-be9gi
    @Aster-be9gi 14 วันที่ผ่านมา +11

    እንዴት እንደማደናንቃቹህ ይጨንቀኛል። ኢትዮ ፎረምን ሳልሰማ መዋልና ማደር አልችልም like ሳላደርግ ማለፍ ኣልችልም። ብቻ መጽሐፉ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ፕሮግራማቹህ ግሩም ድንቅ፣ ተአምረኛና እውነትን የያዘ ሊሰማ የሚገባ ፕሮግራም ነው። እጹብ ድንቅ መጽሐፍም ሊነበብና፣ ሼልፍ ላይ ሊኖር የሚገባ ታሪካዊ መጽሐፍ ነው። አንብቤ ጨረስኩት። ያስለቅሳል፣ ያሳዝናል፣ ያስቃል፣ እጅግም ያስገርማል። ድንቅ ችሎታና ይዘት ያለው መጽሐፍ ነው። አመሰግናቹሀለሁ።

  • @Amanuel-qp8ge
    @Amanuel-qp8ge 14 วันที่ผ่านมา +2

    እንደ አናንተ አዋቂ ሰው በመጥፋቱ መከ ራቺን በዛ
    ጌታ ሆየ ልቦና ስጠን

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 14 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you so much Yayesew Shimelis! I wish you remain keeping your integrity and above expectations

  • @user-lp3br9ss2k
    @user-lp3br9ss2k 14 วันที่ผ่านมา +20

    ትግራይ "በኢትዮጵያውያን" ከደረሰባት ክህደትና ወንጀል በኋላ ስለ መፃኢ እድሏ በተረጋጋ መንፈስ ቁጭ ብላ መምከርና መነጋገር አለባት።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 14 วันที่ผ่านมา

      ሲጀምር የሚረጋጋ ትግራዎይ የለም መጻዒ እድሏ አደዎን ለታሪክ ማስታወሻ ከልሎ ሙዚየም ማድረግ ሸሬንና ተምቤንን ለጀግናው ኣፄ ሚኒሊክ የማስታወሻ መንደር መመስረት ከዛ የሚፈናቀለው ወደ ቀድሞ መሰረቱ ዓጋመን ወደ ጉራጌ ፣ የተቀረውን ወደ ኣገው ክልል በማስገባት ፣ ከጎረቤቶቹ ከወልቃይት ፣ ከራያ ፣ ከሲናሻና ፣ ቅማንት ፣ በርቀትም ከወሎና ፣ ከጎንደር ሕዝብ እየተማረ ተረጋግቶ የሚኖርበት አዲስ ክልል በመላው ኢትዮጵያ ይመሰረታል ❗️ አዲሱ ክልል 66 ( ሰልሳ ስድስት ) አስተዳደርና አምስት ዎና ከተማዎችን የያዘ ነው ሁሉም በየክልሉ ይኖራል የመርጣል ይመረጣል ፣ ያረጃል ይሞታል ይቀበራል ካሁን በሗላ ወደማያውቁት ኢትዮጵያ ቲንጦልጦል አይኖርም አምስቱ ትልልቅ ከተማዎች ተመራጮቻቸውን በመላክ የኢትዮጵያ ፓርላማ ተወካዮች ይልካሉ በፓርላማ የተመረጡት 7ኛው ንጉሥ ዶር / ዐብይ ዘላለም አሕመድ ሚኒስትሮችን ይሾማሉ በየአምስት አመታት ጠቅላይ ሚኒስተር በዘላለማዊ ቀዳማዊ ንጉሥ ዶር / ዐብይ ይሰየማል ፈጣሪ ንጉሣችንን ይባርክ ዘንድ ተደፍታችሁ ጸልዮ ❗️ ተደፉ ፣ ተደፉ ለንጉሡ ለስጋውም ለነፍሱ ❗️ ተ ደ ፉ
      ** በሚስጥረ ካህናት **
      የተተረጎመው ቅዱስ ቃል ተደፋ አፈርም ልሰህ ተነስ ያኔ የሂወትን ጣእም ታውቀዎለህና ❗️ ወያኔ ገብቶታል ፉኖም በቅርብ አፈር ልሶ ይነሳ ዘንድ ይደፉ ድፍት ይበል እሱም በመጨረሻ ይነሳል ተነስቶም ማንነቱን ያውቃል ወደ ሲናሻ ፣ ቅማንት ፣ አሎሌና ፣ ወይለኔ ወደሚባልበት የድሮ ማንነቱ ይመለሳል ከዛም ሁሉም ሰላም ይሆናል አገርም ይበለጽጋል ክልሎችም ወደ 71 ( ሰባ አንድ ያድጋሉ ) እልል በሉ እልል ተደፉ ተደፉ አሁንም ተደፉ እንድትድን ከዐብይ ባለ ስይፉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️🕌⛪️🕌⛪️🕌

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 14 วันที่ผ่านมา

      It's incredible. You guys never ever get a lesson from your mistakes. More than a quarter of a million young Tigreyan died between Woldia and Debrebirhan towns, after deeply intruding into the Amhara region.

    • @user-lp3br9ss2k
      @user-lp3br9ss2k 14 วันที่ผ่านมา

      @@Guygreat1441 What a miracle! Is that via your dream? even birhanu jula's army , remenants of derg militia, and Eritreas joint army didn't pay that much at that time, i.e., when TDF was returning back .

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 13 วันที่ผ่านมา +1

      @user-lp3br9ss2k Hey, my point is about the "betrayal" and "crimes committed" by "Ethiopians" against Tigreyans you mentioned. Most of those young men were wiped out at the doorstep of the Amhara and Afar peoples after they intruded deep into those two regions established by the EPRDFies. No betrayal at all. You underestimated and miscalculated. Get a lesson from your mistakes.

    • @user-lp3br9ss2k
      @user-lp3br9ss2k 13 วันที่ผ่านมา

      @@Guygreat1441 TDF has entered to those regions affter the genocidal attack on Tigrai and to halt the ongoing attack and break the siege. By the way, are you telling me that there was "no betrayal" after all those crimes by Ethiopians and invited spoilt eritrean troops? If so, you are in a complete hattered and....

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 14 วันที่ผ่านมา +6

    I finished reading this amazing book. It should be translated to English, possibly other languages. I’d give it a 5 ⭐️!!

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i 14 วันที่ผ่านมา +20

    ክብርን ሞጎሰን ንጀጋኑ ስዊኣታና የቀንየልና ኢትዮ ፎረም ሃገረ ትግራይ ናይ ግድን እዩ❤💛🙏

    • @solomonghiwot1897
      @solomonghiwot1897 13 วันที่ผ่านมา

      ብሔርተኝነት መቸም በብሔርተኝነት ተሸንፎ አያውቅም!!

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 14 วันที่ผ่านมา +2

    የአቶ ታምረ ህያሴ እጅግ የበለጠ ያጓጓል፤ነገርግን ያየሰውም ቀላል አይደለም፤እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rich-cq8yl
    @Rich-cq8yl 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ethio Forum. Ye Ethiopiawian setota nachu. God bless you all!!!!❤️❤️❤️

  • @BelayNegashe
    @BelayNegashe 10 วันที่ผ่านมา

    እንኮን፣አደረሣቺሁ፣ለሀገራቺን፣ታማኚየሆናቺሁበሙ

  • @anwarshifa3967
    @anwarshifa3967 14 วันที่ผ่านมา +6

    የሚገርመኝ ድጋፍ እንጂ አንድሚ የሚቃወምህ የለም ያየ ሠው

  • @user-jl6mu3em9y
    @user-jl6mu3em9y 14 วันที่ผ่านมา +2

    Interesting analysis and interpretation. Thank u ethio fourm and Mr Tamru

  • @ishakali2915
    @ishakali2915 13 วันที่ผ่านมา +1

    ያይሰው ማለት የዘመናቺን ምርጡ ጋዜጠኛ my ኢትዮ ፎሮም ቀጥሉበት❤🎉

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 14 วันที่ผ่านมา +1

    ያየሰው እናመሰግናለን። ድንቅ መፅሐፍ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ተፈፅሟል የሚያስብል

  • @abebawdigafe7271
    @abebawdigafe7271 13 วันที่ผ่านมา +1

    ታምሩ ሁሊሶ ምስጋና ይድረስህ ሀሳቦችን ለማስተካከል የሄድክበት ርቀት ይመሰገናል

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 13 วันที่ผ่านมา +1

    #ድል ለአማራው ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 14 วันที่ผ่านมา +3

    ሰውዬው ማለትም እኚህ ታምሩ የተባሉት ሰው ሕውሀት ከበቂ በላይ እሰከሚያስታውከን ድረስ እንዳልተተቸ አሁን ብቅ ብለው እቺኑ የተለመደችውን እዬዬ ለማሰማት ፀሐፊውንም ለምን ሕውሀትን አልወቀስክም በሚመስል ትችት ብጤ አቅርበዋል። የተከበሩ ሆይ ለ6 አመት እንደ ሕውሀት የተቀጠቀጠ ድርጅት በአለም አለ ብዬ አላምንም። አሁን ላይ ፋሽኑም አልፎበታልና እኛ ራሱ መስማት አንፈልግም። ወደፊት ብንራመድ ይመረጣል።

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 14 วันที่ผ่านมา +1

    Yaye sew shemeles betam kebad mizan sew huno agegnechewalehu👏👏👏👏

  • @user-ul2wb3pj1q
    @user-ul2wb3pj1q 12 วันที่ผ่านมา

    ለሃቅ ለፍትህ ሰለምትሰራ እጅግ አናመሰግናለን ኢትዮ ፎሮም ውድ ሰው❤❤❤❤

  • @user-ix7ue5ys7i
    @user-ix7ue5ys7i 12 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ ለተጨቆነው❤

  • @user-li4xt3sg6j
    @user-li4xt3sg6j 14 วันที่ผ่านมา +1

    መፅሐፍ የዚህን ስርዓት ያለፈውን ብቻ ሳይሆን የመጪውን ጊዜ ፍንታው አድርጎ የሚያሳይ ነው ።

  • @yohannesgebreegziabher4706
    @yohannesgebreegziabher4706 12 วันที่ผ่านมา

    Thanks yayewsew

  • @user-pp3fx8mn2q
    @user-pp3fx8mn2q 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ato Tamiru,thanks a lot.

  • @mulutsega
    @mulutsega 5 วันที่ผ่านมา

    Please ኢትዮጵያ ውስጥ ላለነው መጽሐፉን የምናገኝበትን የሆነ መላ አስቀምጡልን🙏

  • @mesayreda647
    @mesayreda647 14 วันที่ผ่านมา +1

    Great analyze and the book is amazing everyone must read it

  • @user-kf7di4rz1v
    @user-kf7di4rz1v 14 วันที่ผ่านมา

    ያየሰው እድሜና ጤና ይስጥህ።እግዚአብሄርም ይጠብቅህ

  • @Raheloo1
    @Raheloo1 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you very much I'm from Eritrea but I love this news

  • @aschalewseifu7293
    @aschalewseifu7293 14 วันที่ผ่านมา +6

    ለኢትዮጵያ ህዝብ ለማንበብ የቸኮለ ይመስላል ስለዚህ በዚሁ ቻናል ላይ በትረካ መልክ ለምን አይቀርብም

  • @user-nk7wt9kg1l
    @user-nk7wt9kg1l 14 วันที่ผ่านมา +4

    Betam new yihen metsihaf manibeb mifeligew, gagutenal from mk(mekelle) . Yayesew ye ethiopian anidinet lememeles yemitaregew tegadilo fetari lifatikin yisimalik. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aregahegngashaw8412
      @aregahegngashaw8412 14 วันที่ผ่านมา +1

      If yoy want to read the PDF version, I can send you....Notice; the PDF version is not legal and I was blaming myself to read it in such a way but there is no alternative....so if you are willing i can send you

    • @mahdergebrgziabher6900
      @mahdergebrgziabher6900 14 วันที่ผ่านมา +1

      @@aregahegngashaw8412precisely sir you can sent me the pdf Please give me your hand if its possible..

    • @user-nk7wt9kg1l
      @user-nk7wt9kg1l 13 วันที่ผ่านมา

      @@mahdergebrgziabher6900 ,shame shame shame, sinit yetedekemebetin mestihaf idet be illegal way tiwesijalesh? Tagiseshim bihon mestihafun megizat yishalal.

    • @user-nk7wt9kg1l
      @user-nk7wt9kg1l 13 วันที่ผ่านมา +2

      @@aregahegngashaw8412 ,@aregahegnaashaw8412, original book new geziche mabeb mifeligew. Yasesew sinit dekimo hizib anid idihon ketarik idinimar belifat yagegnewin ine be higewet meged magignet alifeligim!!!!! Big respect 🙏 yayesew shimelis kene sira baliderebochik!!

  • @esayasdandesaiga958
    @esayasdandesaiga958 14 วันที่ผ่านมา +1

    ✍️ሺ አመት ኑርልን ያየ ሰው በርታልን ፈጣሪ ከእናንተ ጎን ይሁን 🙏❤️

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 14 วันที่ผ่านมา +1

    Godd bless you👍👍👍👍👍

  • @elizabethamene323
    @elizabethamene323 14 วันที่ผ่านมา +1

    የያየሰው እናመሰግናለን❤❤

  • @SmilingBlueLake-jp2we
    @SmilingBlueLake-jp2we 14 วันที่ผ่านมา +8

    ትግራይ ለዘላለም ትኑር❤

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 14 วันที่ผ่านมา

    Thank You so much informasjon ❤❤👍🏻👈

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 14 วันที่ผ่านมา +3

    ያየ ሰው ❤️❤️❤️

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 14 วันที่ผ่านมา +1

    This person is knowledgeable about the dirty politics in Ethiopia and should meet with “The brilliant and courageous person Yayesaw” and write a book strengthen his first book. (I have his book and reading it slowly and feeling as every story happened to me .The next book will uncover more truth and help to those who are “still” supporting this worthless leaders who are destroying the country by gambling with human life/young life for them to prosper and satisfy their evil egos.
    Thank you to Mr Tamrat and the professional journal “Ethio-Forum “

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 13 วันที่ผ่านมา

    The best thing about Yayesew and EthioForum in general is that they stand with their people not political parties. No lip service from them. They are how we all Ethiopians should be. Ethiopia is its people NOT geography.

  • @HorneAfricaJojo
    @HorneAfricaJojo 14 วันที่ผ่านมา +23

    ትግራይ ዓደይ ካብ ዝኹሉ ውሽጣውን ደጋውን መከራ ሓሊፍኪ ሃገር ክትኾኒ እዩ ትምኒተይ ኢስጦብያ ንዓኺ ዘልኣለም በላዒትኪ እያ ሃገርኪ የርእየኒ ኣደይ ገዛይ ትግራይ::

    • @salamsalam1464
      @salamsalam1464 14 วันที่ผ่านมา +1

      ብቂ❤❤❤

    • @aliraya6192
      @aliraya6192 14 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 14 วันที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ul2wb3pj1q
    @user-ul2wb3pj1q 12 วันที่ผ่านมา

    በሰም ህዝብ ትግራይ ኣመሰገናለው ያየሰው❤❤❤

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 14 วันที่ผ่านมา +2

    Please get translate it to English, so many more people can read it. 🙏

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w 14 วันที่ผ่านมา +2

    በእንግሊዝኛ ለምን ተተርጉሞ አይጻፍም አለም እንዲያነበው? በዛውም ለዲፕሎማሲ ትግል ይጠቅማል

  • @tomiadugna3468
    @tomiadugna3468 13 วันที่ผ่านมา

    ሃያሲው እራሱ ገራሚ ነህ👌#ኢትዮ ፎረም ግን🤔🥰🙏🙏🙏

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 14 วันที่ผ่านมา

    Kebere le jegenoche abatochachen ❤ EF betam enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @Resilience3
    @Resilience3 14 วันที่ผ่านมา +2

    Please work on English version so the English speaking people can read the book. I have friends who asked me a print in English.🙏🏽

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 14 วันที่ผ่านมา +15

    #ትግራይ 💛❤️✝️🙏🙏🙏

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 14 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉❤Tigray 💐💐💐love Tigray🎉🎉

    • @zufanbeshir4098
      @zufanbeshir4098 14 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉❤❤❤💊💊⛱️⛱️🏖️🏖️🏖️😍😍

  • @user-zt2cg7qq4f
    @user-zt2cg7qq4f 14 วันที่ผ่านมา +1

    Betam gobez hayasi

  • @user-wm1kj8md7e
    @user-wm1kj8md7e 14 วันที่ผ่านมา +7

    ለዚህ ሁሉ ውድቀት የአማራ ፅንፈኞች እና የፓለቲካ ሰዎች የሚድያ ሰዎች እና የአማራ የሃይማኖት ሰዎች ለአብይ አህመድ የሰጡት የልብ ልብ ሰጥተው ለትግራይ ህዝብ ባላቸው ጥላቻ የመነጨ ነው፡፡

  • @solomonyohannes7602
    @solomonyohannes7602 14 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ታምሩ በጥሩ ሁኔታ መፅሐፋን ተችተዋል እናመሰግናለን

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 11 วันที่ผ่านมา

    Ethio Forum ❤

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 14 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ እጅግ ደስ የሚል ሂስ”ላብዪ መለስ ከላከው ተክለብርሃን የደህንነትና መረጃ የመገናኛ ሀኀላፊ የነበረው የዛኔ የመሽረፈት ከፍተኛ አለቃ በነበራቸው ራስ ወዳድነትና ማሸቋለጥ ምክንያት የኸው ለዚህ ኣበቋት ጦብያ ።any how የተከበርከው Inter national jornalistያየሰው Rispect✍️🤞❤️❤️❤️🤞😌

  • @safuwassie-yc4kz
    @safuwassie-yc4kz 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለት የኢትዬጵያ ባላጦች የሰልጣን ተሻሚዬች ኢትዬጵያን ያፈረሱ ነዉ ታሪኩ አባትና ልጅ

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d 13 วันที่ผ่านมา

    በቤተክርስቲያን የተደረገው ግድያ በገዳማት የተደረገው ወንጅል ጁዋር ይጠየቅልን

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይድረስ ለአቶ ታምሩ!!! አሁንም ቢሆን ኢትዮጲያ ኢትዮጵያ እምትሉ ና አባሮ ገዳይ እምትዘፍኑ ሰዎች በግልፅ ጤና እንደሌላችሁ እንድታውቁት ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @aytenewmesfin7447
    @aytenewmesfin7447 13 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ በምን መንግድ እናግኘው ፣፣

  • @EphriemTsehaye
    @EphriemTsehaye 14 วันที่ผ่านมา +3

    Please Ethio forum, translate it in English.

  • @JONTAMBEK
    @JONTAMBEK 14 วันที่ผ่านมา +3

    ታምሩ ሲፅፍ ደስ ይላል። ሲያወራ አይመችም።

  • @hailishgirmay4168
    @hailishgirmay4168 13 วันที่ผ่านมา

    Yayesew you are digging all the truth thank you

  • @user-wr5ym5qt3x
    @user-wr5ym5qt3x 13 วันที่ผ่านมา

    ያየ ሰዉ❤❤❤❤❤❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 14 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelhagos8660
    @rahelhagos8660 14 วันที่ผ่านมา

    Ethio -Fourm, it is amazing how you have skipped the contagious disease of ethically bais mentality of Ethiopians. Thank you for being the source and voice of the truth for the sake of ur people and standing tall for what u believe. Stay that way & definitely to history books.

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 14 วันที่ผ่านมา

    ዛሬም ተቀድምቁኩ ሰላም ለ ሀገራችን

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 14 วันที่ผ่านมา +2

    አለም ያውቃል የማያውቅ እንዳይመስልህ አብይ ተላላኪአቸው ስለሆነ ዝም ነው የሚሉት ጥቅማቸው እስካልጎደለ ድረስ ለኢትዮጵያ ደንታ የላቸውም ፍርድ ከ አለም አንጠብቅም ከ አግዚአብሔር እንጂ ለግፍኞች የበቀል አምላክ አግዚአብሔር ይበቀላቸዋል አግዚአብሔር ቢዘገይም ዝም አይልም ይፍርዳል አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-mq6lq3my6f
    @user-mq6lq3my6f 14 วันที่ผ่านมา +1

    If the author desires the book to be translated in english so that can be read by mulitiude, I man ready to be of good service. It would be qute intersting

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገር ውስጥ ያለ አንባቢ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @assefagebre7952
    @assefagebre7952 13 วันที่ผ่านมา

    ሂስ አቅራቢው ስው በጣም የሚደነቅ ነው❤

  • @user-yj3cf6ei4s
    @user-yj3cf6ei4s 14 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏yayesew👏👏👏🥇🏆

  • @igiteodo
    @igiteodo 14 วันที่ผ่านมา +1

    ያየ ሰው ቀድመን የተረዳንሕ ብዙ ነን

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 14 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @t.g4082
    @t.g4082 12 วันที่ผ่านมา

    🕊💔💛

  • @samiates5057
    @samiates5057 14 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 14 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮፎረሞች የዘመናችንክስተትናችሁ❤🎉

  • @user-fv4mv9pe9n
    @user-fv4mv9pe9n 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 14 วันที่ผ่านมา

    Ethio forum❤❤❤

  • @michealtesfay9340
    @michealtesfay9340 10 วันที่ผ่านมา

    Asheqab nay hiwahat nek

  • @speed.22
    @speed.22 14 วันที่ผ่านมา +2

    ስምህ በራሱ ጥያቄ ነው ያየሰው ጥያቄ ሆኖ ግን አልቀረም እውነትም ሰውአየን በርቱልን

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wellcome

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman3221 7 วันที่ผ่านมา

    ሠላም