ሁለት አይነት ልዩ ቆቀር ወይም ጮርናቄ አሰራር ዘዴ በሜላት ማእድቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም ስለምሰጡኝ ፍቅር እያመሰገንኩ ❤አዲሱን ቻናሌንም ሰብስክራይብ እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁth-cam.com/channels/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA.html?si=7wVWyvvN9BZNFSAe

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 หลายเดือนก่อน

    ጠክሪይ. ሀሪፉ ነው

  • @niniz8365
    @niniz8365 หลายเดือนก่อน

    Ejesh yebarek Melly, i i never get tired of watching your videos. Balemoya. And ken abresh cook adergalehu. It's just my dream 🤣

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው ሜሉ እጆችሽ ይባረኩ

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 2 หลายเดือนก่อน

    Wowwwwww. It looks yummy.
    Thanks Milly.

  • @AskiWorku
    @AskiWorku 2 หลายเดือนก่อน

    ሚሉ ጎበዝ በርችልን 👌

  • @EBMT
    @EBMT 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you. You motivated me.

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሊዬ በጣም ጎቦዝ በለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ለኔ በጣም የሚያስገርመኝ የፈጠራ ስራሽ ነው መንገዱን ቀየስ ተረግውነ በአዲስ እስተይል ተቀርቤወለሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 หลายเดือนก่อน +2

    እያማረኝ ይቅር ሱካርና ድቄት አልበላም ያስጎመጃል 🙏🙏🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ውሳኔ ነው ማሬ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 2 หลายเดือนก่อน

    ዋውበጣም አሪፍ ነው የቺዙ ናይስ ይመስለኛል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ አሪፍ ነው

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 2 หลายเดือนก่อน

    ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ነበር እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      @@zaharahassan9750 አሜን ማሬ

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 2 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ሜሊ እሞክረዋለሁ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፍሬ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂ሜሉ እኛ በልጅነት በአስር ሳንቲም ዋው!ውስጤነው ምንም ንሮ ቢወደድ ነገ መስራቴ ግድነው ተወሰወስኩ😋😋😋

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      ይመስለኛል የሁሉም ሰው ትዝታ ነው ጮርናቄ ለዛውም አትብሉ እየተባለ እየተቆጡን

    • @FasilAdmasu-cf8ts
      @FasilAdmasu-cf8ts 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Mellyspicetv aw yena wd

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ yene wudd ehit blessed 🎉🎉🎉

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 2 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ አይወጣልኝምሳ እንደሀገራችን ሰነፍበይኝ የምወደው ምግብ እንደምፈልገውሆኖአይወጣም😂ኤጭለራሤ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እሙዬ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@lubaba asfaw846 የኔ ውድ ምንም የማይሆን ነገር የለም አይዞን❤❤❤

  • @ሳራመኮንን
    @ሳራመኮንን 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉዩ እንዴት ከርመሻል በስልክ ሌላ ባሉኝ መገናኛ ቡዙሀን ተከታይሽ ነኝ አንቺ ባለሙያ አያልቅብሽ ሁሌ ስትመጭ ደሞ ዛሬ ምን ይዛ መጣች ሜሉ እላለሁ የሆነ ሆኖ ሁሌም አድናቂ መሆን አላቆምም ዛሬ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የጠጉርሽን ሚስጥር አውጊኝ በጣም ነው የሚያምረው ልክ እንዳንቺ የኔ ማር አራዳ ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +3

      ሯሯሯ.....ሳርዬ ጸጉሬ የመንግስት እጅ አለበት የየፈጥሮ ብቻ አይደለም

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሜሎዬ ስወድሽ!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      ክበሪልኝ እናትዬ

  • @woine123
    @woine123 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሊ ሰላም ላንቺ ይሁን!
    የድሮ ጮርናቄ እርሾው ትንሽ ሳወር ነበር ምናልባት ከእንጀራ እርሾ ተጠቅመው ይሆን ?
    ወይንስ ሌላ ሙያ አለው ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      @@woine123 ይሆናል እኔ አሁን ስሄድ የሚሰሩት ጋር ሄጄ ስጠይቅ እና ሳይ ደረቅ እርሾ ነው የሚጠቀሙት ሌላው የምጠረጥረው እርግጠኛ አይደለህም ወፍጮ ቤት የተፈጨ የስንዴ ዱቄት ሳይደባልቁ አይቀርም ምክንያቱም አድሮም ደረቅ ነው ቅር ፊቱ የድሮው

    • @woine123
      @woine123 2 หลายเดือนก่อน

      @ ሜልዬ ተባረኪ!እውነት ብለሻል ጠቆር ያለውን ስንዴ ይደባልቃሉ:
      ሲመችሽ ወደዚህ ከነቤተሰብሽ ብቅ በይ !

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሊዬ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ናኒዬ❤

  • @YeminashMitiku
    @YeminashMitiku 2 หลายเดือนก่อน

    Hii❤❤❤❤❤

  • @YeminashMitiku
    @YeminashMitiku 2 หลายเดือนก่อน

    Hh❤❤❤❤

  • @JanatGENET
    @JanatGENET 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ እህቴ እኔነምባለሞያ እያደረግሽኝ ነዉ ሁል ጊዜ ቪድዬሽ እስኪለቀቅ አቸኩላለሁ ባለፈዉ የሰራሽዉ የአልመድ ኩኪስ ሁላችንም ቤተሰብ ሱስ አስዬዛናል እሄንንም እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ሰንዬ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @soyamteferi4614
    @soyamteferi4614 2 หลายเดือนก่อน

    Mendenew sewen endih masgomjet?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን በየቤቱ መላክ ጀምረናል

  • @le1785
    @le1785 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 2 หลายเดือนก่อน

    እስቶኮልም አትልኪልኝም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      እልካለሁ

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you chocolate

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +2

      ክበርልኝ እዮባ

  • @kinalallier7913
    @kinalallier7913 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤