ጫማ አድርጎ መሮጥ የሚከብድ ነበር የሚመስለኝ … እረኝነት ተቀጥሬ በወር 20 ብር ይከፈለኝ ነበር ... ጀግናው አትሌት ሰለሞን ባረጋ| Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 392

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +41

    የጉራጌ ልጆች በጣም ቆንጆ ናቸው
    መርካቶ ባይወጦ ፅሐይ ባይነካቸው
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ኢትዮጵያ ትቅደም
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯%👍❗️❗️❗️

  • @genisyum4447
    @genisyum4447 2 ปีที่แล้ว +103

    ጨዎ እንደሁንክ በንግግርክ ያስታውቃል እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ❤❤❤ ካንተ ብዙ እጠብቃለን በርታ ወንድማችን

    • @askrtilahun7583
      @askrtilahun7583 2 ปีที่แล้ว +1

      ጫወ ቤታሰብ እንደአሰደገህ አንተ ገገር ይመሰክራል

    • @semirazureyash8871
      @semirazureyash8871 2 ปีที่แล้ว +1

      ጀግና

  • @mercydecor596
    @mercydecor596 2 ปีที่แล้ว +153

    አቦ ጉራጌ ሶልዬ ይመችክ ንግግርክ እራሱ ኮርተንብካል❤❤❤😘😘😘😘👍👍👍

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 2 ปีที่แล้ว +24

    በዚህ ዘመን እንዲህ ስርአት ያለው የተበረከ ወጣት ማየት እንዴት ያስመሰግናል። ተባረክ ሰለሞን በርታ እግዜር ይርዳህ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว +20

    እውነትክን ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መኪናው ይደርሳል ጀግና ወጣት ነህ በርታ

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว +21

    ሰይፍሻ እንዲህ ለሀገር የለፉ ሰዎች ናቸው ለዚህ ፕሮግራም የሚመጥኑትና, የተመቱ ሰዎችን እየጋበዝክ ዝግጅቱን ባትበክለው ደስ ይለኛል.
    ሶል እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሚል ባወቅህ.
    ሌሎች የበለጡ ድሎችን ካንተ እንጠብቃለን. ጀግናችን እንወድሀለን

    • @AAA-tk1qu
      @AAA-tk1qu 2 ปีที่แล้ว

      የተመቱ😁😀😀😀😀

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ አንበሳ ስርዓት ያለህ ልጅ ነህ አቦ እኛ የገጠር ልጆች ምርጦች ነን እኮ

  • @abge5258
    @abge5258 2 ปีที่แล้ว +6

    በርታ ወንድሜ ቅንና ገና ወጣት ነህ እንደ ሀይሌና ቀነኒሳ ብዙ ነገር ሰርተህ አሸንፈህ ኢትዮጵያውያን የምታስደስት ልጅ እንድትሆን ሞኞታችን ነው ጀግናችን በርታልን እንወድሃለን ክብራችን ነህ ስላኮራኸን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +5

    እግረና አፈር ነው የሚባለው ሰይፎ
    እሯጭ ስለሆነ አቦ ጉራጌ
    እንኩዋን አሰራናነህ እስሞ
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ ሰለሞን
    ሀገር ሲኖር ነው መኪና የሚነዳው
    ትክክል ይደርሳል ተባረክ
    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯%👍❗️❗️❗️

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +14

    አይዞህ እ/ር ከተገፊዎች ጋር ነው ትላትም በጥረትህ ነው ለዚ የበቃሀው ዛሬም,ነገም ታሪክን የሚቀይር እ/ር ነው በርተሠ ጠላቶችን አፍ ለማስያዝ ከዚ በላይ ጠክረህ ከአላማህ እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ በርታ ሰሌ❤❤❤🙏

  • @alemabebe2228
    @alemabebe2228 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ሰለሞን ባረጋ በማሸነፍህ በጣም ገስብሎናል እንኳን ደስ አለህ ለወደፊት ሌላም ድል እንጠብቃለን እግዜአብሄር ይርዳህ አይዞህ በርታልነ

  • @senitade638
    @senitade638 2 ปีที่แล้ว +25

    ስርአቱ አነጋገሩ ደስ ይላል
    ያሰብከው ይሳካ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ለዳግሚያ ትንሳኤ አደረሳችሁ የመጀመሪያው የጉራጌ አትሌት ጀግና ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ ጉራጌዎች በጣም ነው የምወዳቸው ለሥራ ብቻ እንጅ ክፋት አያቁም 😘

  • @eshaiY
    @eshaiY 2 ปีที่แล้ว +80

    የጠፋውን ኢትዮጵያውነትን አሳየህን አትሌት ሰለሞን ባረጋ አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ!!!

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለሞን ባረጋ ትልቅ አዋቂ የሚናገረውን አስቦ የሚናገር ምርጥ አትሌት ነህ በርታ በችግር ውስጥ ያለፈ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል በርታልን ወንድማችን

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 2 ปีที่แล้ว +17

    ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ ክርስቶስ ጉልበት ፀጋ ይጨምርልህ አከቤ ❤️❤️

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 ปีที่แล้ว +12

    ሴሌ የተንቢ እንካን ደስ ያለክ የኢት/ያ ጀግና ነጅ በርታ ለቤተሰብክ ደረስክላቸው ተመስገን እግሪ ናፈር ሰሌ እግዛቤር ትልቅ ቤታ ያድርስህ

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 2 ปีที่แล้ว +24

    የእኔ ጀግና አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 😍😘

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ደስ የሚል ጨዋ አንደበተ ርቱእ ልጅ ነው አይ ጉራጌ የስራ ስው ይቅናህ🙏🏾

  • @eyuhailu3938
    @eyuhailu3938 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ስለሞን ያንተ አድናቂኝ ነኝ አንድ ነገር በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ልንገርህ ብዬ ነው የአይንህን alignment በቀላሉ በዚህ በአሜሪካ ማስተካከል ትችላለህ እጂግ በጣም ቀላል ነው በነገራችን ላይ በጰዎሎስ ሆስፒታል ከሶስት አመት በፊት ዶክተሮች ከዚህ ከVirginia USA መተው ለብዙ ስዎች የቀዶ ጥገና አድርገዎል እነርሱምን ብትጠይቅ መረጃ ታገኛለህ keep it up 👍 we love you more blessings bro.

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰለሞን ባረጋ ስንቱን አረጋጋ አሉህ እውነት ነው።
    ትረፍ ይናሔ ሶሬሳ💪የ እዣ ኧርጅ ጎይታ የቀየኸ ብዘ ሜና ትቾት የገነ'''ዳ ኢትዮጲያ ዘላለም ትንበር ንነ🇪🇹🙏

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 2 ปีที่แล้ว +12

    ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የጉራጊ ልጅ መሆን ብቻ ሳይሆን አብሩ በማደግና በመኑር ምግባር ጥንካሪ መወራረስ ነው መልካም አስተዳደግ ጉራጊ ቤተሰብ

  • @yaredfentahun3206
    @yaredfentahun3206 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉ ነገርህ ከውስጥ ሲሆን እንዲህ ሙሉ ትሆናለህ አሳዳጊዎችህን አከብራለሁ ለአንተም ረዥም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ እንቁአችን እንወድሃለን ።

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 ปีที่แล้ว +75

    ሰለሞን በዚ ዘመን ከምርጦቹ አንደኛው ነው !!! ይሮጣል ይሮጣል ገና

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 2 ปีที่แล้ว +13

    This man really .matured ,smart he has great personality whe I comper his age God bless you.

  • @teshale5878
    @teshale5878 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ አይነቱን ያብዝኡልን::

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 2 ปีที่แล้ว +4

    ያለህን ስነምግባር እጅግ የሚገርም ነው ተባርክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @جنى-خ7س
    @جنى-خ7س 2 ปีที่แล้ว +15

    ጉራጌ ውስጤ ነው

  • @amenlela8547
    @amenlela8547 2 ปีที่แล้ว +5

    ሶል .....ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስርአት አሳይተሀናል ተባረክ

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰሌ የኛ ጀግና በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @nurushafi
    @nurushafi 2 ปีที่แล้ว +36

    ሁሉም ነገር በዘር የሆነ የሚመስላቸዉ ሀገር
    ስትነግድ ጉራጌ
    ስትሮጥ ኦሮሞ
    ስትለምን : ስትሸልል : አማራ
    ይሄ አስተሳሰብ ተቀይሮ ፈጣሪ ሲፈጥረን ለሁሉም አምስቱን የስሜት ህዋሳት ሰጥቶናል ሁሉም የሚወደዉን የፈለገውን መሆን ይችላል
    ቁዋንቃና ባህል የተሰጠን ልንግባበት እንጂ ልንለያይበት አይደለም

    • @jamelehahmad9279
      @jamelehahmad9279 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ማስተዋሉን ይስጠን ወድሜ

    • @temeyeriyadu1861
      @temeyeriyadu1861 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ ጋላ አሁን አንተም ለመሳደብ በቃህ ቦቲያም የአማራ ባሪያ የነበርክ ተረሳ

    • @jamelehahmad9279
      @jamelehahmad9279 2 ปีที่แล้ว +1

      @@temeyeriyadu1861 ይመችህ አባቴ ንገርልኝ ማ ይህንን ሸታታ 😂😂😂

  • @addistube8191
    @addistube8191 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰሌ በአእምሮህም በጣም በሳል ልጅ ነህ በርታ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ !!!

  • @tadetade1730
    @tadetade1730 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰለሞን ገና ከአንተ ብዙ እጠብቃለን ትሁት ሰው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 2 ปีที่แล้ว +1

    I think this the longest interview on sefu on EBS that has good vibes and sweet with lots of education plus energy. Atlet Solomon is so decent he knows how to talk thank you sir and thank you sefu for being in his mood. One love for Ethiopian

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰለሞን ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን🙏

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አስተዋይ ፈጣሪ አሁንም ድል ካንተ ጋር ይሁን ስንቱ አለ እንኳን የተሸለመውን ካልሰጣችሁኝ ብሎ ግር ግር ይፈጥራል

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰሌ በጣም በሳል አትሌት ነህ አስተዋይ ጎበዝ ነህ አቅም አለህ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ በርታ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 ปีที่แล้ว +33

    ማይ ጉራጌ ppl በሌላውም መንገድ መጥተዋል❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 2 ปีที่แล้ว +15

    ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ሶልዬ በርታልን የእኛ ጀግና😘❤❤❤

  • @ethiohd478
    @ethiohd478 2 ปีที่แล้ว +12

    የጠፋውን ኢትዮጵያውነትን አሳየህን, ጨዎ እንደሁንክ በንግግርክ ያስታውቃል እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን

  • @RA-ge1fx
    @RA-ge1fx 2 ปีที่แล้ว +6

    ሴፍሻ ወደ ክብርክ መለስኩክ እንደዚ ለአገር ፍቅር ክብር ያላቸው ሰዎችን ስላቀረብክልን🙏🙏 ሰሌ ርቅየ መደር ስራ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahmudjemal
    @mahmudjemal 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዘመን ጀግና ሀይሌን ከፍ ስላረክልን አንተም ከፍ በልልን
    ቀነኒሳን በደንብ ማየትህና ማክበርህ አስተዋይነትህን ያሳያል ።
    Thanks seifu

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 ปีที่แล้ว +47

    አርባ ፐርሰንቱ የኢትዬጲያ ህዝብ ጉራጌ ቢሆን ኖሮ ሀገራችን ጃፓን ትሆን ነበር: እንዲህም ባልተባላን ነበር

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 2 ปีที่แล้ว

      አታስበላን ወሬኛ

    • @Alem9287
      @Alem9287 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው

  • @abenilakew8988
    @abenilakew8988 2 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ሰሌ እንወድሀለን
    ሰይፍሻ ።ብር ጋና ።የሚል ድንቅ መጽሐፍ የደረሰች ልጅ አለች በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው ስለቀደምት የኢትዮጵ ጥበብ ያትታል ጀማሪ ልጅ ነች ከእሷ በፍጹም አጠበቅም ብታቀርቧትና ብናበረታታት

  • @Orthodox_mezmur4315
    @Orthodox_mezmur4315 2 ปีที่แล้ว +6

    የምር ትልቅ ሰው ነህ ለብዙ እራስ ወዳዶች አራያ መሆን የምትችል ኢትዮጵያዊ💚💛❤️

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰለሞን ባረጋ በርታ ወንድሜ👍🏾 ትሁት ነህ! የተሻለ ቦታ እንድትደርስ መልካም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ::

  • @wasihunmulisa5938
    @wasihunmulisa5938 2 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ልዩ ሰው ነህ ሙሉ ኢትዮጵያዊ

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว +10

    WOW he deserves more he is so humble God bless you more and more brother we wish you more winning with health and happiness

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ተባረክ ጉራጌ እኮ አላህ ሙሉ አቅሉን እና እዉቀቱን አደቡን አላህ ሰቶታል እቡር አይሉም ሹመትና ወንበር ክብር ቡዙ መንገብገብ የላቸዉም ጀግና ነህ

  • @እንምከረሙራእግዘር
    @እንምከረሙራእግዘር 2 ปีที่แล้ว +5

    ሶልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ንግግርህ ያረካል ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ተረካቢ ስላላት እድለኛ ናት❤

  • @kirtam3793
    @kirtam3793 2 ปีที่แล้ว +20

    ሰሎሞን ምርጥ አትሌት ቅን ጀግናችን ነህ በርታ!

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ አንደበተ መልካም አንድ አንድ ወጣቶች
    ሀገራችንን ለማፍረስ ዘርን ከዘር ሀይማኖትን ከሀይማኖት የምታጋጩ እስኪ ከዚህ ወድማችሁ
    መልካም ስብእና ለሀገር ያለውን ፍቅር ተማሩ
    ወጣትነታችሁን በመልካም ስራ አሳልፉ
    ሶል የኛ ጀግና 🇪🇹💚💛❤️ሁሌም አስጠራት
    አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    ፍቅር የጉራጌ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego7726 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደበተ ርቱኡ ምርጥ አስተዋይ ሰዉ አግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው አትሌታችን ከሩጫው ጀርባም ጥሩ ስብእና እና የተረጋጋ መንፈስ እንዳለህ በዚህች ኢንተርቪው ለመረዳት አላዳገተኝም
    ጀግናችን በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @selakira1159
    @selakira1159 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ሰለሞን እየሰማሁህ ነበር የኔ ሞክሼ የሩጫ ስጦታዉ እኔም ጋር አለ እግዚአብሔር ከረዳኝ እኔም እንዳንተ የወርቅ ሚዳልያ አመጣለሁ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ ያላችሁ ሰለሞን እባላለሁ ከ ጉራጌ 😍😘🥰

  • @madinaguhar3966
    @madinaguhar3966 2 ปีที่แล้ว +4

    ሶልዬ አነጋገርህ እንዴት ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ 🙏💯☺️❤️❤️❤️

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว +18

    በሩጫም በጨዋነት አንደኛ ነህ በርታ ገና ወርቅ በወርቅ ታደርገናለህ።

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +11

    ውይ ምርጥ አትሌት በርታልን ወድማችን አማን ሀገራችን እምኞትህ ያርግልን

  • @zahramorad5545
    @zahramorad5545 2 ปีที่แล้ว +5

    ጉራጌነቴ ኩራቴ 💚💛💚 💗💚💛❤️

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +42

    ለመላው ኢትዮጵያን በሙሉ ለሙስሊሞች,ለክርስቲያኖች መልካም አመትባል! እንዲሁም በውጪ ሌት ቀን አመትባል ሳትሉ ለምትስሩ እና አገርቤት ገንዘባችሁን ልካችሁ ቤተስብን, አዝማድ..የምታስደስቱ, ለኢትዮጵያኖች ታታሪዋች መልካም አመትባል ይሁንላችሁ!🙏🏾🕊✌🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይረዳአል በመጀመርያ ጽድቅና መንግሰቱን ፈልጉ ከዚያም ሁሉ ነገር ይጨመርላችዋል ይላል ቃሉ አንተም ይዘጋዋል ይሳካልአል በርታ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +11

    ሶልዬ የተንቢ እግርና አፈር የና ጀግናዳ ንኽ ደሞ ሚገርመኝ ትህትናህ ለየት ያለ አነጋገርኽ የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ ጉራጌ ንበሮኒ

  • @Beka_G
    @Beka_G 2 ปีที่แล้ว +10

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ Eid Mubarak. እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች. ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንንም ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን !! ሰላም ካለ ሁሉም አለ !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ምርጥ ሰው ነህ። ብቻህን ሃብታም ብትሆን ትርጉም የለውም አለው ሰይፉን!

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅ ሰሌ ደሜ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 ปีที่แล้ว +1

    የተሟላ ስብእና ያለው የኢትዮጵያ ጅግና ነው።

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 2 ปีที่แล้ว +8

    ምችትት ይበልህ የኔ ዘርማ ተባረክ በርታንረ ገና ንቃር ንቅየነ ባኸ

  • @tsegayebanksira
    @tsegayebanksira 2 ปีที่แล้ว +8

    በርታ ነገ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን? ኢትዮጵያ ጉራጌ ላይ ውበቷ ይጨምራል

  • @Adilbeteseb
    @Adilbeteseb 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን የእኛ እንቁ ስብዕናውና ስነ ስርዓቱ የእውነት የሚገርም ነው አላህ ይጠብቅህ ሰሌ።

  • @ababaababa812
    @ababaababa812 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ሶሬሳ በርታ ጀግናችን❤❤🇪🇹🇪🇹💪

  • @የጉራጌዋነኝከቡታጀራ
    @የጉራጌዋነኝከቡታጀራ 2 ปีที่แล้ว +12

    በርታ ሰለሞን እግዚአብሔር ካአንተ ይሁን👍👍😘😘

  • @wubalemt797
    @wubalemt797 2 ปีที่แล้ว +5

    He is so matured. I love his observation.

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 2 ปีที่แล้ว +1

    ትህትናው እንዴት ደስ ይላል 🙏እግዚያብሔር ይባርክህ ይሄንን ትህትናቺን ነዉ የናፈቀኝ የነበረው 🙏

  • @mesfinakene7172
    @mesfinakene7172 2 ปีที่แล้ว

    ሶል አንተ አንደኛ ነህ እንዳተ አይነት ከኔ ይል የኛ የሚል ለአገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያብዛላት ጌታ ዘበንህ ይባርክ

  • @birukayalew2887
    @birukayalew2887 2 ปีที่แล้ว +9

    Seifu today I appreciated your discipline! Fantastic interview!

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም በተረጋጋ መንፈስ

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ልጅ በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰልዬ ምንም አልኮምትም በርታ ከክፉ ይጠብቅህ ጎፔችና😍💕

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 2 ปีที่แล้ว +4

    ሶልዬ ምርጥ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሞን በተላይ ለጌታ ያለህ እምነትህ በጠም ደስ ይላል አክባሪህ ነኝ ጌታ አሁንም ጻጋዉን ያብዛልህ

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 2 ปีที่แล้ว +14

    Sol ❤️❤️❤️❤️

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +1

      እኽም ኖጥ ቸሩ ፕራክ የደፋንኽ ክክክ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว

      @@ياسرالشحي-ذ7ط እዮ ገረ prank ም እኮ ሜና ው የግድ ወኖጥ ዔነወ😂😂

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +1

      @@romitessadiiii4477 ዩርም ቤናው ሀሮፐም የገገና ሰብ ትነኽብ ይሽሬ ኽማ የተንቢ እተሟና

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว

      @@ياسرالشحي-ذ7ط ትኽኽል እያም አሒም የተንቢ ባሁም መርካሞ🙏

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว

      @@romitessadiiii4477 ቦሄቀር መልካም ጊዜ ይሁንልሽ እተሟና

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 2 ปีที่แล้ว +5

    ሶል ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ በርታልን እንወድሀለን

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ሶል

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ አትሌታችን ካተ ብዙ እጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላም ና ፍቅር ለአገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓

  • @samueltesfaye3871
    @samueltesfaye3871 2 ปีที่แล้ว +5

    ሶል ይመችህ በርታ ጥሩ አንደርስታንዲግ አለህ ግንዛቤ ጥር ነው በርታ አሪፍ ነው !!!!

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 2 ปีที่แล้ว +5

    ጉራጌ የሰው ማኛ

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 ปีที่แล้ว +4

    ሶል አኮርተህናል እናመሰግናለን ምርጡዬ❤የ

  • @ቤቲYouTube-l6y
    @ቤቲYouTube-l6y 2 ปีที่แล้ว +3

    የሰው የመጣበትን ውጣ ውርድ ሳያፍር ሳይኮራ ሲያወራ በጣም ደስ ይላል እበርልኝማ😍

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሞን፣ ቃለ መጠይቅህን በሰይፉ ሾ ተከታትዬ፣ወደድኩህ፣ አከበርኩህ።
    የወደድኩህ፣ አገር ወደድ በመሆንህ፣ እና አለኝ የምትለው ሃብት ሰው በመሆኑ ። እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥህ!!! ያሰብከውና የተመኘሀው ሁሉ ይከናወንልህ!!!

  • @SOLO-su8el
    @SOLO-su8el 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳግማዊ ሃይሌ ብዬሃለው ሃይሌን የገለፅክበት መንገድ ድንቅ ነው

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና ኮራንብ የሚገርም ማይድ ነው ያለህ በርታልኝ የስኬት ቁልፍ ሰከመጨረሻ❤😘

  • @timenumber2
    @timenumber2 2 ปีที่แล้ว +8

    I love this man a very talented runner 💯

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አስተዋይ የኢትዮጵያ ❤️የልጅ ጀግናችን ክብር ይገባሃል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ዉንድማለም 💚💛❤️❤️🙏🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን የኢትዮጵያ ምረጥ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️💛💚👍👍👍

  • @yohannesbelew111
    @yohannesbelew111 2 ปีที่แล้ว +4

    ሶልዬ ጀግናዬ 😍😍😍

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰይፊ ሂሎም ጉራጌ አያቀርብም እያልኩ ነበር ሳስበው አቦበክር አቅትበሀል ሰልዬ ስላቀርብክልን አናመሰግናል

  • @ቤቲYouTube-l6y
    @ቤቲYouTube-l6y 2 ปีที่แล้ว +7

    ወርቀንዳ የተንቢ እንኩዋን ሰላም መጣህ

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 2 ปีที่แล้ว +7

    በስርአት ያደገ ያስታውቃል ,ጨምሮ ይስጥህ🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለሞን በርታ ጀግና ነህ

  • @abametyub501
    @abametyub501 2 ปีที่แล้ว +3

    ሶል በርታ ጀግናነህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @hudhd4411
    @hudhd4411 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዘነው እግዛብሔር ጨምሮ ጨምሮ ባለድል ያርገው