ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አጌት ወሎ ላይም አለ መአድን ኢትዮጵያ ሞልቶታል ፍቅር ነዉ የጠፋው
ብዙ፡ ግዜ፡ ኢትዬጵያ፡ የውጭ፡ ምንዛሪ፡ እጥረት፡ አለባት፡ ሰለዚህ፡ የውጭ፡ ምንዛሪ፡ ደለር፡ ለማግኘት፡ ኤክስፖርት፡ አለብን፡ ይባላል፡ ግን፡ ሁላችንም፡ ደላር፡ ወረቀት፡ መሆኑን፡ ረስተናል፡ እውነተኛው፡የሀብት፡ መለኪና፡ ውርቅ፡ ነበር፡ አሁንም፡ ነው፡ ወደፊትም፡ ነው፡ ድሮ፡ መንግስታት፡ ባላቸው፡ ወርቅ፡ መጠን፡ ነበር፡ ብር፡ የሚያትሙት፡ አንድ፡ ግዜ፡ የአሜሪካ፡ ፕሬዘዳንት፡ አሜሪካ፡ ብዙ፡ እዳዋን፡ ወርቅ፡ ከአሜሪካ፡ እየውጣ፡ መሆኑን፡ ሲያይ፡ ከአሁን፡ በኋላ፡ ወርቅ፡ በብር፡ አይለውጥም፡ እመኑን፡ የወረቀት፡ ብር፡ ብር፡ ነው፡ ብሎ፡ አዋጅ፡ አውጣና፡ ወርቅን፡ ከደላር፡ አላቀቀው፡ ለዚህም፡ ነው፡ መንግስታት፡ ብርን፡ ያለለክት፡ ማትም፡ የሚችሉት፡ ችግሩ፡ ያለመጠን፡ ማተም፡ የብሩ፡ ዋጋ፡ መወደቁ፡ ነው፡ ይህንን፡ ከተረዳን፡ እውነተኛው፡ የሀብት፡ መለኪያ፡ ወርቅ፡ ከሆነ፡ ታድያ፡ ለምን፡ ሀብታችንን፡ ከውጭ፡ እንፈልገዋለን፡ ሀገራችን፡ ውስጥ፡ መሬት፡ አፈራችን፡ ውስጥ፡ ወርቅ፡ የተከበረ፡ ማዕድናት፡ ካሉ፡ እነሱ፡ ናቸው፡ የኛ፡ ደላር፡ ደላርን፡ ከአፈር፡ ላይ፡ መስብስብ፡ ማለት፡ ነው፡ ይህ፡ መሆኑን፡ ካውቅን፡ ለምን፡ ሁለት፡ ሶስት፡ ቢሊዬን፡ ብር፡ አጥፍተን፡ የወርቅና፡ የከበረ፡ ማዕድናትን፡ አወጣጥ፡ ለምን፡ አናዘምነውም፡ ካዘመነው፡ ከአሁኑ፡ አስር፡ ግዜ፡ እጥፍ፡ እናመርታለን፡ እዚሁ፡ አሴት፡ ጨምረንበት፡ እዚሁ፡ ኤርቦርት፡ ውስጥ፡ በመሽጥ፡ በጣም፡ እንጠቀማለን፡ አዋ፡ እዚህ፡ ቦሌ፡ ውስጥ፡ በርካሽም፡ ብንሽጠው፡ ስማችን፡ እየገነነ፡ ሲመጣ፡ ብዙ፡ ገዢዎች፡ ይመጣሉ፡ የዛን፡ ግዜ፡ ጥሩ፡ ዋጋ፡ እናገኛለን። ይህ፡ ብቻ፡ አይደለም፡ መንግስት፡ አራትና፡ አምስት፡ ቢሊየን፡ ብር፡ ያጠፋውን፡ መልሶ፡ ማግኘት፡ አለበት፡ እንዳልኩት፡ አገር፡ ውስጥ፡ የሚስራ፡ ዘመናዊ፡ የወርቅ፡ ማጠብያ፡ አለ፡ እሱን፡ ገዝቶ፡ ለውርቅ፡ አውጭዎቹ፡ ይስጣል፡ ወርቅ፡ አስር፡ እጥፍ፡ ገቢ፡ አገኙ፡ እንግዲህ፡ ለወርቅ፡ አውጪዎቹ፡ የመንግስትን፡ ዕዳ፡ ለመክፈል፡ አቅሙ፡ ይኖራቸዋል፡ መንግስቱ፡ ያወጣውን፡ ሲያገኝ፡ አሁንም፡ እጁን፡ አጣምሮ፡ አይቀመጥም፡ ለያንዳንዱ፡ ውርቅ፡ አውጪ፡ በጣም፡ ዘመናዊ፡ ቤት፡ ስርቶ፡ ይስጥና፡ ስርተህ፡ ክፈል፡ ይለዋል፡ እንግዲህ፡ በትንሹ፡ ወርቅ፡ አውጪው፡ 25 ዓመት፡ ለዚህ፡ ቤት፡ከፍሎ፡ ለመጨረስ፡ ግዜ፡ ይወስድበታል፡ እንበል፡ ያንን፡ ያህል፡ ግዜ፡ መንግስት፡ ውርቅ፡ አውጪው፡ ውርቁን፡ ወይም፡ የከበረ፡ ማዕድኑን፡በኮንትሮባንድ፡ እንዳይሽጠው፡ መከላከያ፡ ዘዴ፡ ይሆናል፡ እንዴት፡ መንግስት፡ የቤቱን፡ ሞርጌጅ፡ በከበረ፡ ማዕድናት፡ በውርቅ፡ ካስከፈለው፡ የከበረ፡ ማዕድን፡ አውጪው፡ ትርፍ፡ ኮንትሮባንድ፡ የሚሽጠው፡ የለም፡ ለቤቱ፡ በሕጋዊ፡ መንገድ፡ ማስገባት፡ ስላለበት፡ እዚህ፡ ላይ፡ መንግስት፡ የማዕድን፡ ሀብት፡ የባንክ፡ አካውንት፡ በባክ ፡ከፍቶ፡ እዚህ፡ አካውንት፡ ብር፡ ማስቀመጥ፡ የሚቻለው፡ ማዕድን፡ በመሽጥ፡ ብቻ፡ ነው፡ ጥሬ፡ ብር፡ መቀበል፡ አይቻልም፡ ይህ፡ አካውንት፡ ጥሩ፡ ወለድ፡ ያገኛልም፡ ከመንግስት፡ ጋራ፡ ለሚደረገው፡የገንዘብ፡ ይውውጥ፡ ይጠቅማል፡ እንዳልኩት፡ ገቢ፡ ከፈለግን፡ ውጪ፡ ማረግ፡ አለብን፡ ልጆቹ፡ የሚፈልጉትን፡ የጂስቶን፡ መመርመርያ፡ መገዛት፡ አለበት፡ በነፃ፡ ሳይሆን፡ በገንዘባቸው።።። በተለይ፡ ወርቅን፡ ማዘመን፡ አለብን፡ ለምን፡ ከተባለ፡ የባህላዊ፡ ወርቅ፡አውጪዎች፡ ሜርኩሪ፡ ይጠቀማሉ፡ ውርቁን፡ ለማንጠር፡ እንግዲህ፡ ሜሪኩሪ፡ በጣም፡ መርዛማ፡ ፈሳሻማ፡ ብረት፡ ዓይነት፡ ነው፡ በቆዳችን፡ ውስጥም፡ ስርጎ፡ የመግባት፡ ችሌታ፡ አለው፡ በተለይ፡ ህፃናትን፡ ዝግመተኛ፡ ያረጋቸዋል፡ ወርቅ፡ አውጭዎቹ፡ ሜርኩሪውን፡ ወርቁን፡ ለማንጠር፡ በእሳት፡ ሲያቀልጡት፡ ሜርኩሪው፡ የመጨስ፡ እድል፡ ያገኝና፡ በማዕድን፡ አውጪዎቹ፡ ላይ፡ ከፍተኛ፡ ጉዳት፡ ያደርሳል፡ ይህ፡ ጉዳት፡ ከረዥም፡ ግዜ፡ በኋላ፡ ሰለሆነ፡ ሜርኩሪን፡ መስራ፡ መርዘኛ፡ ያረገዋል፡ ውስጥ፡ ለውስጥ፡ ሄዶ፡ ስርስሮ፡ እንደሚጥል፡ ተምሽ፡ ማለት፡ ነው፡ በዓለም፡ ዙርያ፡ ሜርኩሪ፡ ተከልክሎዋል፡ ስለዚህ፡ እኛ፡ ሜርኩሪን፡ ማቆም፡ የንችለው፡ የወርቅ፡ አውጣጣችንን፡ ስናዘምነው፡ ነው፡ ወርቃችን፡ ማዕድናችን፡ እርግማን፡ እንዳይሆንብን፡ ትጠንቅቀን፡ ከስራን፡ ማዕድናችን፡ ምርቃታችን፡ ይሆናል፡ እኔ፡ ሰለውርቅ፡ ማዕድን፡ አውጣጥ፡ የማቀው፡ የለም፡ የስማሁትን፡ ብቻ፡ ነው፡ ላካፍላቹሁ፡ ብዬ፡ ነው።
ሳላም ጤናይስጥልኝ እንደትናቹ ሳላማቹ ይብዛ
ሰላም
የሚገዛታለብትነግሩኝእኔምአለኝ
ባይወጣ ይሻላልአንድ የአጌት የጣት ቀለበት 17000 እየተሸጠ ከነዚህ ሚስኪን ወጣቶች ኪሎ 50 ብር መግዛት ፍትሃዊ አይደለምይህ የጉልበት ብዝበዛ እና አይን ያወጣ ዝርፊያ ነው
ስልክ አስቃምጡ
ገዢ ነህ
Call

ባይወጣ ይሻላል
አንድ የአጌት የጣት ቀለበት 17000 እየተሸጠ
ከነዚህ ሚስኪን ወጣቶች
ኪሎ 50 ብር መግዛት ፍትሃዊ አይደለም
ይህ የጉልበት ብዝበዛ እና አይን ያወጣ ዝርፊያ ነው
ስልክ አስቃምጡ
ገዢ ነህ
Call
ሰላም