Ethiopia Sheger FM Mekoya - የከፍተኛ 15ቱ ጭራቅ እና የአዲስ አበባው የቁም ቅዠት ( ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ ) | መቆያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 7 หลายเดือนก่อน

    Thank You Senator Leahy - justice served.

  • @MyD1010
    @MyD1010 6 หลายเดือนก่อน

    የናዝሬቱ ጉደኛ የቀይሽብሩ ተዋናይ የብዙዎች ባለእዳ ቱፋ ተፍታፉ ለአብዬቱ በፍቅር ብዙ ነፍስ አጠፋህ ፣ ይቅር ይበልህ

  • @Merachew
    @Merachew 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen. This generation can learn a lot from what happened in our country during those years. Yehualawun sanak wedefit guzo yelem. Ewnet tedebka atkerm. Berta wendme

  • @danielzeme9705
    @danielzeme9705 7 หลายเดือนก่อน +6

    አውሬው አለቃቸው ደግሞ በዝምባዌ ይዝናናል
    ፍትህ እንዲህ ይቆያል??

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 7 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ብዙ ቀልቤሳዎች አሉ ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @MyD1010
    @MyD1010 6 หลายเดือนก่อน

    ከፈለኝ አለሙ ኬንያ አብረን ኖረናል ፣ አብረውት ከነበሩት ሌሎች ክፉ ገዳዬች ጋር አብሮ ጫት እያመነዠገ ግፉን ለመርሳት ብዙ ይጥር ነበር ፣ ሌላም አንድ የከፍተኛ 12 ፈረንሳይ ለጋሲዬን አካባቢ ነፍስ ገዳይ አብሮት ይኖር ነበር ፣ ብዙም መኢሶኖች አብረውት ስለነበሩ እና ከፈለኝም ብዙ ኢህአፖዎችን ስለሆነ የገደለው ቱፋን ማንም እንደገዳይ አይቆጥረውም ነበር ፣ ግፉን እና ገዳይነቱን ሁሉም ያውቃል ።
    ወያኔ ሥልጣን ሲይዝ ሁሉም ገዳይ እና አስገዳዬች ለስደት በቁ በእዛች ትርምስ በባዝባት የናይሮቢ ከተማ በቁጭት ሁሉም ጥርሱን ነክሶ ኖሯል ።
    እነሆ ፍርድ ቀን ደረሰላት ።

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 5 หลายเดือนก่อน

    ለነዚ አረመኔዋች በህይወት ከእስር ቤት መውጣት የለባቸውም ነበር የሞት ፍርዱ ቢፈፀም መልካም ነበር

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 3 หลายเดือนก่อน

    Kelbesa ye sintu wetat hiwot ketifao hizb aslekisoal ? Ye miyasazin nw. Yamal, Yamal. Sew belaw Kelbesa ye mayawikew man ale?

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 7 หลายเดือนก่อน

    Ruthless governments are fruits of a ruthless society. Governments can't do what they do without the help of the people. Dont blame anyone, we re responsible. Swallow your pride and admit. We need to change

    • @girmawongele
      @girmawongele 7 หลายเดือนก่อน

      Half true

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos 7 หลายเดือนก่อน

    GOD bless you 💞❤️😘❤️

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 4 หลายเดือนก่อน

    ቀልቤሳ ነገኦ ምን የመሰለ ሸበላ ሎጋ አማኑኤል የተባለ ወጣት ቤተሰቦቹ የገዙለትን ፔጆ 404 ለመቀማት አለኀጢያቱ ያን ምስኪን ልጅ በግፍ ገድሎታል:: የልብ ጏደኛው ብርሃኑ በቀለ በህይወት አለ ምስክር ነው::

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 7 หลายเดือนก่อน +3

    በነካ እጅህ የኢህፓንም እስቃቂ ግድያ አውራ:: ገዳይ ገዳይ ነውና:: አለበለዝያ አንተም የአድ ወገን ጋዜጠኛ ሆነህ ትቅራለህ :: ቢያንስ የተቃራኒውን ምልከታም አካት:: የአሲምባው ቢርቅህ የጌታቸው ማሩን ግድያና የምስኪኗን ሸዋሉል ታሪክ ዘግብ :: if you studied journalism.

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 3 หลายเดือนก่อน

    Kel

  • @antenehgetachew-w7x
    @antenehgetachew-w7x 7 หลายเดือนก่อน +4

    የአንድ ወገን ትርክት።የትግሬ ኢሀአፖ ትርክት።እሱ በየቦታው የረሸነውን ወንበዴው አይናገረም።ኢሀአፖ ትግሬ ነው አመራሩ። መንጋው ምንም የማያውቅ በፕሮፖጋንዳ የተጠለፈ ምስኪን ነው።ትግሬ እንደ በጠበጠ እስከዛሬ አለ።

    • @girmawongele
      @girmawongele 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዝም በል አንተ የፋሽስት ግልገል!

    • @dayner989
      @dayner989 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትግሬን እንዴት ስበህ አመጣህው ባክህ ኢህአፓና ትግሬን ምን አገናኝው? አሁነም ትግሬ ትግሬ ትላለህ 6 አመት ሞላው እኮ ቂቂቂ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን አሁን እኔም ሆዴ እየጠረጠረብኝ ነው!