ምክር ቤቱ በ2017 የስራ ዘመን በምን ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል? Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • ምክር ቤቱ በ2017 የስራ ዘመን በምን ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል? #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

ความคิดเห็น • 7

  • @AbdillahiAden-d4v
    @AbdillahiAden-d4v 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ

  • @zeneba5208
    @zeneba5208 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Geo-politic
    @Geo-politic 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Not detailed.where are majors points to be discussed?

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጉልበት ሥልጣን መንጠቅ መያዝ የሚመረጠው ሥለ ዲሞክራሢ ያልገባቸው፣ ሕግን በማያከብሩና በማያሥከብሩ፣ ነፃነት በሌለባቸው፣ በጎሣ በዝምድና ተመራርጠው ዕብሪት በተሞላበት ሐዝብን ሠላም በሚነሡ የሚመሩ ሐገራት ነው። ኢትዮጰያ የምድር ሢኦል ከሖነች ብዙ በጋና ክረምት ብታሣልፍም ሖድ አደር ቀፈታም ክብረቢሦች የሕዝቡን ችግር ሊረዱ ባለመቻላቸው ከአሥፋልቱ ጠርገው ማባረሩንና መግደሉን መርጠው በልፅገናል ይላሉ። ሐሎው፧
    አበባው
    አሽከርነት የጣመው
    ጎሠኞችን አቅፈው
    አፍሪካውያንን ከፋፍለው
    አራሥ ሕፃን ከማሕፀን ሣይወጣ ገለው
    ይተኛሉ ሸልለው ፎክረው ሥቀው
    ክሡም ፍርዱም አማራ በመሖኑ ነው
    በአብይ ጦር ዛሬም አሥከብበው
    ግደሉ አማራን ቁላ መቁረጥ ያሥጣለ ብለው
    ያነዳሉ ከተማ ሤት ሕፃን ደፍረው
    ተነሥ የሐገር ልጅ ደረሥ ለጀግናው ወንድምሕ
    የገዛ ልጅሕን አትግደል በአጉል ዕምነትሕ ላለሕ
    አዝኖ ሥልጣኔ አሥተምሮ ያሥተወሕ
    ወገን ነው ብሎ ነው ቀዬውን ትቶ የተጠጋሕ
    አብሮሕ የኖረው ሸማ የሠጠሕ
    ባዶ ቂጥ ጥለሕ ሢያይ የሸፈነልሕ
    ቆጥሮሕ ዕኮ ነው ከሠው ከአውሬ ቶሎ የለየሕ
    ወንጀል ከሖነ ወንጌል መሥበኩ ማሥተማሩ
    ሕግን ማሣወቅ ሥብአዊ በሖነ ዕንድትመሩ
    ክፋት ነው አለ የዛሬው የዘመኑ ታለቁ ምሑሩ
    አያድረሥ ነው አይወራ የዘመኑ ማፈሪያ
    የሚመከሩ በሬድዋን በጌድዮን በሙፈሪያ
    ጥቅም ነበራት ከነሡ ያቺ የቆሠለች አሕያ
    መረጡ መንገድ ሊያደርጉን የአረብ ባሪያ
    ሥንቱን ሸጡ ለወጡ በደላላ
    አሥተዋወቁን ለአለም ዕየቀጠቀጡ በዱላ
    ጥሩ ዝምተኛ ተባልን የደነዙ ሟችና ተላላ
    ተብለን ተጣልን ከፎቅም ሢዋሹም ሞተች ዘላ
    ይሔን አልሠሙ ዕነ ምንይልክ ራሥ አሉላ
    ዘሎ የገባው ዘርአይ ደረሥ ሞተው የቀሩ በዙቃላ
    ዓንቀጥልም በነኚሕ ወራዳ በብልግና
    ሠይፍ ምዘዝ ወጣ በል ተዋጋ ቀኑ ጨለማ ሖኗልና
    አይን አጥፍተው አይቀጥሉም ካገዝክ ያንን የሠሜኑን ጀግና

    • @seait840
      @seait840 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፃፃፍህ የ ኤርትራዊ ይመስላል በሰው ሀገር ምን አገባህና ትዘባርቃለህ