አብረን እንደሰቀልነው አብረን እናወርደዋለን! ክፍል:- 2 ወቅቱን የጠበቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ በኮሜዲያን ምናለ ያረጋል!
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #new #standupcomedy #comedy
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 359

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 ปีที่แล้ว +46

    I can't stop watching this show. What a stand up comedy!! Everything thing is perfect. his confidence , stage presence , content. He is this generation Tesfaye Kasa. Thank you Eshetu for bring his on this stage!

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 ปีที่แล้ว +44

    በጣም ደስ ያለኝ እሸቱ ከፊት ቁጭ ብሎ ቀድሞ ይስቅና ሁሉም እንዲስቁ ሞራል ሲሆን ጎበዝ ኮሜድያን ልክ መድረክ ላይ ይወጡ የሰው ፊት ያያሉ ሳቅ አልሳቁ እያሉ ስለሚሳቀቁ እሼ ጎበዝ❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +144

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @geraratube12
    @geraratube12 ปีที่แล้ว +91

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያ እንዲሁም ኤርትራውያን እንኳን ለጸሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ አደረሰን🙏👍

    • @tgsweet9212
      @tgsweet9212 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አደረሰን

    • @da8387
      @da8387 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ለሁላችን🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ወነድም ጌራር🇪🇷

    • @ועח
      @ועח 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤❤❤🇪🇷

  • @behagud359
    @behagud359 ปีที่แล้ว +22

    እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባቹትን በፋጥነት ያሳካላቹ

    • @ועח
      @ועח 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏❤🇪🇷

  • @Mayatube16
    @Mayatube16 ปีที่แล้ว +26

    ምናለ ምናለ ምናለ🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አቦ በያላችሁበት ምሽታችሁን የሳቅ ያድርግላችሁ

  • @Menbretsebaotkidestselassie
    @Menbretsebaotkidestselassie ปีที่แล้ว +24

    The thing I noticed and love about Comedian Eshetu is the fact that he not only shines alone but bring others with him too. I see him changing the “ ሀበሻ አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት አይችም” narrative. The spirit of Ethiopia shines through you. May God continue to bless you! Amen!

  • @YETEWAHDO_LIJ21
    @YETEWAHDO_LIJ21 ปีที่แล้ว +20

    _እንበለ ደዌ ወህማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመዮም ያብፃነ ያብፃክሙ ለብርሐነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበ ሰላም_
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

    • @EtuYeTadeLiji
      @EtuYeTadeLiji ปีที่แล้ว

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @hhdf3405
    @hhdf3405 ปีที่แล้ว +16

    ቂኔው የሌለ ነው አብረን እንደሰቀልነው አብረን እናወርደዋለን👍

    • @MillaGemechu
      @MillaGemechu 11 หลายเดือนก่อน

      ማንን

  • @ermihaile3011
    @ermihaile3011 ปีที่แล้ว +13

    ❤ምናለ እንደምትችል ነግሪህ ነበር አደለ (ትችላለህ በቃ )🎉

  • @YETEWAHDO_LIJ21
    @YETEWAHDO_LIJ21 ปีที่แล้ว +24

    ወንድማችን ኮሜዲያን ምናለ ትችላለህ የሚለው ቃል ያንስሀል በርታ ወንድማችን 😊💪

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว +8

    ሀይልማ አለ እኩል አያበራም ክክክ ይመችህ የሚገሮም አገላለፅነው

  • @eyerusalemgetu9800
    @eyerusalemgetu9800 ปีที่แล้ว +7

    ደጋግመን አየነው ❤❤❤❤😅😅😅😅የምር ምናለን ወደድነው።።።አንደኛ ነህ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 ปีที่แล้ว +8

    አብረን ያቦካናት አብረን እጋግራት አለ መለስ አብረን እናውርደው የመቻል 😂😂😂😂😂

  • @haimanottube
    @haimanottube ปีที่แล้ว +8

    ቅኔው ግሩም ነው ነጭ ቀይ ጥቁር ጥልፍልፍ ያለ ሽቦ 😂😂 ሳበራው አፖሉ ቀነሰ ከምርጫ በሀላ የሚጠበቅ ነው 😂😂 ሀይል የለውም ማለትህ ነው አይ ሀይልማ አለው ግን እኩል አያበራም 😂😂 በጋራ እንደ ሰቀልነው በጋራ ብናወርደው አይሻልም😂😂 ዋውው በጣም ግሩም ነው

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 ปีที่แล้ว

      አሹመራኛ የተማርሽው አሽሙር ነው

    • @bt9626
      @bt9626 ปีที่แล้ว

      Fano comedy.. at the end of the day it is about getting power ..cheap.. Abiy is a dictator he doesnt care about anyone.. but you give him to one group..
      Fano politics is not any better..

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ ปีที่แล้ว +9

    የዘድሮ ኮመድያኖች አያስቁም ያተ ግን ይለያል. ትችላለህ ወድሜ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว +5

    እሼ በናትህ በየሳምንቱ ኤሄንን ልጅ አቅርብልኝ ።

  • @yohanneskahsay2734
    @yohanneskahsay2734 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ የሚገርም ኮሜዲያን ነው...keep it up 👍

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว +4

    ተችላለህ በትክክል አፖሉ ለሁላችን አያበራም አብረን እናዉርደዉ ይመችህ

  • @onelove4324
    @onelove4324 ปีที่แล้ว +5

    ውይ በእኩል ሌሊት ሆዴ በሳቅ አመመው..የአንፖሉ ነገር ግን እራሱ እንዳይወርድብህ ያሳስበኛል...

  • @Eresteyoutube
    @Eresteyoutube ปีที่แล้ว +14

    😂😂😂ሳልፈልግ በሳቅ ሞትኩ የተመታ እድግ በል እንኳን አደርሳችሁ በሞላው አለም የትገኙ ኢትዮጺያዎያን❤❤

    • @WasihunSetegn
      @WasihunSetegn ปีที่แล้ว

      መርጌታ ማናየ የባህል ህክምና አገልግሎት ሰጭ መድህኒት እና ጥበብ
      የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተገልጠዋል
      1 ለመፍትሔ ስራይ
      2 ለህማም
      3 ጋኔን ለያዘው ሰው
      4 ቡዳ ለበላው
      5 ለቁራኛ
      6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
      7 ለስንፈተ ወሲብ
      8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
      9 ለዓቃቤ ርዕስ
      10 ለመክስት
      11 ለቀለም(ለትምህርት)
      12 ሰላቢ የማያስጠጋ
      13 ለመፍትሔ ሀብት
      14 ለመስተፋቅር
      15 ለሁሉ ሠናይ
      16 ለገብያ
      17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
      18 ለመድፍአገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
      የተጋቡ ካሉአስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት
      19 ለገርጋሪ
      20 ገንዘብ ለማይበረክትለት
      ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
      መፍትሄ ለምትፈልጉ
      +251906972525
      ይደውሉሉን

  • @hopolapos
    @hopolapos ปีที่แล้ว +4

    እኔ በዶንኪ ቲውብ ምክንያት ዳሽብ ባንክ ተጠቃሚ ሆንኩ እ ዋን ችብስ በላው ግን ፊሶንንና ከፋ ኮፊን መቅመስ አልቻልኩም

    • @yenantw21
      @yenantw21 ปีที่แล้ว

      በዳሽን ባንክ ዱቤ ይሰጣል ብርህን እስኪጠራቀም ድረስ ቡናውን መቅመስ ግድ ነው ጀለሴ።🤣🤣🤣ከዛ በቡና ምርቃና ወደ ፊሶን ተገሰግሳለህ።

    • @merdihussen
      @merdihussen ปีที่แล้ว

      ​@@yenantw21 ሀሀሀሀሀሀ

  • @Mayatube16
    @Mayatube16 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም፦ እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ፦ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።
    ይህን እንጀራ በበላችሁ ጊዜ ሁሉ፥ ይህንም ጽዋ በጠጣችሁ ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁና።
    1ኛ ቆሮ 11:24-26

  • @Tigst-mu4ub
    @Tigst-mu4ub ปีที่แล้ว +5

    በጋራ እናውርደው የሚል 😂😂 Dr አ

  • @Fatima-ef9qu
    @Fatima-ef9qu ปีที่แล้ว +4

    ያማልቅኔዉ😂መጨረሻዉ

  • @girmanesibu
    @girmanesibu ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው በጋራ እንደሰቀልነው በጋራ እናወርደዋለን

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 ปีที่แล้ว +4

    አረ ትችላለህ ወንድሜ😂😂😂😂

  • @bobani_media
    @bobani_media ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራ እና የከብራ ትኑር ✍🙏🙏🙏🙏

  • @ቤዛዊትደመቀYoutube
    @ቤዛዊትደመቀYoutube ปีที่แล้ว +4

    ዋው ወንድሜዋ ምርጥ አስተማሪ እና አዝናኝ ስራነው የምትሰራው በዛላይ ቅኔው አቦይመችህ ትችላለህ ብቻ አይገልፀውም በርታልን ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ ወንድሜዋ

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir1821 ปีที่แล้ว +2

    ከመድረክ ማን ይሆን ያወረደህ ወንድሜ ብቻ ብቻ ሳይጨልም በጊዜ ምትገባ ነው ሚመስለኝ

  • @abidegu3865
    @abidegu3865 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜዲ ሳደንቅ። እሸቱ እንኩዋን አስቆኝ አያውቅም።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዶ እኳን ኣደረሳችው❤

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 ปีที่แล้ว +3

    ትችላለህ መልክህም ለኮሜዴ የስፕጠ ነው በርታ 👏👏👏

  • @derejemekonon6705
    @derejemekonon6705 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ኮሜዲ እየተወለደ ነው::

  • @محمدعبده-س7ع7خ
    @محمدعبده-س7ع7خ ปีที่แล้ว +3

    ምናለ 😆😆🤣🤣ትችላለህ አይገልፀውም ይመሰረታል አባቴ

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 ปีที่แล้ว +4

    ለመጀመሪያ ነዉ የያየዉት 😂አዝናቶኛል

  • @ziong599
    @ziong599 ปีที่แล้ว +5

    Now we have real comedian that deserve the title "comedian"

  • @epuni2123
    @epuni2123 ปีที่แล้ว +3

    በጋራ እንደሰቀልነው በጋራ እናወርደዋለን 😂 አያገባኝም❤

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 ปีที่แล้ว +3

    ያማል ቅኔው ትችላላለህ አይገለፅውም 👏👏👌

  • @ephremabebe8555
    @ephremabebe8555 ปีที่แล้ว +3

    This is amazing ! All his details are brilliant. And is it only me or does he look exactly like Dave Chapelle? Keep it up "Minale" mn aynet sem nw lol.....and also many thanks to Donkey Tube!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የሚገርም ኮመዲ ነው በርታ እያሆ 👇👈ምናለ ምናለ ምናለ 😀😂😅

  • @hagarehd
    @hagarehd ปีที่แล้ว +4

    Comedian minale enwedhalen🥰🥰🥰🥰

  • @yabufanosf7
    @yabufanosf7 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ሰላማችሁን ያብዛው ስንቴ አይቼ ልጥገበው ኧረ በማርያም በሳቅ ሊገሉኝ ነው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 ปีที่แล้ว +10

    ከክበበው ገዳ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳቅኩኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @ChewaVine
    @ChewaVine ปีที่แล้ว +4

    የዘመኑ ምርጥ comedian ምናለ 😂 ቀኔን ስላሳመርከው ክብር ይገባሀል በርታ

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 ปีที่แล้ว +2

    Bravo minyaregal bravo

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js ปีที่แล้ว +5

    በጋራ እደሰቀልነው በጋራ ብናወርደው አይሻልም ያማል ቅኔው ተመችቶኛል 🤣🤣🤣😂😂😂

  • @keep.-5kgso74bc46j
    @keep.-5kgso74bc46j ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኮሜዲ ኘህ አቦ ብቻ አብረን እናወርደዋለን

  • @bilen5239
    @bilen5239 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ አደረሳቹ

  • @yeneteratube2015
    @yeneteratube2015 ปีที่แล้ว

    አቦ ትለያለህ፤ አለመሳቅ አልቻልኩም እኮ

  • @tesfuhaile6660
    @tesfuhaile6660 ปีที่แล้ว +2

    በጋራ እንሰቀልነው በጋራ 'ናውርደው was amazing word😂😂

  • @Turme..
    @Turme.. ปีที่แล้ว +2

    Now it's going to be hard to unlike this video. Good job young man keep it up!!!

  • @Lchigaltigray
    @Lchigaltigray ปีที่แล้ว +4

    ቀልደኛ ባል ስጠኝ አምላኬ ሆይ😋😄

  • @mestayet4092
    @mestayet4092 ปีที่แล้ว +4

    Loved it so much!!! keep it up Minale!

  • @SamsungA-dr3uo
    @SamsungA-dr3uo ปีที่แล้ว +2

    እር ምናለ ቀጣም ጎበዝ ነህ በርታልን

  • @helutube9275
    @helutube9275 ปีที่แล้ว +2

    አምፖሉ እኩል አያበራም 😂😂👏👏👏

  • @HDAcademy107
    @HDAcademy107 ปีที่แล้ว +2

    አይወድቁም 😂😂😂😂👏👏

  • @MichaelADR91
    @MichaelADR91 ปีที่แล้ว +7

    I can’t wait to see the 3rd one Eshe 😂

  • @beetyube
    @beetyube ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም ስላም እንኳን ደና መጣችህ ውድች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አሜን አሜን አሜን ተችላልህ ውንድሜ በርታልን ያማል ቅኔው 👌🙏

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 ปีที่แล้ว

    Wendimoche Ehitoche KEMNIM KEMANEM YEMETIBELTEW FETARIYACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBACHIW KENE SRA BALDEREBOCHI YITEBKU Wendime Betam Gobez NEHI BRAVO
    TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba

  • @ermiasbeyene4547
    @ermiasbeyene4547 ปีที่แล้ว +4

    Wow he is so talented.
    A new born stand up comedy.
    Thanks.

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ ወንድማችን በርታ❤❤

  • @emmymeme899
    @emmymeme899 ปีที่แล้ว +8

    ያበደ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ እሼ በሰአቱ ስለ ተለቀቀ እናመሰግናለን 🙏❤

  • @YMW7777
    @YMW7777 ปีที่แล้ว

    ወይ እሼ፣ ተው አንተ ገና አዲስ ሙሽራ፣
    ወደ አዲስ አባትነት በመንገድ ላይ ያለህ
    ግድ የለህም አድበህ ቁጭ ብትል ይሻላል

  • @keralemmamaru7275
    @keralemmamaru7275 ปีที่แล้ว +3

    Wow how it is wonderful .I saw it when I was reading a course in AAU liberar,so it will remeber me mine education experince.

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 ปีที่แล้ว +2

    Wow!! 😂😂😂😂😂
    Real stand up comedy!!😂😂😂😂

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi ปีที่แล้ว

    Egnam sefer ampolu tesebrual taluln wode koshasha bota

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H ปีที่แล้ว +3

    በርታ ወንድም በጣም ጥሩ ስራ ነው።

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 ปีที่แล้ว

    አምፖሏን በጋራ እንደሰቀልናት በጋራ እናወርዳታለን። ያማል ቅኔው አለች ዘፋኟ!!!!

  • @ham8288
    @ham8288 ปีที่แล้ว

    የአገሪቱ የትምህርት ጥራት ዜሮ ነው የአራት ኪሎው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተሬቱም በማጭበርበር ነው የተገኘው አይገርምም

  • @dochozewedu6637
    @dochozewedu6637 ปีที่แล้ว

    Tቺያለሽ ግን አንቺን ከሴ እንዲያወርዱሽ በዛላይ ቢጃማው እራሱ የማረማቤT ይመስላል ልዩነt ያንT መገጣጠሚያጋር ጥለT አለው ይመቺሽ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +3

    ትክክክክል አብርን እናወርደው😢😢

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

    • @rrr9206
      @rrr9206 ปีที่แล้ว

      ለሁለችንም አለህ ቀጥተኘውን መገድ ይምረን ለሁለቹም ሂደየን ተመኜሁለቹ በለቹበት አለህ ይጠብቀቹ ጉሉ አሚን 🤲✋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 หลายเดือนก่อน

    አንረንም እንደሰቀልነዉ እናዉርደዉ በሰላማዊይንም ሰልፍንም ለሞላዉ ህዝብንም ኢትዮጵያም ተጠይቀዋልም በሰላማዊ ፈልፍም በዉጭም በዉቅስጥም ሰላማዊይንም ሰልፍንም አድርገዉ ለሰቀልበዉ መንግስትም ጭፍጨፋም ስለገባም በህዝባችንም ደም እየዋኘም ነዉ ተብለዉ ተጠይቀዋልም ለቢሄርዎችንም በሙልዉ ይባስ በለዉ ስም ቀብተዉ አዋጅንም አሳዉጀዉንም ይባስ ጭፍጨፋም። አማራም እንደባህልም እንደንቀትም ድታማንም በደም በዝርፍያም መጫፈትም ጀመርዉ ከስልጣንም የሰቀላችሁትም እራሳችሁንም ጭምርንም ነዉ ተመትዉ ተገደልዉ ታሰርዉ እያልዉ ይፎክራልዉ ቢሄርዎችንም ትግርየም ኦሮንም።

  • @selammekonen1659
    @selammekonen1659 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ አርጋችሁነኝ

  • @nesriomer5625
    @nesriomer5625 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችህ😂😂😂😂😂

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Minale 😂😂😂😂

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 ปีที่แล้ว

    ግን እናስቃለንእያለችሁ ብዞወቻችሁ በገጠረሰዉ እምታሾፉትምነዉ ሁሉምያለዉከገጠርነዉ አምሳብርሳይ እጨፍራለሁአላለም ወስፌ ሳስጠላ ገጠሬዉ ሙቶይበለጥሀል ደደም

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ ይመቻል የአማራ ፖለቲካ አስጠልቶኝ አንተን ስሰማ ፈታ አልኩኝ አማራውም ጥላቻና ተንኮሉን ትተው ባንተ ቢዝናኑ

  • @zemaem7998
    @zemaem7998 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ መልክት👍👍

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 ปีที่แล้ว +2

    The best Amharic comedy ever!!😂😂😂

  • @talaage22
    @talaage22 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen 😂😂😂😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 ปีที่แล้ว +2

    This is an outstanding comedian!

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 ปีที่แล้ว

    ወይኔ 😂😂😂😂

  • @etalem3596
    @etalem3596 ปีที่แล้ว +2

    አረ ወይኔ በሰቅ ገደልከኝ የሆንክ መንጠቆ❤

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው

  • @bushramedia7769
    @bushramedia7769 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ❤

  • @beyenebeyene7901
    @beyenebeyene7901 ปีที่แล้ว

    ጥበብን በትክክል ማገልገል ማለት ይሄ ነው።
    ሃብታችን ህዝብ ነው እያሉ ለሚፎግሩን "ጥበበኞች " ሃብታቹህ ህዝብ ከሆነ ለተገፋው ህዝባቹህ በጥበባቹህ ድምፅ ሁኑት እንጅ አታደንቁሩት በሉልን።
    እሸ እና ምናለ እናመሰግናለን። ከኦነጉ አብይ አይን ያውጣቹህ።

  • @minyahilgetachew5194
    @minyahilgetachew5194 ปีที่แล้ว +2

    Ma Name is Minale so today i respect my name!!!!

    • @yenantw21
      @yenantw21 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @madi8643
      @madi8643 ปีที่แล้ว

      ምን ያህል ነው ምን አለ ስምህ

    • @minyahilgetachew5194
      @minyahilgetachew5194 ปีที่แล้ว

      Those 2 are my name

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 ปีที่แล้ว

    Abiy Ahmed betrayed Ethiopian after he misled us as if he loves Ethiopia 😢

  • @abby8509
    @abby8509 ปีที่แล้ว

    በጣም ታእምረኛ ነህ ጎበዝ ታዲያ ምን ዋጋለው የኛገር ኮሜዲያኖች እደልባችሁ አትቀልዱ እሼ አማኑ አሁን ደሞ አተ ሁላችሁንምእወዳችሗለሁ😮❤

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ስምህን ያላስቀየርከው (ወንድም ምናለ)😅😅😅

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 ปีที่แล้ว +2

    ህዝቤ ግን ብሎ መሳቅ 😮😮ጨልሏል

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ የእሼ ሳቅ ግን ....

  • @ameley4768
    @ameley4768 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ሰምና ወርቁን ትተህ ነጭ ነጭኑ አንተ ብዙሀን ሆን አንፓሉን ለማውረድ ከፈለክ እጥፋ አለን እንዳይጠፋ የምናደርግ ቀልድህ ሚዛናዊ ይሁን❤❤❤❤

  • @ymkmz524
    @ymkmz524 ปีที่แล้ว

    👏🏽👏🏽

  • @michealbekele3505
    @michealbekele3505 5 หลายเดือนก่อน

    yarada lij eko aykeled enji kekelede satfeleg 100 giza nw metayew😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @Abawtes
    @Abawtes ปีที่แล้ว +3

    You make my day😁😁

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅ምናለ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 ปีที่แล้ว

    አምፖላችንማ ደብዝዞል አረ እንደውም ወይ በርቶ አይበራ ብልጭ ድርግም እያለ ሊቃጠል ደርሷል!...