" ከይቅርታ በላይ ምን ልበል?" ዘማሪ ይትባረክ አለሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3

  • @tttttttty-p2g
    @tttttttty-p2g ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ይቅር ውንድማችን ስድብ የኝመገለጫ አይደለም ግን እኔም አዞኝብህ ነበረ

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ቪዲኦ ቆይቼ ነው ያየሁት ከፓስተር ካሳሁን ጋር የነበረህንም ቆይታ አይቼዋለሁ አንተ ይቅርታ ከጠየቅከበት በላይ እኛ በአገልግሎትህ የተባረክንበት ይበልጣልና አይዞህ ፅና ጌታ ያበርታህ ልብህ በዚህ አይውደቅ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ስህተት ጥሩ አስተማሪ ነውና በመሳሳትህ እንዲያውም ተደሰት ከዚህ በኋላ ስለማትሳሳት ተባረክ እንወድሀለን ጌታ ሁሌም ከጎንህ ነው

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 ปีที่แล้ว +1

    እረ አይዞህ ወንድሜ፡ ለምን ተሳሳትክ አይባልም፡ አንድ ብቻነውና ሁሌ የማይሳሳት፡ዋናው ስህተትህን አውቀህ ይቅርታ መጠየቅህ ነው❤፡ ከዛውጪ በሶሻል ሚዲያ የሚፃፈው አያስጨንቅህ አትየው፡አማኙ ህብረተሰብ አይደለም የሚፅፈውና፡ያመነማ አጥፍቶ ምህረት የተደረገለት ነው፡ስማቸውን በታዋቂ ዘማሪና ፖስተር ስም ፎቶአቸውንም እየተጠቀሙ አካውንት እየከፈቱ ሚሳደቡ፡ሌሎች ናቸው፡" ሀሳቡን አንስተውም" ተብሎ እንደተፃፈ አትሳተው፡ልብህን ጠብቅ፡ሁላችንም ገና የምንሰራ ነን፡እየወደቅን የምንነሳ፡ምላሳችን የሚያዳልጠን፡ አንተ ግን ደግመህ እዛ ስህተት ላይ አትገኝ፡አገልግሎትህን በቅድስናና ንፅህና በበጎ ህሊና ቀጥል። ጌታ ይባርክህ❤❤