EOTC TV | ሰዓተ ደቂቅ | ልዩ የልደት በዓል ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 238

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 24 วันที่ผ่านมา +108

    አባታችን ብፁዕ አቡነ ማትያስ እንኳን አደረሶ!!ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @solyanatekle7469
      @solyanatekle7469 24 วันที่ผ่านมา +5

      አሜን 🙏

    • @kefaleatinafu-it4jm
      @kefaleatinafu-it4jm 23 วันที่ผ่านมา +2

      ብፁዕ ወቅዱስ ነው የሚባል(ብፁዕ ብቻ ለፖትርያሪክ አይባልም)

    • @TheroseyoutubeTheroseyoutube
      @TheroseyoutubeTheroseyoutube 21 วันที่ผ่านมา

      ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏​@@kefaleatinafu-it4jm

    • @user-tekami-b3d
      @user-tekami-b3d 12 วันที่ผ่านมา

      @@kefaleatinafu-it4jm Thank you! Astekakilalehu

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 24 วันที่ผ่านมา +59

    ህፃናቱ እውነትም ልበ ብርሃኖች! በእውነት እመቤቴ ትፈውሳቸው

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 24 วันที่ผ่านมา +55

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ማትያስ ቡራኬዎ ይድረሰን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን

  • @GjFj-z2r
    @GjFj-z2r 24 วันที่ผ่านมา +25

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እጥፍ ድርብ የሆነችው በረከተዎ ይደርብን ሕፃናቶች ልጆቻችን እግዚአብሔር ያሳድግልን🎉❤

  • @GebrehiwotDagnaw
    @GebrehiwotDagnaw 24 วันที่ผ่านมา +21

    ለአባታችን ለብፁዕ አቡነ ማታያስ እና ለዘማሪያን ሕፃናት እንኳን አደረሳችሁ::

    • @mare7241
      @mare7241 24 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 23 วันที่ผ่านมา +19

    በስድስት አመት ከአእምሮ በላይ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 23 วันที่ผ่านมา +14

    ብፁዕ ቅዱስ አባታችን በረከተዎት ይድረሰን ፀሎተዎ አትለየን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

  • @MuluGabertdeke
    @MuluGabertdeke 22 วันที่ผ่านมา +8

    ብጹዕ ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ያቆይልን

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 21 วันที่ผ่านมา +11

    ብጹዕ አባታችን ለነዚህ ህጻናት ለሰጧቸው የህይወት ቃል፤ የሰማይ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማዎት።

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 21 วันที่ผ่านมา +11

    ብፁዕ አባታችን እረጂም እድሚ ይስጥልን ከአምሮ በላይነው ኤራን ሶልየእግዚአብሔርይባርካችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 24 วันที่ผ่านมา +8

    ብጹዕ ወ ቅዱስ አባታችን እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም በጤና አደረስዎት ጸሎትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆችም እርሱ ጤናውን እድሜውን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 23 วันที่ผ่านมา +6

    ብፁዕ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ አባታችን በረከተዎ ይደርብን ደስ ሲሉ ህፃናቶቹ እነ ሶሊ❤❤❤🌿🌿🌿

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 24 วันที่ผ่านมา +6

    ብፁ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ህፃናቶች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩ

    • @kefaleatinafu-it4jm
      @kefaleatinafu-it4jm 23 วันที่ผ่านมา

      ቅዱስ አባታችን ነው የሚባል

  • @ayalwube706
    @ayalwube706 23 วันที่ผ่านมา +7

    ብፁዕ አባታችን በረከተዎ ይድረሰን
    እጅም እድሜ ከጤና ጋር የሰጠዎት❤

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 25 วันที่ผ่านมา +9

    እንዴት እንደምወዶት አባቴ ❤❤❤

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 24 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ብፁዕ አቡነ ማትያስ ❤❤❤

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 24 วันที่ผ่านมา +4

    ብጹህ ቅዱስእባታችን እንኩዋን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረስዎት።
    ሕጻናቱንም እንኩዋንምእናንተንም አደረሳችሁ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 24 วันที่ผ่านมา +9

    ብጹህ ወቅዱስ አባታችን ቦራኬዎ ይድረሰን ልጆች እግዚአብሔር በጥበብ በጸጋ ያሳድጋቹ ተባረኩ እደጉ በቤቱ ተክሎ ለዘላለም ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سينكا
    @سينكا 21 วันที่ผ่านมา +4

    ብፁ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ

  • @ماجد-ل8و
    @ماجد-ل8و 21 วันที่ผ่านมา +6

    ብፁ አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን ህፃናቶች እግዚአብሔር ይባርካቹህ ያሳድጋቹህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariyAap-lh5ee
    @MariyAap-lh5ee 21 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችን በረከቶት ይደርብን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 23 วันที่ผ่านมา +2

    የብርሃን አምላክ በልደቱ አለሙን ሁሉ ባበራበት እለት ልቦናችሁን ያበራ አይናችሁንም ያብራላችሁ ሁፍፍፍፍፍፍፍ የእኔ ውዶች አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን መልካም ነገር ነው ሕፃናትን ማሳተፍ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 24 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእጁ እግዚአብሔር ሀያል ነው ሁሉ በጁ በጣም እንወዳችሆለ ❤❤❤❤❤

  • @19tahsase
    @19tahsase 24 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታሆ ሀገሬን ኢትዮጵያ ን ታደጋት። እንደዚህ ሳይ ካሉ ነገሮችጋር ሳያይዘው አቅም ያንሰኛል።

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 24 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰዎት ብጽህ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትራሪክ ዕርሰ ሊቀ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጭጌ ዘመነበረ ትክላይ ሃይማኖት ይባርኩን ቡርኬዎ ይደርብን💐🙏 ❤❤

  • @fikirbezabih5039
    @fikirbezabih5039 7 วันที่ผ่านมา

    ታድላችሁ በእውነት ቀናው በአባታችን መባረክ በጣም ነው የመኘው

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 24 วันที่ผ่านมา +3

    እኮንአዴረሳችሁ ውድየተዋህዶልጆች በረከተወ ይዴርብን አባታችን

  • @stisegestisege995
    @stisegestisege995 22 วันที่ผ่านมา +5

    የቅዱስነታቸዉ ቡራኬ ይድረሰን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MeseretDer
    @MeseretDer 21 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አባታችን ቡራኪችሁ ይደርብን

  • @Taemetube-bo5xo
    @Taemetube-bo5xo 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን(3) ኣብሮ እንካን ኣደረሰን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 24 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረን አባታችን በረከትወ ይደርብን እረጂም እድሜ ያድልንን የኔባት ❤❤❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 24 วันที่ผ่านมา +3

    ብፁ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ህፃናቶች ተባረኩ በቤቱ ያፅናቹ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m 21 วันที่ผ่านมา +2

    ቡራኬዎ ይድረሠን ብጹዕ አባታችን አነ ማትያስ ይፍቱን ይባርኩን እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለብርመነ ልደቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 24 วันที่ผ่านมา +4

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 22 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነማቲያስ እንኳን አደረሶት ቡራኬዎ ይድረሰን❤❤❤❤አሜን፫

  • @kassahunEndale
    @kassahunEndale 23 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት
    እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰዎ ።

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 24 วันที่ผ่านมา +3

    ብፁዕ ኣባታችን ቡራኬውን ይደርብን 😢

  • @DaniDanel-nj6ss
    @DaniDanel-nj6ss 24 วันที่ผ่านมา +2

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ትድረሰን

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 24 วันที่ผ่านมา +2

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ይፍቱኝ ቡራኬዎን ትድረሰኝ🙏

  • @hanalove-b3i
    @hanalove-b3i 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት በረከትው ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 21 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c 21 วันที่ผ่านมา +2

    በረከተዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር የሰጠዎት❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemshetshishigu5526
    @alemshetshishigu5526 22 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን በረከቶ ይደርብን።

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ለጌታችን ላምላካችን ለመዳኒታች ልደት ብዓል በሰላም አደርሳቹሁ አደርስን ሀገራችንን እግዚ አብሔር ሰላም ያርግልን

  • @betigistualebachew7886
    @betigistualebachew7886 6 วันที่ผ่านมา

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 21 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን በርከቱ ይድርብን አሜን፫

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን❤🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏አባታችን ይቱን ይባሪኩን❤❤❤

  • @hannanebyou6143
    @hannanebyou6143 23 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ግርማ ሞገሳቸው ከእግዚአብሔር ነው የኔ አባት

  • @MesiTUbe-p2m
    @MesiTUbe-p2m 22 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ብፁዕን አቡነ ማቲያሰ በረከታችሁ ይደርብን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን🙏🙏❤❤❤

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 24 วันที่ผ่านมา +2

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ

  • @HabtamGetu
    @HabtamGetu 21 วันที่ผ่านมา

    ብፁህ አባታችን እንኳን አደረሰወት ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @Menalo-my6br
    @Menalo-my6br 22 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ አቡነ ማትያሰ አባታችን እንኳን አደረሱውት ❤❤❤❤❤❤

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 22 วันที่ผ่านมา +2

    ብፁዕ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦዖት ❤❤❤❤

  • @hanalove-b3i
    @hanalove-b3i 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት በረከትው ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን

  • @AstuuDerss
    @AstuuDerss 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን
    አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን።

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 24 วันที่ผ่านมา +1

    በረከትዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን ተመስገን❤❤❤

  • @hadugebrey1921
    @hadugebrey1921 22 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ ❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤አባቴ

  • @SelamGere-i2j
    @SelamGere-i2j 21 วันที่ผ่านมา +1

    ብራኬዎ ይድረሰን ብፁእ ኣባታችን ኣቡነ ማትያስ ይፍቱን ይባርኩን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ልጆቻችንን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ماجد-ل8و
    @ماجد-ل8و 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 21 วันที่ผ่านมา +1

    Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene etsanten egzabhre yasadegachuu tsegawene yabzalachu 🤲🏾🤲🏾 ekane adrsachuu 🤲🏾 adrsene 🤲🏾💞💞💞💞💞 amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Tsagaye-vg5xb
    @Tsagaye-vg5xb 21 วันที่ผ่านมา

    ቂዱስ አባታቻን በራካታችሁ ይዳርብን ብአድሜ ባጤና ይጣብቅልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 23 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabhere Amlak keulachin gar yihun. Encuan beselam le baele liditu aderesachu ke abatachin Btsue Abune Matias Patriarch the Ethiopia gar. Amen.

  • @Netsiነፂዩትብ
    @Netsiነፂዩትብ 21 วันที่ผ่านมา

    ብፁእ ኣባታችን በረከታቸው ይደረኝ 👏❤

  • @HomeQatar-kb2hq
    @HomeQatar-kb2hq 21 วันที่ผ่านมา +1

    Butsue abatachn enkan aderesot edmena tena ystot❤❤❤

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe 24 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤❤

  • @mahi-s2o7d
    @mahi-s2o7d 22 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ አባታችን እኻን አደረሰወት ❤ በረከተወ ይድረሰን

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤የ አባታችን በረከት ይድረስብን እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤❤

  • @DagiachewShefraw
    @DagiachewShefraw 21 วันที่ผ่านมา +3

    በረከትዎ ይደርበን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 22 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AdenAden-bc6eb
    @AdenAden-bc6eb 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብፁህ አባታችን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 23 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ እንኳን አደረሶት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባቴ

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 24 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን ።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 23 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁህ አባታች ቡራኬዎ ይደርብን

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 22 วันที่ผ่านมา +1

    በረከቶም ይሕደረና ክቡር ኣቦና❤❤❤

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 23 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በረከተዎ ትደርብን በሁለም ልጆቸዎ ላይ

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርከው አባ❤❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኪዎ ይድረስን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን 🙏🏿

  • @GhGh-hr8hy
    @GhGh-hr8hy 20 วันที่ผ่านมา

    ብፅእ አቡነ ማትያስ አንኳን አደረሶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በራካታችሁ ይደረስን 🙏🙏🙏💒✝️✝️

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h 22 วันที่ผ่านมา +1

    ብፁዕ አባታችኝ ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ፣፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muna336
    @Muna336 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምወደዎት ከሀጅ ኡመር እድሪስ እኩል ነው የማያችሁ የሁለታችሁ አባት ፍቅር ለኛ በረከት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 23 วันที่ผ่านมา +1

    ልጆች ታድላችሁ የባታችንን በረከት ማግኘታችሁ❤❤❤❤

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን ,አሜን ,አሜን❤❤❤🎉🎉😢

  • @GreatGuy705
    @GreatGuy705 19 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስአባታችንቡራኬዎዪድረሰን

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 24 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በረከትዎ ትድረስን❤❤❤

  • @burtelema5175
    @burtelema5175 22 วันที่ผ่านมา +1

    Enkuane Aderesote Betsu Abatachin Burakewu Yederebine❤❤❤

  • @TigistTadesse-y7q
    @TigistTadesse-y7q 21 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @Amanuየአካሌልጅ
    @Amanuየአካሌልጅ 23 วันที่ผ่านมา +1

    የቅዱስነታቸው በረከት ይድረሰን
    🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @kidsetAlemayew
    @kidsetAlemayew 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አባታችን በርከታችሁይደርብን

  • @hilinaalema1944
    @hilinaalema1944 18 วันที่ผ่านมา

    ብፁዕ ወቅድስ አባታችን በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Amanuየአካሌልጅ
    @Amanuየአካሌልጅ 23 วันที่ผ่านมา +1

    የቅዱስነታቸው ቡራኬ ይድረሰን
    🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 20 วันที่ผ่านมา

    እዉነትም ልበብርሃኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤

  • @ህልሜንናፋቂ
    @ህልሜንናፋቂ 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ብፁዕ ቅዱስ አቡነ ማትያስ አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይድረሰን 🤲🤲🤲👏👏👏🥀🥀🌷🌷

  • @AdaneFasikaw
    @AdaneFasikaw 10 วันที่ผ่านมา

    ብፁእ አባታችን አቡነ ማትአስ በረከቶወ ይድረሰን እናም እንኳን አደረሱወት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye 24 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን!❤❤❤ልጆችዬ እንኳን አደረሳችሁ!❤❤❤