መገን 2 Megen | Tesfa Arts

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 730

  • @tesfa
    @tesfa  2 ปีที่แล้ว +146

    ሰብስክራይብ ና ሼር አድርጉ ወርቆቼ 😁🙏

    • @sartt4348
      @sartt4348 2 ปีที่แล้ว +3

      እሽ የሳቃችን ምንጮች😁

    • @sartt4348
      @sartt4348 2 ปีที่แล้ว

      ቶቶሎ ልቀቁልን እጅ

    • @alemhabeshwit
      @alemhabeshwit 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ ቀጣይይይይ😅

    • @biezazenebe5477
      @biezazenebe5477 2 ปีที่แล้ว

      ማሩን አምጣልን በጣም ናፍቆናል

    • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
      @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እረ ቶለ ቶለ ኑ

  • @kiflegebrearegay1765
    @kiflegebrearegay1765 2 ปีที่แล้ว +67

    ‹‹ ተስፋዬ ጋሻዉ ሁሌም እጆችህ ያረፈባቸዉ ስራዎች ሁሉ ዉጤታማ ናቸዉ ፡፡ አሁን ደግሞ በአዲስ ስራ ብቅ ስላልክ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልኝ አንበሳዬ ››!!!!

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +2

      በቅንነት ደምሩኝ

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tube-bp7ew ደምረኝ በቅንነት

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት የእውነተኛ ታሪክ ይሁን ኢማጅነሽን ድረሰት ለመለየት ተቸገርሁ።

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ ปีที่แล้ว +12

    ትክክል ነው የወሎ ባህል በጣም ነው ደሰ የሚለው የደጋጓቹ ሀገረ እናታለም ውሎ 😍👏🥰

  • @ema1409
    @ema1409 2 ปีที่แล้ว +141

    ደቂቃዉ ይጨመር😢 የምትሉ😊🥰

  • @hikma9156
    @hikma9156 2 ปีที่แล้ว +9

    የኛ የተመልካች ኮሜነት ብዙ ነገሮችን ይቀይራል በዛሬው ድንቅ ንግግር ያየሁት ምንድነው የገጠር ሰው ቸር ለጋስ መሆኑን ተገልጿል በተረፈ ባለፈው ሳምንት ቅር ያለኝን ተናግሬ ነበር ስድቡ ዛሬ የለም ቅመም የኔ ድንቡሽቡሽ በርች የካሜራ ባለሙያዎች ጎሽሜ በተለይ ከካሜራ ጀርባ ያለህው ልጅ በርታልን ማሩ ባላገሩን ያበረታህ ጀግና ነህ ሽልማት ይገባሀል🥰

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 ปีที่แล้ว +14

    አቤት ወሎየ ናት እኔ መቸም ባለ ካሜራው ምርጥ ነህ ጥሩ በርቱ 👍👍👍👍

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 2 ปีที่แล้ว +29

    ትክክለኛው ወሎየወች እነዚህ ናቸው ስታምሩ ኡፍ ቅላፄያችሁ ምችት ብሎኛል 👌

  • @Nejat493
    @Nejat493 2 ปีที่แล้ว +15

    ምርጥ ምርጥ ቃል አውሩ አትሰዳደቡ ጨዋታችሁ ደስ ይላል

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ዚነትዬ እንደማመር

  • @nember1no466
    @nember1no466 2 ปีที่แล้ว +6

    ፎዚየ እንደ ብቃትሽ ብዙ ቦታነበር የምንጠብቅሽ እህቴ በርችልን

  • @shemistube
    @shemistube 2 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ነው ደስየሚሉት የወሎስው ያገሬ ስው ዋውውውውውውውው የምር ውነታቸውን
    እኮነው ማን እደገጠር ስርግ
    ምንግዜም እነሱን አምጣቸው

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 ปีที่แล้ว

      ከቴ ናቸው ሸምስ ለስብስክራይብ ነው

    • @shemistube
      @shemistube ปีที่แล้ว

      ነው አገር ስንገባ የተወለዲንበትን እኛ ባላገሮቹ እንስራል

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጁ በጣም ነው ምያሳዝነው የኔ የዋህ ልጅቱ ከተመዎችን ጠምዳለች ክክክ

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 2 ปีที่แล้ว +11

    እነዚህ ውቦች ደጋግሜ ሰምቼው የማልጠግባቸው የኔ ድንቡሽቡሽ ስታምር

  • @Ferd.family
    @Ferd.family 2 ปีที่แล้ว +2

    ደሥ ትላላችሁ ፈታ ነው ያልኩት ግን ሴቷ ወንዱን አሥወሪው ረጋ ለማለት ሞክሪ በባህላችን እናቶቻችን ለወንዶች ክብር አላቸው እነሡ ካልበሉ አይበሉም አውርተው ሳይጨርሡ አያወሩም ጨዋታችሁ ደሥ ይላል ግን የጀመረውን ወሬ አሥጨርሽው እኔ ብቻ ላውራ እያልሽ ነው ክክክክክ

  • @mulugetayimer7498
    @mulugetayimer7498 2 ปีที่แล้ว +6

    It is a very good play. Keep doing such a nice program as it shows the culture of wollo.I look forward to watching your next epsoide.

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 2 ปีที่แล้ว +39

    በናንተ የተነሳ የማላውቃት የወሎ ምድር በጣም በጣም ናፈቀችኝ

  • @jemalyimam780
    @jemalyimam780 2 ปีที่แล้ว +4

    ተስፋዬ በርቱ የኔ አንበሳ አለመሰበርህን አድንቂያለሁ። በሌላ ሸጋ ስራ ስለመጣችሁ ደስ አለኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ከጀማል ደምረኝ ወንድሜ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +19

    ውዋ ደስ ስትሉ የገጠር ወግ ጨዋታ ሲምር በጣም ነው የምትመቹት ቀጥሉበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +1

      ወታደሩ በቅንነት ደምረኝ

  • @awlemulugeta7166
    @awlemulugeta7166 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነዉ የወደድኩት እናመሰግናለን ተስፍ አርት!

  • @ገጠርአለሜ
    @ገጠርአለሜ 2 ปีที่แล้ว +11

    ገራገሩ የወሎ ሰዉ አዉይ ወገኖቼ የኔ የዋህ 😍😍😍😍😍

  • @jejeserkalem3594
    @jejeserkalem3594 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት በጣም ደስ ትላላቹ ኤፎዋ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ወንድም

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +16

    ገራገሩ እንደት ናችሁ ምርጦች💚💛❤🤗🇪🇹

  • @wegayehuhuluka3286
    @wegayehuhuluka3286 2 ปีที่แล้ว +5

    So ethical and professional. Keep it up.

  • @ዙዙነኝከመዳምኩሽና
    @ዙዙነኝከመዳምኩሽና 2 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣🤣🤣 ከሁልም ፅድት ያሉ መልካም ሰው ሰላማችሁ ይብዛ አኮሌ አፍ ተመችቶኛል የኔ ቅመም

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 2 ปีที่แล้ว

    ማሩ ባላገሩ ሳናውቅ ሼውዶን ነበር አሁን ተነቅቷል ያው ድራማው ደስ ይላል ቅመሜ ይመቻችው

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 ปีที่แล้ว +3

    ቅመምና ጊሽሜ ደስ ሰትሉ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @TgestBogale-ih8mc
    @TgestBogale-ih8mc ปีที่แล้ว +2

    ቅመምየ የኔ ወድ ሥወድሽ የወራይሉ ልጅነኝ!

  • @mamye0919
    @mamye0919 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ገራገሩ ወሎ ነው አገሩ፡፡

  • @zebenemollalnge4402
    @zebenemollalnge4402 2 ปีที่แล้ว +1

    መገን አላችሁት አይ ወሎ እውነትም መገን አቦ ኡምራችሁ ሳብ ይበል ለዛችሁ ውበታችሁ መገን ወሎ ሁሉ ሲያምርበት ክፋት የለው ወጉ ግልጥ ነገሩ ጭብጥ ፊት ለፊት ክፋት የለው ወሎ ገብሱ በርቱልን አንች ግን እንዴት ያለሽው ነውረኛ ነሽ እስተዛሬ የት ከርመሽ ነው እንዲህ ልባችንን ሰከክ ያደረግሽው ደግሞ ዴህና ውሃ አጣጭ አግኝተሻል ሸጋ ለልጅ ነው ጠበቅ አርገሽ ያዥው ታንች ባይበልጥም ወርቅ ነው በርቱ እናንተም ደህና እያረጋችሁ አውጉ እኛም እያደመጥን መገን አያልቅበት እንላለን እህህህህህ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ሲሉ የምር ጎሽሜ ሆይ በሱ ቦቲ ጫማ አይደለም በሶ በጥብጦ መጠጣት ለወፍ እንኳን ውሃ አይሰጥበትም እንዳው አድያውን ሀቂቃውን ትነግርህ ማለት ኖው😂😂😂😂😂😂

  • @AmharaFano-o8l
    @AmharaFano-o8l หลายเดือนก่อน +1

    አቬት ፍቅር እንዴት ደስ እንደሚሉ

  • @makimaki5824
    @makimaki5824 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ቅመሜ ምላስሽ ውይ ፈጣሪዬ ሰውዬውን እኮ አሳቀቀችው😂😂😂😂😂

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 2 ปีที่แล้ว +19

    ወሎ የኔ ማሬ ልጂቶ ልዬ ናት 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ ሆዴን አሳመማቹኝ የምር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💓💓💓💓💓🙏

  • @najwaaibraahim1584
    @najwaaibraahim1584 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግ አረጋችሁ የከተማ ሰው በኛ ብቻ ለምን ይስቃል እኛም 😂😂😂😂

    • @ሀያትሆዴ
      @ሀያትሆዴ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክ ክክ ኦው

  • @የእናቴየነፊሳልጅነኝ
    @የእናቴየነፊሳልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ ወላሂ ደስ ስትሎ ስጠብቃችሁ ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 ปีที่แล้ว +15

    ልጂቷ ማሻአላህ አለባበሧ ተመቸኝ ጫወታቸውም ድቅነው

  • @almazmekaneselam
    @almazmekaneselam 2 ปีที่แล้ว +27

    እነዚህ ሠወች የወግሎ ባህል ነው የኛወቹ በጣም ጎበዞች ናችሁ ጀግናወች

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ ሁሉን ያደለው ስን እውነት ነው ጨዋታ የደስደስ ሙያ ጨዋ አክባሪ ቡልልኝ ወበት ኧርስንቱ እልም ያልኩ አማራ ወሎየ

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኸረ ዘናየዋ ናፍቀችናል ነይ እስኪ ዘናየ የናፈቃችሁ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +7

    የገጠር ለዛውኮ አቤት ደስ ሲል😍👍

  • @leulthebest8754
    @leulthebest8754 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው ምወዳቸው በተለይ ቅመምዬ ,ቶሎ ቶሎ ልቅልን እባክህን ወንድም አለም

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ปีที่แล้ว +4

    እነዜናየሥ የት ደረሱ ቅመሜና ጎሺሜ ማሩ ባላገሩን ተካችሁልን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @mametubi
    @mametubi 2 ปีที่แล้ว +2

    ፎዚየ በርች በጣም ጥሩ እየሰራችሁ ነዉ

  • @SolomonwondimuMola-s8w
    @SolomonwondimuMola-s8w หลายเดือนก่อน

    እደው አነጋገራቸዉ ብቻ ማርማር ነው የሚለዉ እደህጻን ልጅ😂😂😂

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 2 ปีที่แล้ว +3

    😂ጋዜጠኘውም ሳላየው አጠያየቁም ደስ ይላል 💞

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ቅመም በሳቅ ገደልሽኝ እኮ 🤣🤣🤣🤣

  • @wasumanawko4825
    @wasumanawko4825 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው። እባካችሁ መሰዳደቡት ተውት። ብሽሽቅ ሳይሆን ጨዋታ አድርጉት። መከባበር ያለበት ሲሆን ጨዋታው የበለጠ ውበት ይኖረዋል።

  • @yitu8355
    @yitu8355 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ገይ ቅመሜ ገደልሽን😂😂ግን ስድቡን አበዛሽዉ ወንድ ልጅ እደዚ አይሰደብም😂😂

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว +1

    አደኘ ናችሁ ደስ ስትሉ እነ ዜና የት ሄዱ ጠፉ የወሎዪ ወሬ ሀሀሀሀ

  • @ematube9407
    @ematube9407 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውቦች ስታምሩ ቅመምዬ እውነትም ቅመም ክፍል 3 ይለቀቅልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +23

    መጣቹ እሰይ ደብሮኝ ነበር በስራ ድካም ፈታ አድርጉን የማዳም ቅመሞችዬ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ያብዛላቹ

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 2 ปีที่แล้ว +2

    የደስታ ምጮቸ ስወዳችሁ በተለይ ቅመምዬ የኔ ማር💋💋💋😂😂😂😂

  • @hddhfhnddjj1544
    @hddhfhnddjj1544 2 ปีที่แล้ว

    አረ ስራመስሪያ አጣሁ በሳቅ ዛሬ ነበር የሠማሁት ሁሉንም አየሁት በርቱ😄😄

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ፣ድቡሽየ፣ከየትመጣሽ፣ትችያለሽ፣በርች፣የማሩ፣ካሜራ፣ማን፣መጣህ፣

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ስታሩምሩ አይ ባህላችን እኮ ግን አዘጋጁ ሳቅህ ሲያምር

  • @zehabumohamed1492
    @zehabumohamed1492 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ቅመሜ ትክክልነሺ ወላሂ የገጠር ስረግ በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ ቅመሜን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ጥርሴ አይሸፈን አለ ደስ ሲሉ ማርያምን

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላቹ ። ጠያቂው ከማሩ ጋር የምትሰራው ነህ ???

  • @edenwelde236
    @edenwelde236 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩነው በዚህ ቀጥሉደስደስ የምትሉናችው ሁሌም በሳቅ ፈገግ አድርጉን ቅመሜ ይመችሽ እውነቱን ነውየተናገረችው እናመሰግናለን ሁሌም ኑልን አቅራቢውም በዚህ ቀጥል ደስያላል እናመሰግናለው እጠብቃቸዋለን ቀጣይ ክፍል ይለቀቅልን ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 2 ปีที่แล้ว +12

    ደስ ሲሉ ፈታ ያረጋሉ ቀጥሉበት

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ራሄል እህቴ ደምሪኝ

  • @ሶፊየሀይቋ-ኀ2ሐ
    @ሶፊየሀይቋ-ኀ2ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂በስርአት ነው ያወሩትም አስቀውኛል😂

  • @hamerwuha9759
    @hamerwuha9759 2 ปีที่แล้ว +3

    የናፈቀኝ ይህ ነበር ኦርጅናሉ የወሎ ለዛ ያለው ወግ

  • @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
    @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍወላ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂ቀጥሉቀት ጥርሴን ታልሸፍን ጨረስኩት💋💋💋🌹🌹💖💖

  • @GenetBedlu
    @GenetBedlu ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 ปีที่แล้ว +3

    እማሩ ባላገሩ ጋ የሚሰራወ ልጂ ይመሰላል ድምፁ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂 እረ ጎሽሜ ና ቅመም አሳቃችሁኝ

  • @fetyahelil1037
    @fetyahelil1037 2 ปีที่แล้ว

    ወደነሣቸው ነው እምንኤደው መገን ወሎ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 2 ปีที่แล้ว

    Wiy kimem endet timechalesh esatiwa❤❤🔥🔥🔥

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 2 ปีที่แล้ว

    ካሜራ አማኑ በፊት ማሩጋር የሚሠራዉነዉ ድምፁ እሡንመሠለኚ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว +2

    አይቅመሜ ደስስትልከከከከከከከከ የነዜናየንልቀቁልን

  • @seadatube674
    @seadatube674 2 ปีที่แล้ว +9

    እህቴ!
    በህይወትሽ ውስጥ ከቆምሽለት አላማ ሊያሰናክሉሽ የሚመጡ ብዙ እድል የሚመሥሉ ነገሮች ይኖራሉ ፤ ሁሉንም እድሎች የተጠቀምሽ ጊዜ ነው አላማሽን የምትስችው ።
    አንዳንዴ እሺ ካልሻቸው በላይ እምቢ ያልሻቸው ነገሮች ናቸው ወደ አላማሽ እንድታተኩሪ የሚያረጉሽ ።

  • @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ
    @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ 2 ปีที่แล้ว +4

    እደው የኔ ድቡሸ ስታምሩ😍😍😍

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ🤓🤓🤓ገደለችኝ ቀመሚእፍፍፍእውነው ማን እደገጠር ሆሆሸ ግን የምተሳደበው ነገርስ🤓🤭

  • @mekdesmesele1457
    @mekdesmesele1457 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ሆዴ በሳቅ ፈረሰ አይ😂😂

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍናቸው ያዝናናሉ ግን ታክብረው

  • @fikrteh827
    @fikrteh827 2 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ ማርያምን እንዳታቋርጡት

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 ปีที่แล้ว +4

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ደሥትላላችሁ

  • @danielwendmu
    @danielwendmu 2 ปีที่แล้ว

    ከካመራው ጀርባ ሰለሞን ቦጋል ይታየኛል ?

  • @tesfayemeless4516
    @tesfayemeless4516 2 ปีที่แล้ว +3

    የትዝታ ምንጮቻችን ናችሁና በርቱልን

  • @suzininosuzi3972
    @suzininosuzi3972 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ቅመሜ ሱስ አስያዙኝ እኮ😍

  • @areejaborumman8968
    @areejaborumman8968 2 ปีที่แล้ว

    እደዚህ ያለውን ሚሰኪን ህዝብነው የሚጨፈጪፉት ምድረደደብ ህዝብ የዋሁ የወሎ አማራህዝብ አላህ ሠላም ያርጋቺሁ

  • @savageboy_1971
    @savageboy_1971 ปีที่แล้ว +2

    ወሎዬዋች ደስ ስትሉ eko💚

    • @ahmedmolid
      @ahmedmolid ปีที่แล้ว

      የት ሀገር ናቸዉ

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 ปีที่แล้ว +1

    እደት ደስ እደሚሉ አነጋገራቸዉ ያወሩትም ትክክል የገጠር ሰዉ

  • @biresawmuluken3460
    @biresawmuluken3460 2 ปีที่แล้ว

    I like the interviewer Mr tesfaye..

  • @ዜድየመርሳዋ-ሠ1ጠ
    @ዜድየመርሳዋ-ሠ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰርግስ በገጠር ነፍሴ ማን እደ ገጠር

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ 😛😁😁😁 መገን ወሎ

  • @rttgggggg6114
    @rttgggggg6114 10 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው ወሎ ባህላችን እንዲህ ነው

  • @AsdAsd-mp1tc
    @AsdAsd-mp1tc 2 ปีที่แล้ว +1

    ስይፉ ፍንታው ላይ በተቀረቢ አሪፍ ነበር

  • @danezMane
    @danezMane หลายเดือนก่อน

    ኤፍየ ወዲሜ❤❤😂😂

  • @ስዴቴንወዴድኩት
    @ስዴቴንወዴድኩት 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔኔ በሳቅቅ እዉነትምም ነዉርር ነዉ ጎበዞች

  • @habtamudemeke5703
    @habtamudemeke5703 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች ናችሁ።በርቱልን።

  • @smumd
    @smumd 5 หลายเดือนก่อน

    ወየ እቺሴየት ሰወዳት በአላሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seada8117
    @seada8117 2 ปีที่แล้ว +7

    ልጂቷኮ የሆነ ፊልም ላይ ሰርታለችበፊት❤😂

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ปีที่แล้ว

      ሙስሊምነችግን

    • @seada8117
      @seada8117 2 ปีที่แล้ว

      @@Zdነኝየህልሜደራሢ እኔጃ ውዴ ስሟ የሙስሊም ይመስላል

  • @ኢክራምቲዩብ-ከ6ተ
    @ኢክራምቲዩብ-ከ6ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    የምርአዝናናችሁኝ ቀጥሉበት ጥሩነው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደሥ ሢሉ ደግመህ አቅርባቸው ❤❤❤❤❤

  • @simonmelaku4287
    @simonmelaku4287 ปีที่แล้ว +1

    የአዲስ አለም ምርጥ ቅመም

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +2

    ረ በሳቅ ወይኔ ይመቻችሁ ቅመሚ 😂😂😂😂😂😂ጎሽሚ

  • @adanechdemissie8243
    @adanechdemissie8243 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ❤❤❤

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ ปีที่แล้ว

    ደማከሲ እኔም ባገኘሁት 💓💓

  • @eigsiv5340
    @eigsiv5340 ปีที่แล้ว

    እደው ጎሰም ስታረገው አላለችም😁😂😂