||Roasted potatoes||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @anad380
    @anad380 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ማሻአላህ በጣም ቆንጂ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እናመሰግናለን ቀለምየ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ልዩ ነው ቆንጆ ጣዕም ነው የሚኖረው ዋው ጎበዝ👏👏🙏❤

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ🥰❤️🙏🏻🥰

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአንች ይሁን ቀለሞ ዋውው አሪፍ አድርገሽ ነው የስራሽው በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ በርችልን

  • @berhehagat6629
    @berhehagat6629 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow yummy yummy 😋 yummy yummy 😋 food 🍲

  • @የጁታውጠላትነኝ
    @የጁታውጠላትነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ደሰ የሚል አሰራር ከአቀራሠብ ጋር እናመሰግናለን ይበልጥ ለልጂች ደሞ 👌👌

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ቀልምዬ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል👍👍🥰❤️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ የኔውድ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርስ አሰራር ነው ቀለምዬ እጅሽ ይባረክ ውዴዴ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እሚያምር አሰራር ነው ቀለምየ እጅሽ ይባረክ🥰🙏ሼር

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲዬ❤️🥰🙏🏻❤️❤️

  • @melkmkel9560
    @melkmkel9560 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዋውውው በጣምም ምርጥ አሠራር ነው ውዴ በርቺልኝ

  • @mongoldawu4898
    @mongoldawu4898 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow arif aserar new des yilal berchi

  • @በፂቲዬብ
    @በፂቲዬብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ የፃም ምግብ አስራር እናመሰግናለን እህትዬ

  • @ከቤከቤከቤከቤ
    @ከቤከቤከቤከቤ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ውንቹ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰሪሺው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @romiethio1022
    @romiethio1022 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow kelemeye enanesegenalen

  • @hebronabebe4715
    @hebronabebe4715 3 ปีที่แล้ว +1

    kelemye anchi bet mecham hulem addis neger ayitefam, good job

  • @azizayalew702
    @azizayalew702 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ ዋውውው በጣምም ምርጥ እና ቆንዶ ነው

  • @አዩሽነኝ
    @አዩሽነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውዴ ማሻ አላህ ደሰ የሚል አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ቀለምዬ 💯‼️🥰

  • @girmaasfaw1425
    @girmaasfaw1425 3 ปีที่แล้ว +1

    IT looks delisiouse lemsrat ena leemekmes chekuyalew

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል መልኩ እራሱሲያምር🥰🥰🥰👌👌👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፀዲዬ❤️🥰🙏🏻🥰

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ አርገሽ ነው ዋዉ መጨረሻ የሰራሽዉ መቼም በጣም ያጣፍጠዋል እጅሽ ይባረክ ሼር 💯😍👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኤሚዬ ውዴ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @አብርሀምነው
    @አብርሀምነው 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ቀለምየ በጣም ደሥ የሚል ነው የሠራሽው እዳገራችን ባይሆነ በጣም ደሥ ይላል

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam yiru zede new. Be zeyit kemetibes.💞💞 Share.

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ሜሪዬ በጣም አመሰግናለሁ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @solianayersu835
    @solianayersu835 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow hulem endemilew serashi wadilishalew

  • @አይናለምአደመ4
    @አይናለምአደመ4 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ድንች ነው ምርጥ ነው ድርቅ አበባሉ ደሥ ይላል እናመሠግናለን

  • @daniamach1862
    @daniamach1862 3 ปีที่แล้ว +1

    betam kelal ena ejegg miyasgomej bekelalu leseraw mechelew bemehonu leseraw guaguchalew ejesh yebarek

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ቀለምዬ ያሚ👍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሉሊዬ❤️🥰🙏🏻🥰

  • @ethioaspire
    @ethioaspire 3 ปีที่แล้ว +1

    watching

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ዋው ጎራ ልበል እንዴ እጅግ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏🙏👍🏽😍😍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሉላዬ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ቆንጆ አሰራር ከለሩ ብቻ ይበቃል😍👍

  • @hananabdela4640
    @hananabdela4640 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow yemer betam Arif dench tebes new

  • @asemretberhe5237
    @asemretberhe5237 3 ปีที่แล้ว +1

    wowowow yummy yummy food

  • @samsonyene928
    @samsonyene928 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new trnama wow berchi

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ በርቺ ዉዴ

  • @ግሩምነው3
    @ግሩምነው3 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነው ደሥ ዬል ምርጥ መው ውኔ ወድጀ ቆንኽ ነው

  • @abcdk4151
    @abcdk4151 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif aserar new yitaftal salkemsew berchi

  • @fikereskamekaber2417
    @fikereskamekaber2417 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam arfi aserari new wade barchi

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ ነው ቀለምዬ ያሚ ሼር 😋👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፂዬ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @abdiyahmed3338
    @abdiyahmed3338 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam megarm aseriri new

  • @tube-cb3vc
    @tube-cb3vc 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አሰራር

  • @sofidani5417
    @sofidani5417 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow fast aserasi new gize ayiwosdim

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks delicious Kelem. Shared

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምየ በጣም ልዩ አርገሽ ነው የጠበሽው እጅሽ ይባረክ ሼር ❤️🥰👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ሂሩትዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ❤️🥰🙏🏻❤️❤️❤️

  • @tewahdohaymanote8699
    @tewahdohaymanote8699 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ ቀለምዬ የኔ ባለሞያ እህት በርችልኝ በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ሼር ዉድድድድ በርቺልኝ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ነባዬ እኔም ውድድድ አመሰግናለሁ እናቴ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ለፆም አማራጭ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ወይንዬ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @JuharaMos
    @JuharaMos 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ ቀለም ልጆች የበለጠ የሚወዱት ይመስለኛል 👌👌👌👌👌😍😍😍😍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ጁሃራዬ❤️🥰🙏🏻

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አንደኛ😄👁👁

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    👀🥰

  • @ዘሃገረአባይኢትዮጵያ
    @ዘሃገረአባይኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን ቀለምዬ በጣም አረፍ ነው በርችልኝ እናቴ

  • @ተስፍናፍቂ
    @ተስፍናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    Btame konjo agrgshe now yserashwo woow yamreale Egshe ybarke

  • @የኔነሽ-አ1ጘ
    @የኔነሽ-አ1ጘ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህት

  • @Ethioforuum
    @Ethioforuum 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን እንሞክረዋለን

  • @selamlehulachin1324
    @selamlehulachin1324 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው በጣም አረፍ ነው በርችልኝ እህታችን ቀለም እናመሰግናለን

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምየ የኔ ውድ እንዴት ምርጥ አድርገሽ ሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️💕♥️👌👌👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ዮርድዬ አመሰግናለሁ እህቴ❤️🙏🏻🥰❤️❤️

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    Wow ጎበዝ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም❤️❤️❤️🙏🏻

  • @kelemethiotube9610
    @kelemethiotube9610 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አሰራር ነው ሞክሼ በርቺ👍🏾❤️

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow እጅሽ ይባርክ በጣም አርፍ ነው እናምፕስግናለን።

  • @mtkbbri6547
    @mtkbbri6547 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ምግብ ነው መልካም ፆም ይሁንልሽ እህቴ

  • @NorthWolloDioceseMedia
    @NorthWolloDioceseMedia 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የኛ ባለሙያ

  • @Amharafanoforum
    @Amharafanoforum 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው በርቺ

  • @samrihenok9249
    @samrihenok9249 3 ปีที่แล้ว +1

    Yen balmoya ejishi yibareki

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ቀለምዬ ሲሰሩት የቀለለ ግን ደሞ የሚጣፍጥ አሰራር ነው መልኩ ብቻ ይበቃል 🥰🥰ሼር

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ለምለምዬ የኔቆንጆ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @kanohlagna3206
    @kanohlagna3206 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam arfi aserari new barchi Yena wade

  • @mikihenok3036
    @mikihenok3036 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam Konjo arigeshi new yeserashiw

  • @Aymanbiniplaytimeshow
    @Aymanbiniplaytimeshow 3 ปีที่แล้ว +1

    Delicious

  • @baleena5506
    @baleena5506 3 ปีที่แล้ว +2

    Selamshi ybzalgni wuda O hulam mgbochishin say yrbegnal stY rasu Endet endemiyamr

  • @burteskitchen5046
    @burteskitchen5046 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ አይቼው ላይክ አድርጌአለሁ እጅሽ ይባረክ🙏❤️

  • @seyooseyoo8215
    @seyooseyoo8215 3 ปีที่แล้ว +1

    Selamshi ybzalgni wuda lezih yemiyamr mgb MN malet edalebgni alawukm amazing

  • @maseret433
    @maseret433 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy batem dasi yelali berichi yene wude nager

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    This is a very healthy way of roasting a potato. Thank you for sharing!

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว +1

    ያስታውቃል እንደሚጥም

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelmye betam konjo aserar new . Berchiligni 🙏❤

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ፋሚሊ❤️❤️❤️🙏🏻🥰

  • @kiyakoo6969
    @kiyakoo6969 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelemyee betam Konjo new berchilign

  • @yegnamaed5618
    @yegnamaed5618 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowowow

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว +1

    ከለሩ ሲያምር

  • @tijitiji8460
    @tijitiji8460 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam egzabeher kehulachun gar yihun amen betam gobez berchi ehitachun enameseginalen

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว +1

    watching😍

  • @selomifamilytube2719
    @selomifamilytube2719 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @asteraster7683
    @asteraster7683 3 ปีที่แล้ว +1

    its so yummy i can not wait to try it my konjo ejesh yebarek

  • @ህይወትግንደስስትል
    @ህይወትግንደስስትል 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም አብሮ ይስጥልን ዋውው በጣም ምርጥ እና ቆንጆ አሰራር ነው

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว +1

    betam leu adregesh new yeserashew kelemy ejesh yebarek 😍😍🙏🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ መሲዬ ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @ማሪያና
    @ማሪያና 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንች ይሁን እህትዬ እናመሰግናለን

  • @queenfirst873
    @queenfirst873 3 ปีที่แล้ว

    ያሚሚሚሚሚ በርቺ

  • @melayasminetube4323
    @melayasminetube4323 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ

  • @ethiotsegikitchen
    @ethiotsegikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ጥሩ አማራጭነው ቤተሰብ ሁኛለሁ

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว

    ያለ ዘይት 💯 ቆንጆና ተመራጭ አሰራር ነው👍እናመሰግናለን ቀለምዬ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቤቲዬ❤️🥰🙏🏻❤️

  • @dundarbay5683
    @dundarbay5683 3 ปีที่แล้ว +1

    Mirt aserar new betam gobez nasi berchi

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ምርጥ ነው ከለሩም ያምራል ቀለምዬ እጅሽ ይባረክ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሳቢዬ❤️🥰🙏🏻❤️

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    watching😘

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የሆነ የድንች አሰራር ነው👌 Thank you for sharing Kelemye!

  • @mestudave7279
    @mestudave7279 3 ปีที่แล้ว

    kelemeye ejeshi yebareke tenama yehon megebe aserare new sereteshi yasayeshin

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching!

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 3 ปีที่แล้ว

    Wooow thanks for sharing

  • @abayyegna6671
    @abayyegna6671 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው ቀለምዬ ወድጀዋለሁ በተላይ የነጭ ሽንኩርት አላላጡን ዋውውው በርች

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️💕♥️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አንቺም በርቺ የኔ መልካም ዮርድዬ❤️❤️❤️

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬዬዬ ባለ ሙያ ጉብዘሻል

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አገርዬ አለሽ እንዴ ጠፍተሻል አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏🏻

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    👌❤👏👍👍

  • @shamanegn4153
    @shamanegn4153 3 ปีที่แล้ว

    Selam yemetathegajiw megeb yaleshibet deres yasemetal wow des yemil akerareb new enamesegenalen berechi

  • @ethiopiaewedishalewu8017
    @ethiopiaewedishalewu8017 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህት ዋውውውውውውው በጣም ጎበዝ በርችልኝ