# በኔ ይብቃ ከኔ ተማሩው#😏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 617

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 ปีที่แล้ว +86

    ገና ዛሬ ጥሩ ነገር መከርሽልኝ ለማያውቁት ሳልባጅ እየሰበሰቡ ብራቸውን ለሚጨርሱ ት

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว +10

      እኔም ተሸውጃለሁ

    • @almazalmaz8478
      @almazalmaz8478 2 ปีที่แล้ว +6

      @@kuraztubewollo የዝህ ልብስ እዛ ህዶ አያምርብንም መወሎያ ነው እሚሆነው ስላችው አይሰሙኝም ብታ ተቀጥቸ አይቸው ነው ሀኒ ብታይ 3 ሻጣ ልብስ ከስሬለሁ እኔ አሁን ዘመኑ ስልጥኖ ስወጡ ሽፎን እቤት እቤት እሚያማምር ቢጃማ ነው እሚለብሱት ይህ አልፎበታል ሳልባጅ ሲሉኝ ቅጥ እላለሁ የገዛሁበትን ሳስብ

    • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
      @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@almazalmaz8478 ወይኔ እኔ እራሱ ሸክፌ ሸክፌ ሻጣ እያጫወተ ነው የሶስት ወር ደመወዜን ያጠፋሁት እዛው ነው አይይይይይይ ምን ይሻለኛል

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔማ። አይወራ። ሱስ። ሁኖብኛል። መግዛት። ሰብስቤ። ላለብሰው። እጃዛ። እንኳን። አሉጣም። ወርቄን። ገዝቸ። ቢሆን። አይይይ

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔማ ገና አልገዛሁም ኢትዮ ግዛው እንዴ እስኪ ንገሩኝ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +37

    የኩራዝ ሌጂ የኔ ማር ስታምር ሂጃብ አለባበሷ ራሱ የኔ ማኛ አላህ ያጠከራችሁ ቤተሰቦቻችሁ ሁሉንም አላህ ሂዳ ይስጥልሽ😘😘😘

  • @tybaytwob
    @tybaytwob 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ በየቦታዉ ተገለዉ ለሚጣሎ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +5

    እህታችን ኩራዝ እናመሰግናለን ልክ ነሽ አገራችን ሁሉም ነገር አለ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +18

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ፍትህ በየቦታው ለሚሞቱት ንጹሐን ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🙏 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🥰💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @erahamet1867
      @erahamet1867 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ልጂ ነህ ለዱአህ አሚን ብያለሁ ያገራችንን ሠላም ይመልስልን

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +21

    ቆንጂየ ልጅ አለችሽ ማሻ አላህ
    ድርዓ.ጂልባብ አሳይን ሀኒየ🌹 ከነ ዋጋው

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢ልክ ነሽ እህት እኔ በፊት ሳኡድ እያለሁ ብዙ ልብስ ልኬ አገር ገብቸ አለበስኩትም አገራችን ብር ካለ ነፍ ነው ሁለት ሻጣ ልብስ ልዋጭ ለውጨዋለሁ በቃ አሁን ዱባይ ነኝ ከገዛሁ ጃኬቶች ጫማ ብቻ ከዛ ውጭ ብሬን ነው የምይዘው 😢🎉🎉🎉

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 ปีที่แล้ว +8

    ኩራዝየ ደስ ስትሉ ልጅሺን አስተምሪያት ድኗል ፀጉሯ እዳይታይ አልብሺ ስትያት ደስአልሺኝ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 ปีที่แล้ว

      መኪ ደምሪኝ

    • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
      @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ደሥ አለኝ እንደዚህ አይነት ሠዉ ማበረታታት ግድ ይለናል እናበረታታት

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 ปีที่แล้ว

      @@አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ ኢንሻአላህ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 ปีที่แล้ว

      @@አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ ድምሪኝ እኔንም እኩቲ🥀🥀

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 2 ปีที่แล้ว

    አለባበስሽ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍 አሰካየሁሽ ደረስ ኩራዝዬ ማሻአላህ

  • @سعاديه-م4ز
    @سعاديه-م4ز 2 ปีที่แล้ว +7

    መሽአላህ ዋጋውም ሀሪፍ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      የኔዋ ወሎየ ደምሪኝ

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ቤተሰብ እንሁን😍😍

  • @amitubetube43
    @amitubetube43 2 ปีที่แล้ว +12

    እኛኮ ሀረብ ሀገር ያለን ሲመክሩን አንሰማም እይኮ ኢቶላይ እጥፍ ይሻላል

    • @umeman3175
      @umeman3175 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እዉነትሽን ነዉ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 2 ปีที่แล้ว

      ሳሚ ብቻ የሚመክረን ይበቃን ነበር

    • @umeman3175
      @umeman3175 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopia7697 በጣም

  • @ሑሉምሲያልፍዋዛ
    @ሑሉምሲያልፍዋዛ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐንየ ማሽአላህ ልጂሽ በጣም ታምራለች አላህ ከአይንናስ ይጠብቅልሽ የኔማር ደስ ሰትሉ እኔም እንዳችው አነድ ማር የሆነችልጂአለችኝ ኢንሻላህ እኔም እንዳንች ከሰደት መልስ ከልጀጋር እንዳንችእሆን ይሆን 😂😂😂😂

  • @زيناتعلي-ط3ض
    @زيناتعلي-ط3ض 2 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ሀኒየ አሪፍ ምክር ነው ሀቂቃ ከውጭ ከመግዛት አገር መግዛቱ አሪፍ ነው

  • @asqw6481
    @asqw6481 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ልጅሽ ሰለመች

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 ปีที่แล้ว +8

    በቃ ሀሳቤን ቀርኩ እኔም ልገዛ ልልክነበር እመሠግናለን ሀኒቾ

  • @توكلالىالله
    @توكلالىالله ปีที่แล้ว

    ሺቲ ቢጃማ ሰት ነዉ ዋጋዉ ንገሪኝ የት ነዉ ያለሺዉ❤❤ንገሪኝ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว

    ኩራዝ ጎበል ሴት ልጂሽንኮ ሰለምቴም አላስመሰልሻትም ልክ በተፈጠረችበት ሀይማኖቷላይ ያደገች ነዉ የምትመስለዉ አለባበሷ የሂጃቡ ዉበት ፊቷላይ ማሻአላህ አስለን ድብን ያለች ሙስሊም መሰለችልንኮ አልሀምዱሊላ እናት ማለት እዳቺ ደግሞ ልጂ ስለሆነች ቁረአን ካሁኑ ትቅራ የአቂዳ የአህላቅ ትምህርቶች ትማር ቁረአን ይገባታል ገና ወጣት ስለሆነች ከዛ አቺን ደግሞ ዞራ ታቀራሻለች ኢሻ አላህ በአላህ ፈቃድ 👈👈👈👈👈

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +9

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህት በርቺ 👍👍👍

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓😍🌹🍓

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምክር ስሙ ሸቃሎችየ የመዳምን ኩተት አሠብስቡ ብሏል ሳሚ ክክክ ሀኒየ ሹክራን ሁቢ ዉነትሺን ነዉ ወላሂ እንም ሀገር ስገባ ከዚህ ገዝች ገዝች ሀገር ስለብሠዉ ሲስጠላ ማን እዳገራችን ልብስ ለስደት ስልክና ፖዋር ባክ ነዉ ሀገር የሚጠቅመዉ ወላ💞💞😃😃

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒ,በጣም,,ጥሩ,ምክር,,ነዉ,እኛ,ከዚህ,ሰብስበን,እናመጣና,,መጨረሻ,,የኢትዮጵያ,ሰልባጅ,ይሻለዋል,እስኪ,ከቻልሽ,ድሪአና,ጎገራ,,አሳይን,ደረጃ,አላቸዉ,,ዋጋዉንም,አይተን,,እንድንገዛ

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትሽን ነው የዚ አገር ልብስ ኢትዮጵያ ሲለበስ ሰልባጅ ነው ሚመስለው😒😒😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ፋፊ-ኈ6ሠ
      @ፋፊ-ኈ6ሠ 2 ปีที่แล้ว

      አወ ክክክክክክክክ ይቅርብኝ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 ปีที่แล้ว

    ኩራዝየ ማሻአላህ ልጅሽ አለባበሳ በስልምናየኖርችነው እምትመስለው የኔውድ ቁርአንእድትቀራየበለጥ ተማሩ ውድ አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 2 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ምክር አቅርበሻል ለእህቶችሽ
    በዚሁ ቀጥይ
    ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 2 ปีที่แล้ว

      በሡ ሥም ከፍታቹነው ግን ይሁንላቹ

  • @አልማዝአስን
    @አልማዝአስን 2 ปีที่แล้ว

    ኩራዝ ሽኩረን እኔ ግራ ገብቶኝ ነበር ልግዛ አልግዛእያልኩ ደሴ አስተዋውቂን ቦታውን
    ደሴነውእደ?

  • @fafitube2087
    @fafitube2087 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሒ ርካሽ ነውሣ

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 ปีที่แล้ว

      ኧረ በሚናገሩት አይደለም የሚሸጡት እኔ ከሁለት አመት በፊት እዛነበርኩና ነዶው ሳይሰፋ 450 ስገዛው የነበረው እ ግን ያምራል

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 ปีที่แล้ว

    መርሳ የት አካባቢ ነው ሀኒ ቆንጆ እህቴን ሰርፕራይዝ እድታደርጊልኝ

  • @haroni2982
    @haroni2982 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ ዉዴ በጣም አሪፍ ነዉ ጎበዝ

  • @mehubaaessfa
    @mehubaaessfa 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ኩራዝ ቁጥርሽን አስቀምጭይ

  • @Sofya-ub1vh
    @Sofya-ub1vh 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ኩራዝየ

  • @jamutubeh999
    @jamutubeh999 2 ปีที่แล้ว

    Masha'ala masha'ala tabarakala 👍👍👍👍

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹😍

    • @jamutubeh999
      @jamutubeh999 2 ปีที่แล้ว

      @@emadtube9949 abishir

  • @kedirayalew2301
    @kedirayalew2301 11 หลายเดือนก่อน

    ያሬድየ የኔ ምርጥ ሰው❤❤

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ የሀገርም የገባው እዚህ ያለው አብቃለት ማለትነው መተሂ አይይይ ኪሳራ ነው ወገን

  • @selam966
    @selam966 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ጥሩ ምክር ነው

  • @fatimaomabdulrahman2904
    @fatimaomabdulrahman2904 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ጓድኛየዋ በጣም ትክክል ነሸ ማሬ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว +2

    ልብስ እማ ኢትዮጵያ ነው ያለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹👍🍓

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀንየ የወድና የሴት ጣቃ የት ይሻላል ሀገር ወይሰ እዉጪ

  • @MUHABAYEWEGDILIJ
    @MUHABAYEWEGDILIJ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ🌹💐💐👍👍👍👍👍👍

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @ፉዚያወሎየዋ
    @ፉዚያወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምለህገራችንንን👏

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️🍓🍓

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ 👍👍👍

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️

  • @አላህወኪል-ኰ7ኘ
    @አላህወኪል-ኰ7ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንደት ነሽ ሀንየ በናትሽ ሀይቅ ና ደሴ ስሪልን እንደዚህ አይነት ቦታ ካለ ወላሂ በጣም ነው የወደድከት

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹😍🍓

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 ปีที่แล้ว +3

    ~``ታላቁ ሰሀባ አብዳለህ ኢብኑ መስኡድ ረ.ዐ አላህ ዘንድ የትኛው ወንጀል ነው ከባዱ ?ነብዩን ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ሱጠይቁ {የፈጠረህ እሱ ሆኖሳለ ለአላህ ቢጤ ማድረግ ነው }ብለው መለሱለት ፠📚 [ቡሀሪ 4477] `ሙስሊም .√86 )

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️🍓🍓

    • @yarustasey6091
      @yarustasey6091 2 ปีที่แล้ว

      ሡለ ሏሑ አለሒ ወሠለም 💖🌹🌷

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ዋዉዉዉ

  • @ማሂየማርያምልጂ
    @ማሂየማርያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    አወ ማርያምን ልክ ነሸ እኔ ምንም አልገዛም የሱፍ ልብሰ አለው ጠይቄው እሰቴ

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ሀኒየ ስልክሽን ላኪልኝ ካደረሽልኝ ትእዛዝ

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🍓❤️

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว +1

      0507321380

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 2 ปีที่แล้ว

    ሀንየ በርች ሀሪፍ ምክረነው ከዚህ ምንም ይዠአልመጣም ሠላም ለሀገሬ

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️🍓

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉

  • @ሙሉ-ሸዋ
    @ሙሉ-ሸዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 😊❤

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 2 ปีที่แล้ว

    መርሳ የት አካበቢነዉ

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀኒዬ እኳን አሳዬሽኝ ጓደኛዬ ስነግረኝ አልሰማ ብዬ ልጠልብ ስል ደረሽልኝ በጣም በጣም ልሸወድ ስል በርች

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      ቢንት አብዱ ደምሪኝ እህቴ

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 2 ปีที่แล้ว +4

    የኢቶ ምርጥ ነው እኔ 1ሳጥን ልኬ ሰላሳ ቁምጥባች ተብያለሁ ልለብሽው ነው ወይስ ምን ልታደርጊው አላሉም😀😀
    ጓደኛየ ከዚህ ይዛ የሄደችውን ልብስ ጨርሸ ሱቅ አስቀምጨ ሸኩት አለች የአረብ ሀገርን ማንም አይለብስ እዚህ ይላሉ
    ልብስ አትረትቡ እህቶቸ

    • @sus2475
      @sus2475 2 ปีที่แล้ว

      አወ አይለበስ እኛማ እቃ ነበር የምንለውጥበት

    • @zeynebabelay1697
      @zeynebabelay1697 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ አይየኛነገር ቢመኩሩን አሰማም

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ሲያምር እምር ይበልብሽ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🌹🍓🌹

  • @hayuye
    @hayuye 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ማሽአላህ ሻርቡ ለራሱ ሲያምረ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓🌹

    • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
      @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 2 ปีที่แล้ว

      ሚገራርም ሻርፖች አሉ ሀገራችን ሁሉም ነገር ሞልቷል እውነቷን ነው

  • @sultanventoo725
    @sultanventoo725 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው ?

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝኩራዝዬ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው ปีที่แล้ว

    ቦታው የት ነው ውደ

  • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
    @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰሞኑን የሆነ ሚዲያ ላይ ቀርባ ድሮስ ከስደተኛ ምን ይጠበቃል ላለችው እና በዚህ ንግግር ለከፋችሁ እንቁዎቼ የስደት እህቶቼ ይድረስልኝ ግጥም
    ይድረስልኝ እስኪ ለስደቷ እህቴ ስቃይ ላልበገራት
    እራሷን ሰውታ ለሰው ደስታ የምሮጥ ላልተዘመረላት
    የስደቷ እህቴ ብርቅዬ ጀግናዋ
    ምንም እዳይከፋሽ ስለሰደበችሽ ያች አላዋቂዋ
    እኛ እደሷ አይደለን ጥገኛ ሞልቃቃ
    እንኳን ለራሳችን ላገረ የምንበቃ
    ባታውቀው ነውጅ ጭራሽ ባትረዳው
    የለበሰችውም የሄደው ከኛው ነው
    ግዜዊይ መኳኳል ጌጡ ለግዜው ነው
    አይምሮሽ ባዶ ነው ምንም ዋጋ የለው
    ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ያልነው
    ምንም የሌላቸው እዳች እዳንሆን ነው
    በጣም የሚገርመው የሚያንገበግበው
    በራሳችን ዜጋ መሰደባችን ነው
    በስተትም ይሁን ስደተኛ ያልሻት
    ክብሯን ሳታስነካ ጠብቃ ምትኖር ናት
    ውስጧን እየፍጃት ናፍቆቱ በዝቶባት
    እደት ጨክነሽ ነው ቁስሏን ምነኪባት
    ስደተኛ ብለሽ አች የሰደብሻት
    ለሀገር ለወገን ፍጽሞ ተስፋ ናት
    ከፍ ዝቅ አድርገሽ ያበሸቃቀጥሻት
    በራሷ ተማማኝ ቁጥብ ሴት እሷ ናት
    በይ ስሚኝ ልንገርሽ ድጋሜ ካልናቅሽኝ
    እኔ ብቻ ባገር አትበይ ኗሪ ነኝ
    ችግር የመረረኝ ኑሮ ያንገላታኝ
    ብሆንም ለግዜውው ሕይወት የፈተነኝ
    ልንገርሽ እህቴ? ኩሩ ኢትዮጵያዊት ነኝ
    ደግሞ እዳይደገም እድህ መሳደብሽ
    በጀግናዋ ሕይወት ፕራክ መስራትሽ
    ትዳርን የሰጠው ጌታችን ሲያስተምር
    ወንድ የሴት እራስ ነው በይ ስጭው ክብር
    መርቆ ከሰጠሽ ማንም አይቀማሽም
    ይልቅ አያያዙን አላወቅሽበትም
    ቆንጆ ነው የሚል ቃል ስልኩ ላይ ብታይም
    እንኳን የያሽውን ብትለቂው አንይዝም
    ስለጮሁ አይደለም ፍቅር የሚያጸናው
    ሰሎሞን እንዳለው ልባም ሴት መሆን ነው
    ክብር ለአረብ ሀገር ሴት

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው ปีที่แล้ว

    አድራሻ የት ነው

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 ปีที่แล้ว +4

    መሻላህ ኩራዝየ ልጅሽ ሂጃብ ሲያምርባት መሻአላህ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🍓🌹

  • @ያልተኖርልጂነትአለቀ-ሠ5የ
    @ያልተኖርልጂነትአለቀ-ሠ5የ 2 ปีที่แล้ว

    ለቤትሺ አዲስ ነኚ የሰፍሬን ገባየ ወይደስ ሲል ልክነሺ ፉሺኑ ይህነው

  • @hm3674
    @hm3674 2 ปีที่แล้ว +3

    መሸአላህ ልጅሺ እርጋታዋ ደሥ ሢል

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ😍🌹🍓😍🌹

  • @زيزىبلاوىمرحبا
    @زيزىبلاوىمرحبا 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የሀበሺው በጣም አሪፍ ነው ቁጥር አሥቀምጭ በቅርብ እገባለሁ ሀኒቹ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻአሏሕ ያገራችን ያምራል እዳውም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጀዛኩ አላሕ ኸይርን ለምክርሽ

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ

  • @ዩቶብ-ፐ3ኰ
    @ዩቶብ-ፐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว

    በረካሁኚ ሳልገዛ ደረሽልኝ

  • @ዜድየመርሳዋ-ሠ1ጠ
    @ዜድየመርሳዋ-ሠ1ጠ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ የውነት ጥሩ ምክር ነው በርበሪ ነው የሚያርጉበትአለይ

  • @fatumatube5981
    @fatumatube5981 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጥሩትምረትነው በረች ውዴ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ሀንዬ እሥከ ልጅሽ አላህ ይጠብቃቹ🥰

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy 2 ปีที่แล้ว

    ኩራዝየ እድገዥልን. ጧርነቱ ይረጋጋ እና

  • @Sabaysin
    @Sabaysin ปีที่แล้ว

    አኡዙቢሏህ በጣም ማስጠሌ ልብስነው ወሏሃእኔ ብትኑን 500 ከዝቼ የምሴፊያ መቶብር ከፍዬ አሰርቼ ሁለትቀንለብሼ ከዛም አጠብኩት ከዛም ከጉልበቴ ተሸቅሎአረፈ በጣምተናደድኩ እናም ለማስተዋወቅ ብለሽ ካልሆነ በስተቀር በጣም የሚደብርነው መልኩበጣም ያምራልግን ምንዋጋአለው

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah Haniye betam harif new wagachee rasu betam konjo new tebareki yene wed 😘😘😘😘

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹😍🍓🌹

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘በጣም አመሠግናለሁ ኩራዝየ ጠይቄሽ ነበር እምፈልገው ነገር ነው ዱባይ ወላሂ ምነም እሚነሳ የለም በዛ ላይ ውድ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓😍

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀንዬ በጣም አሪፍ ነው መርሳዬ ሀገሬ አላህ ሰላምሺን ያብዛልኝ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ሀናንየ

  • @tube5274
    @tube5274 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጥሩ ነዉ

  • @fatumaseid4259
    @fatumaseid4259 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ስታምር ልጅሽ😍😍😍😍

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @ሮዚጎንደሬዋ
    @ሮዚጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የተወሰነ ግዝቻለሁ ሌላም ጨምሬ ልገዛ ነበር በጣም አመሰግናለሁ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹😍🍓🙏

  • @zuzu4920
    @zuzu4920 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏሕ ሐቂቃ ሐገራችንበጣምምርጥምርጥልብስሞልቷልከዚሕምንምአያስፈልገን ሐኒየ እናመሰግናል

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️🍓

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምያምራልወላሂ✅✅✅✅👍👍👍👍

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ፈልጌሽ ነው አኒየ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ማሻአላህ. ያምራል. ኢሻአላህ. ካሁን በኃላ የሳኡድ ቡትቲ አልሰበስብም የሰበሰብኩት. በሄደለኝ ቀረጡም ጉድ አፍልታል አላህ. ይገዝን

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ😍🍓🌹😍

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥሩ ምክር ነው

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኩራዝየ

  • @tube7573
    @tube7573 2 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢ ነው ግን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว

    ሸቲ ደሞ እንዴት በሚትር ይሸጣል ሆ እንደአከባቢው ይለያል ማለት ነው እኔ ሽቲ 3 ሜትር 3 ከሩብ ባወኒ እየተባለ ሲሸጥ ነው የማቀው የውጭ ያገር ውሰጥም አላቅም ግን አሪፍ ነው🙏🙏🙏

  • @biratub8619
    @biratub8619 2 ปีที่แล้ว

    ሽኩርን ወላሂ በጣም ያማምራሉ ሆ እዚህ እየተሽወዲን

  • @semiramohaned
    @semiramohaned ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚሉ የሚያምሩ ሺቲወች አሉ ኢንሺአላህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @rahma6859
    @rahma6859 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒየ ሹክረን እኔ ልሸክፍልሽ ነበር እንኮን አልገዛሁ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የሚያምረው የኢትዩ ቢጃማ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 2 ปีที่แล้ว

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ😍🌹🍓😍

  • @امسليمان-ش5ث
    @امسليمان-ش5ث 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩነው ኢንሻአላህ ላገራችን ያብቃን

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሀቢቢቲ በጣም ጡሩ ምክር ነዉ የሰጠሽን

    • @bornayoutube6214
      @bornayoutube6214 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እህት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      እኒራሱ።ክሱንወይምገዛወ

  • @እሙሀያትዩቱብ-ገ7ደ
    @እሙሀያትዩቱብ-ገ7ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውነትነው።ካገራቺንብዙ።ልብስሞልቶን።ጥራትያለው።እዚህይዤሂጀ።ጉድነው

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @sulaimanetp208
    @sulaimanetp208 2 ปีที่แล้ว

    ግን ኩራዝ ክርሥቲያን ነሺደ በናትሺ ንገሪኝ ሀንዠ ስትይ ሠማሁሺ ልበል ጤናዳም ነበር እምትመሥይኝ እኔን ማለትነዉ

  • @seadaborena5714
    @seadaborena5714 2 ปีที่แล้ว +1

    የለበሺዉ ያምራል ማሻአላህ ሀኒ

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🍓❤️🍓❤️

  • @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ
    @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አድም አልገዛሁ ካርጎ ማርግም እቅድ የለኝ ብሪን ልኪ እዛው ግዝት ነው

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      ጦይቢ ደምሪኝ እህቴ

  • @SeadaTube
    @SeadaTube 2 ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በአለም ዳርቻላይ የምትገኝ ውድ ኢትዮቢያዊያን በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፓሮፋይሌን በመጫን ወደኔ ቤት ጎራ ይበሉ በቅንነት😎😎

  • @እግዚአብሔርይመሰገን-የ6ወ
    @እግዚአብሔርይመሰገን-የ6ወ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @neza6422
    @neza6422 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ሌኪ አላመራቸዉም አሉ ተአረብ ሀገረ
    ስልክ እና ብረድልስ ብረድስት ሌላ
    አያስፋልግም

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሻል

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 2 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ላገገሬ ያብቃኝ እጅ እዚህ ልብስ መግዛት አያስፈልግም ያገራችን ሲያምር እኮ