የመህሺ አሰራር (how to make the most delicious Arabian food )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823  2 ปีที่แล้ว

    ውድ ተመልካቾች
    እንዳቀርብላቹ የምትፈልጉት ቪዲዮ ካለ አሳውቁኝ 👆🏻ሰብስክራይብ ላይክ በጣም ከተመቻቹ ደግሞ ሼር አድርጉልኝ አመሰግናለው 🙏

  • @ufhfhcxgv4169
    @ufhfhcxgv4169 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺ

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች የኔ እናት

  • @AaDd-y7u
    @AaDd-y7u 3 หลายเดือนก่อน

    በረች❤

  • @enask505
    @enask505 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @Ethio806
    @Ethio806 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @abebechtube3397
    @abebechtube3397 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ

  • @HguGfhአሠላምዋለይኩምእሥኪ
    @HguGfhአሠላምዋለይኩምእሥኪ หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ እሥከ ሥንት ሠአት ይበሥላል

  • @kibkjs5112
    @kibkjs5112 2 หลายเดือนก่อน

    መሻ አላህ የኔ ውድ እህት

    • @hayatmedia1823
      @hayatmedia1823  2 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️ማነሽ የኔ እህት🥰

  • @fafiethiotube9827
    @fafiethiotube9827 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የኔ በለሙያ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fafiethiotube9827
    @fafiethiotube9827 2 ปีที่แล้ว

    ብንረዳ ኑሮ ብናስተነትነው
    የዚች አለም ህይወት ሁሌም ፈተና ነው።
    ደግሞም ብናስበው አላፊ መሆኑን
    አናዝንም ነበረ ዱኒያ ስትፈትነን።
    መጥፋቷ አይቀርም ታልፋለች አንድ ቀን
    ምን ለውጥ ያመጣል የእኛ እደዚህ መሆን።
    ውስጣችን ቢረዳ ምናለ ቢገባን
    የዱኒያ ህይወት ጊዜያዊ መሆኑን ።
    ባልተከፋን ነበር ሁሌ ባላዘን
    አኸይራን ብናስብ ትተናት ዱኒያን።
    ለዚች አለም ህይወት ለዚች ለብልጭልጭ
    አጣሁ ነጣሁ ብለህ እባክህ አትቆጭ።
    የጧት ጤዛ ኮናት ትንሽ አረፋፍዳ ወዳው የምጠፋ
    ዱኒያ ዱኒያ እያልክ እባክህ አትልፋ።።
    ውስጣችን ቢያውቀውም ዱኒያ ጠፊነቷን
    አምኖ ለመቀበል ወኔውን አጥቶታል።
    የምናስተውልበት አላህ ልብ ይስጠን
    ለአኸይራ እንድንሰራ ትተናት ዱኒያን።።
    ✍®✍

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @enask505
    @enask505 2 ปีที่แล้ว

    Betam yagogol

  • @kmialamkonn4100
    @kmialamkonn4100 2 ปีที่แล้ว

    ሀዩየ ይዉልሽ ባች ተማምኜ ምግብ ስራ ልገባ ነው
    በይ ሌላም የምንስተማረዉ ልቀቂልን ላች የቀለለሽ ለኛ የከበደን ሊኖር እችላለሁ

  • @foziyafoziya8979
    @foziyafoziya8979 2 ปีที่แล้ว

    Wow